Español

The title is "Le Bon Usage".

ደራሲው ያልተገለጸው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን አሳፋሪ ፊልም “ጀሀዳዊ ሃራካት”

February 17, 2013

Yonas Haile

ውሸትን ማቀናበር ልማዱ አድርጎ የያዘው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ዛሬም ደራሲያቸው በውል ያልተገለጹ ድራማዎችን ማቅረቡን ቀጥሎበታል፡፡

በተለይ የኢትዮጵያ ሙሲሊሞችን ጥያቄን ለመቀልበስ የተቀነባበረው ጀሃዳዊ ሀራካት የተሰኘው አሳፋ ፊልም የእስልምና እምነት ተከታዮችን ብቻ ሳይሆን የተለያዩ እምነት ተከታዮችን ጭምር ያሳዘነ ሆኗል፡፡

የፌዴራል ፖሊስ እና የመረጃና ደህንነት በተዋናይነተ የተሳተፉበት ይህ አሳፋ ፊልም ከጥበብ ይልቅ ጠብ ከእውነት ይልቅ ውሸት ማቅረብ ልማዱ የሆነው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በፕሮዲውሰርነት እና በፊልም ቅንብር ብሎም ለህዝብ በማተላፍ ተሳትፈውበታል፡፡

ደራሲው ማው?

ደራሲው ማን እንድሆነ በውል ባይገለጽም በርካታ የኢሀዲግ ካድሬዎች የደህንነት ሹማምንቶች እዲሁም የህዝብ ግንኙነቱ አቶ በረከት ስምኦን እናም በርካቶች እንደሚሳተፉብት ከመገምት አልፎ እርግጠኛ መሆን ይቻላል ግን ይህ ሁሉ ሰው ተሳትፎበት የቀረበው አሳፋ ድራማ እዚህ ግባ የማይባል ሆኖ ሳገኘው ኢህአዲግ የሰበሰባቸው ካድሬዎች እና ሹማምንቶች ዶማ እራስ መሆናቸሀውን ቁልጭ አድርጎ አሳየኝ፡፡

በእርግጥ ኢህአዲግ ቆሻሻ ስራዎችን መስራት የዘውትር ልማዱ አድርጎት የኖረ ቢሆንም ይህን ያህል የዘቀጠ ስራ መስራቱ ዶማ እራስ የሆኑ ብቻ ሳሆን ማስብ ያቆሙ ደንቆሮችን መሰብስቡን እንድንታዘብ አድርጎናል፡፡

የኢህአዲግ መንግስት ይሀንን አሳፋ ፊለም አሳይቼ ከሙስሊሙ ህበርተሰብ እና ከሌላ  የሀይማት ተከታዮች አገኘዋለሁ ብሎ የጠበቀውን ድጋፍ ማጣቱን በማየቴ እጅጉን ተደስቻለሁ፡፡ ከሚያየው እና ከሚሰማው መማር የማይችለው የኢህአዲግ መንግስት የህዝቡ ምላሽ እንደጠበቀው ባለመሆኑ የፊልሙ ደራሲዎች ሌላ የተሸለ ድርሰት ለማዘጋጀት በዝግጅት ላይ ናቸው ብዮ እገምታለሁ፡፡

ለዘመናት ተከባብረው እና ተፈቃቅረው ብሎም እረስ በእርሳቸው ሊሻር በማይችል የዘር ግንድ ተጋበተው እና ተዋልደው የሚኖሩትን ሐይማኖቶች በማጋጨት እድሜውን ለማራዘም ደፋቀና እያለቢሆንም የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ክፊልሙ ደራሲዎችም ሆነ የኢህአዲግ ጥርቅም ከሰበሰባቸው አእምሮ ቢሶች የተሸለ አሰተሳሰብ ያለው በመሆኑ መቼም የእኩይ አላማቸው ተባባሪ እንድማይሆን ሊገነዘቡ ይገባቸዋል፡፡

ኢህአዲግ ዛሬም ከጥፋቱ ተምሮ የተሻለ ነገር ይሰራል የሚል እምነት የለኝም ይለቁንም የሁሉም ሀይማቶች ከፍተኛ መተባር እና አብሮነት የሚያስፈልግበት ሰአት ላይ ደረሰናል፡፡

እኔ ክርስትያን ነኝ ሆኖም ግን የሙስሊም ወንድሞቼ ጥየቄ የእኔም ጥቄ ነው፡፡ የሀይማኖት ነጻነት ይከበር ዘረኝነት እና ወገንተኝነት ይወገድ የሙሲሊም መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ይፈቱ የፖለቲካ እስረኞች እና ጋዜጠኞች ይፈቱ እያልኩ ጥሪዬን አሰማለሁ፡፡

ኢህአዲግ ይውደም ኢትዮጵያ          ለዘላም ትኑር!

