ነፃ አስተያየቶች - Page 249

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

መርዝ ከውጭ ይረጫል ወይም ከውስጥ ይመነጫል – ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ-ማርያም

February 22, 2013
ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ-ማርያም   የካቲት 2005 … በአለፉት ሠላሳ አምስት ዓመታት ኢትዮጵያ ችግሮችን መፈልፈያ መሣሪያ ሆናለች፤ ለብዙ ምዕተ-ዓመታት ይዘናቸው (ምናልባትም አቅፈናቸው ማለት ይሻል ይሆናል)

ህወሃት ሊወድቅ ነው (ለነጻነታችን እንጨክን ፡ እንቆሽሽ!) – በያሬድ አይቼህ

February 22, 2013
ፌብሩዋሪ 20፡2013 – በያሬድ አይቼህ ገዢው ፓርቲ ለጥገናዊ ለውጥ ምንም አይነት ቦታ የማይሰጥ መሆኑን በተደጋጋሚ ግልጽ አድርጓል። አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትርም ይህንኑ ጉዳይ አስምረውበታል። ከዚህ

“ጭንጋፍ (ምቱር) ፓትርያርክ” – (በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ)

February 20, 2013
PDF “ጭንጋፍ (ምቱር) ፓትርያርክ” – (በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ) (በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ) ማሰሰቢያ፦ “ወለእመ ተራድአ በመኳንንተ ዝንቱ ዓለም፡ወተሠይመ ለቤተ ክርስቲያን እምሃቤሆሙ ይትመተር ወይሰደድ ውእቱኒ ወኩሎሙ እለ

ሞትን በሕይወት፣ ጥላቻን በፍቅር የረታ ‹‹ይቅርታ!››

February 19, 2013
ከዕንቁ  መጽሔት የተወሰደ – ጸሐፊው በፍቅር ለይኩን፡፡   በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን ከተማ የሚገኙ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች፣ ጓደኞቿና የነፃነት ትግሉ አጋሮቿም፡- ‹‹እናዝናለን ኤሚ…ፍቅርሽ፣ ርኅራኄሽ፣ ለሰው ልጆች

ደራሲው ያልተገለጸው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን አሳፋሪ ፊልም “ጀሀዳዊ ሃራካት”

February 17, 2013
Yonas Haile ውሸትን ማቀናበር ልማዱ አድርጎ የያዘው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ዛሬም ደራሲያቸው በውል ያልተገለጹ ድራማዎችን ማቅረቡን ቀጥሎበታል፡፡ በተለይ የኢትዮጵያ ሙሲሊሞችን ጥያቄን ለመቀልበስ የተቀነባበረው ጀሃዳዊ ሀራካት
Go toTop