ነፃ አስተያየቶች - Page 192

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

አቡነ ዘካሪያስ ካህናቱን ያወገዙበት ደብዳቤዎችን ይዘናል

April 21, 2014
ከአዘጋጁ፡ በሚኒሶታ ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ያለው ጉዳይን እየተከታተልን በስፋት የሚደርሱንን አስተያየቶች በማስተናገድ ላይ እንገኛለን። አንዳንድ የዘ-ሐበሻ ወዳጆች በገለልተኛው ወገን ያለውን ብቻ እያቀረባችሁ ነው፤ ይህ

ስለፍትህ ሲባል ስርዓቱ ይፍረስ! ፫ (ተመስገን ደሳለኝ)

April 21, 2014
ተመስገን ደሳለኝ) ልዕለ ኃያሏ ሀገረ-አሜሪካን ዛሬ ለተጎናፀፈችው የሕግ የበላይነት የተከበረበት ሥርዓት መሰረት የጣሉት እነ ቶማስ ጃፈርሰን በነፃነት አዋጃቸው ላይ ‹‹ሁሉም ሰዎች በእኩልነት የተፈጠሩ ናቸው››

[የፋሲካ ወግ] ቴሌፎኑ ‘ለግዜው’ ጥሪ አይቀበልም – ክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ)

April 21, 2014
ክንፉ አሰፋ “የደወሉላቸው ደምበኛ ለግዜው ጥሪ አይቀበሉም።…” የምትለዋ አሰልቺ የቴሌ መልእክት ያላጋጠመው ቢኖር ወደ ኢትዮጵያ ስልክ ደውሎ የማያውቅ ሰው ብቻ መሆን አለበት። ኮ/ል መንግስቱ

የደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ከድጡ ወደማጡ በትንሣኤው ዕለት – (የግል አስተያየት)

April 19, 2014
ስንታየሁ በልሁ ከሚኒሶታ (የግል አስተያየት) የዘንድሮ አባት ለልጁ ምን እንደሚያስተምረው ሳይ የዘመኑ መጨረሻ መቃረቡን ይነግረኛል። ሁላችሁም እንደሰማችሁት ባለፈው ሳምንት የሆሳዕና እለት በገለልተኛነት ከ20 ዓመት

“በዩኒቨርሲቲው መቆየት ካልቻልኩ የፖለቲካ ፓርቲ እቀላቀላለሁ” – ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ

April 19, 2014
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና መምህር የሆኑት ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ፤በተለያዩ የፖለቲካ መድረኮች በሚሰነዝሯቸው ጠንካራ ትችቶች ይታወቃሉ፡፡ ላለፉት ተከታታይ ሳምንታት የነፃውን ፕሬስ ሁኔታ አስመልክቶ በሬድዮ ፋና

የቅዱስ አባ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የትንሳኤ በዓል መልዕክት

April 19, 2014
በመላው ዓለም የምትገኙ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ካህናት፣ የክርስቶስ ቤተሰቦች ምእመናን፣ ኢትዮጵያውያን ሁሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው እግዚአብሔር በሰላም አድረሳችሁ። የቅዱስ አባ መርቆሬዎስ

ይድረስ ለሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ቦርድ አባላት – ”ለእውነት አብረን እንቁም”

April 19, 2014
የዛሬ ጽሁፌን በግል ለእናንተ የቦርድ አባላት እንዲደርስ ያደረኩት በምክንያት ስለሆነ ትንሽ ከታገሳችሁኝ አብራራለሁ። አስቀድሜ ግን ይኽን ወንድማዊ ጥሪ ለመላክ ሳስብ ከናነተ አውቃለሁ በሚል በመመጻደቅና

የበድር አመራሮችን አስመልክቶ የወጣ መግለጫ – ከፈርስት ሂጅራ ፋውንዴሽን

April 15, 2014
ጥቂት የበድር አመራሮች በሰሜን አሜሪካ የሚገኘዉን የሙስሊሙን ማህበረስብ ስም በመጠቀም ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ለመነጋገር ወደ ኢትዮጵያ ያደረጉትን ጉዞ አስመልክቶ የወጣ መግለጫ ፈርስት ሒጅራህ ፋዉንዴሽን

የኢህአዴግ “አሸባሪነት”በ2007 ምርጫ ማንን ያስር ይሆን?

April 14, 2014
ሳሙኤል ተወልደ በርሔ/ሃርስታድ ኖርዌይ/ ሰው በላው የኢህአዴግ “አሸባሪነት” ለ2007 ምርጫ ምን እየቆመረ ይሆን?…ኢህአዴግ  ስልጣኑን ከተቃውሞም ሆነ ከነፃው ፕሬስ ወቀሳ የሚያረጋጋበት በርካታ ኢ-ፖለቲካዊ (ኢ-ዴሞክራሲያዊ) አካሔዶች
1 190 191 192 193 194 250
Go toTop