ዮናስ ሀይሌ

ከሜሪላንድ አሜሪካ

 

 

Previous Story

ጥያቄዉ የሃይማኖት ሳይሆን የሰብዓዊ መብት ጥያቄ ነዉ ! አማኑኤል ዘሰላም

Next Story

አበበ ገላው ተጫማሪ የግድያ ዛቻ ደረሰው

Zehabesha | Ethiopian Latest News, Top Analysis & Best Articles <h1 style="text-align:center">tHE HABESHA Ethiopian Reliable News Source – Truth Will Win</h1><title> <title><h2 style="text-align:left">Get the Best Scholarly Articles and Analysis on ZeHabesha</h2><title> <title><h3 style="text-align:right">Zehabesha Ethiopian News</h3><title> <title><h4 style="text-align:justify">Ethiopian Lates News</h4><title> <meta name="keywords" content="Ethiopian News, Ethiopia News, Ethiopian News Today, Top Stories, The Habesha, Latest News, Ethiopia, Breaking News, zehabesha, zehabesha Amharic News, The Habesha News, Headlines, borkena. bbc amharic, repoter, mereja, Ethiopian News provider"> <!-- Google Tag Manager --> <script>(function(w,d,s,l,i){w[l]=w[l]||[];w[l].push({'gtm.start': new Date().getTime(),event:'gtm.js'});var f=d.getElementsByTagName(s)[0], j=d.createElement(s),dl=l!='dataLayer'?'&l='+l:'';j.async=true;j.src= 'https://www.googletagmanager.com/gtm.js?id='+i+dl;f.parentNode.insertBefore(j,f); })(window,document,'script','dataLayer','GTM-5WDL6STX');</script> <!-- End Google Tag Manager --> <!-- Google tag (gtag.js) --> <script async src="https://www.googletagmanager.com/gtag/js?id=G-W9E3TWE2TL"></script> <script> window.dataLayer = window.dataLayer || []; function gtag(){dataLayer.push(arguments);} gtag('js', new Date()); gtag('config', 'G-W9E3TWE2TL'); </script> <meta name="msvalidate.01" content="4781C31A916C7AB883D8AF1F4F3BFC49" /> <link rel="icon" href="/path/to/favicon.ico"> <link rel="icon" type="image/png" href="/thehabesha.com/favicon-96x96.png" sizes="96x96" /> <link rel="icon" type="image/svg+xml" href="/thehabesha.com/favicon.svg" /> <link rel="shortcut icon" href="/thehabesha.com/favicon.ico" /> <link rel="apple-touch-icon" sizes="180x180" href="/thehabesha.com/apple-touch-icon.png" /> <link rel="manifest" href="/thehabesha.com/site.webmanifest" /> <meta name="seobility" content="48b995a16caf3ab9d546a000c18b65d3"> <main> <!-- Main content of your page goes here --> </main> <script type="text/javascript" src="//cdn.rlets.com/capture_configs/d2b/aac/e54/1fc4f7ea32cf1e1d818a0f2.js" async="async"></script> <script async src="https://www.googletagmanager.com/gtag/js?id=TAG_ID"></script> <script src="https://www.googleoptimize.com/optimize.js?id=OPT-M8Z33GL"></script> <meta name="google-site-verification" content="Lf_65x5pXGn-W1TA8CsfJi-53aAyIKdfVyM_QkwpvgY" /> <head> <title>Ethiopian Latest News: Top Analysis and the best Articles<title> <script defer data-domain="thehabesha.com/mEUHSv" src="https://api.publytics.net/js/script.manual.min.js"></script> <script> window.publytics = window.publytics || function() { (window.publytics.q = window.publytics.q || []).push(arguments) }; publytics('pageview'); </script> <!-- Google tag (gtag.js) --> <script async src="https://www.googletagmanager.com/gtag/js?id=UA-215686007-9"></script> <script> window.dataLayer = window.dataLayer || []; function gtag(){dataLayer.push(arguments);} gtag('js', new Date()); gtag('config', 'UA-215686007-9'); </script> <script async src="https://pagead2.googlesyndication.com/pagead/js/adsbygoogle.js?client=ca-pub-9091845805741569" crossorigin="anonymous"></script> <script async custom-element="amp-ad" src="https://cdn.ampproject.org/v0/amp-ad-0.1.js"></script> <title>Zehabesha Ethiopian Reliable News Source – Truth Will Win