የፍቅር ፏፏቴ – (በፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ)

February 23, 2013

ውድ አንባቢዎች ሆይ! ከግጥሞቼ ቆንጥሬ ለ እናንተ ለማካፈል ስለ አሰኘኝ እነሆ። የራሴ መለያ አሻራ የሆነው የግጥም አመታት ስልቴ እንደተጠበቀ ነው። አጸጻፌን አትኩረው ከአጤኑት፡ የኔ የምለው ስልት ምን እንደሚመስል ሊገነዘቡ ይችላሉ። ባለፉት በርካታ ዓመታት የደረስኳቸው ግጥሞቼ የሚገኙት በ እጅ ጽሁፍ ስለሆነ እነርሱን መተየብ ደግሞ ጊዜ ስለሚፈጅ ከአሁን በኋላ መቼ ግጥሞቼን እንደማጋራዎት አላውቅም። ለጊዜ ግን የሚከተሉትን ግጥሞች ያለ ክፍያ ይቋደሱ። ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Previous Story

ኮሚቴው ለዕጩነት ከለያቸው አምስት ሊቃነ ጳጳሳት ውስጥ አቡነ ሳሙኤል ስም ሳይካተት ቀረ (የአቡነ ጳውሎስ ደጋፊዎች አሸነፉ?)

Next Story

አቡነ ሳሙኤል ከእጩ ፓትርያርክነት ስማቸው እንዲነሳ የተደረገበት ምክንያት ተጋለጠ

Go toTop