ነፃ አስተያየቶች ምርጫ መጣ፤ ምን ይመጣ ይሆን? (ታክሎ ተሾመ) April 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ መቼም ምርጫ ሲነሳ ብዙ ትዝታዎች መኖራቸው አይቀሬ ነው። በዚህች ምድር ከግለሰብ እስከ ማኅበረሰብ ድረስ ጐጅና ጠቃሜ የሆኑ ብዙ ውጣ ውረዶች ይስተናገዳሉ። ሁሉም እንደየስሜቱ Read More
ነፃ አስተያየቶች በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ያሉ የኦሮሞ ብሔር ተማሪዎች ባነሷቸው ጥያቄዎችና እየደረሰባቸው ያለው ጉዳይ April 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአቤኔዘር በወንጌል በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ክልል መካከል ይተገበራል የተባለውን ማስተር ፕላን ተከትሎ ተቃውሞ፣ ድጋፍና ገለልተኛ የሆነ አቋም እያየው ነው። መጀመሪያ ደረጃ ማንም ጤነኛ ሰው Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢህአዴግ መንግስት በሚቃወሙትና በሚተቹት ላይ እየወሰደ ያለውን አፈና እና እስር የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲታገለው ጥሪ እናቀርባለን!!! April 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ ፓርቲያችን አንድነት አበክሮ በተደጋጋሚ እንደገለፀው ኢህአዴግ ያነበረው አምባገን እና ክፉ ስርዓት ዜጎች በተለያየ ጊዜ የሚያነሱትን የሰብዓዊ መብት፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዓባይ እንደ ዋዛ–ኢትዮጵያዊነትን አጥፍቶ ዓባይን ለመታደግ ይቻላልን? – አክሎግ ቢራራ (ዶ/ር) – 2 April 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ ክፍል ሁለት “ውኅ እየጠማው ያባዪን ልጅ እሚያዘጋጅለት ቢጠፋ እሚያበጃጅ ለልማት የሚያመቻች ዓባይን አኮላሽቶለት ፈንጂውን” ሰይፉ መታፈሪያ ፍሬው፤ ዐባይ–ፈንጅ የቀበረ ውሃ ኢትዮጵያ ታላቅና ሃብታም ለመሆን Read More
ነፃ አስተያየቶች እነ ሚሚ ስብሃቱ የሚያጨሱት ምኑን ነው? April 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአዲስ አበባ የደረሰን ጽሁፍ እስካሁንም እንቆቅልሽ የሆነብኝ ነገር ቢኖር በምዕራቡ ዓለም የቁዩና የእነዚህን አገራት ነጻነት ያዩ፣ ከነጻነቱም የተቋደሱ፣ ስለ አገራችንም ሆነ ስለ ዓለም ፖለቲካ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአባቶች ስንብት… (ተመስገን ደሳለኝ) April 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከ97ቱ በእጅጉ የተቀዛቀዘው የ2002ቱ ምርጫ የቀናት ዕድሜ ብቻ ቀርተውታል፤ ከመቼውም በላይ የፖለቲካ ምህዳሩን ያጠበበው ገዢው ግንባር፣ ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር የሚያደርገውን የምረጡኝ ክርክር እንደ 97ቱ Read More
ነፃ አስተያየቶች ያ ትውልድ፡ ሜይ ደይ’ና ዝክረ ሰማዕታት April 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ የሜይ ዳይ እንቅስቃሴ ቅኝቱን የጀመረው በ18ኛው ምዕተ ዓመት ገደማ የሽካጎ ሄይ ገበያ ግርግር (Chicago Haymarket Incident) እየተባለ በሚታወቀው የሽካጎ ሄይ ገበያ ሠራተኞች (Chicago haymarket Read More
ነፃ አስተያየቶች አገር እንዲህ ኾናም አትቀርም (በጽዮን ግርማ) April 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ PDF- ለማንበብ እዚህ ይጫኑ [gview file=”https://zehabesha.info/wp-content/uploads/2014/04/Mimi-Sebhatu.pdf”] Read More
ነፃ አስተያየቶች ትዝብት ቁ.23- ልማት ሲሉ፣ ልማት ስንል (አገሬ አዲስ) April 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ አገሩ እንድትለማ የማይሻና የማይመኝ ዜጋ የለም።ለማልማት የሚከተለው መንገድና የሚመርጠው ስልት ይለያይ ይሆናል እንጂ ሁሉም ልማትና እድገትን ይሻል።የአገር ልማት የራስንም ኑሮና መሻሻል ስለሚያካትት ማንም ቀና Read More
ነፃ አስተያየቶች እኛና አ መላ (ገበየሁ ባልቻ) April 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ ባለፈዉ ሰሞን ኢትዮጵያዉያን መንደር ስፍር ቁጥር የሌለዉ የወገን ተቆርቋሪ አባ መላን አስመልክቶ ቁጭቱን ብስጭቱን መታለሉን ሲገለጽ እኔም አቧራዉ እስኪበርድ ከጦርነቱ አዉድማ ራቅ በማለት Read More
ነፃ አስተያየቶች የአዲስ አበባ ከተማ ማስተር ፕላን መተግበር ሌላ ኦሮምኛ ተናጋሪ ገበሬዎችን በግፍ ከመሬታቸው መንቀል ሌላ, ኦሮምኛ ተናጋሪ ገበሬዎችም ከኢትዮጵያ ሌላ ሀገር የላቸውም April 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ አዲስ አበባ ዙርያ ገበሬዎች በእርሻ ላይ አዲስ አበባ ከ 3.5 ሚልዮን ሕዝብ በላይ ውሎ ያድርባታል።ከተማዋ አሁን ካላት የህዝብ ብዛት በላይ እንደምትጨምር ሳይታለም የተፈታ ነው።ገጠር Read More
ነፃ አስተያየቶች የክርስቲያንና የሙስሊም ፍቅር በገለምሶ (አፈንዲ ሙተቂ) April 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ ጸሓፊ፡-አፈንዲ ሙተቂ —— ከጥቂት ሳምንታት በፊት ስለገለምሶው መምሬ ሙላቱ የምትተርክ አንዲት ጽሑፍ ለጥፌ ነበር፡፡ አሁን ሳስበው ግን ያቺ ጽሁፍ መሀል መንገድ ላይ ተቆርጣ የቀረች Read More
ነፃ አስተያየቶች ብቸኛው ሰው (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም) April 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ ፀሓፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ ——– ፕሮፌሰር መስፍንን በአካል ያየሁት ሁለት ጊዜ ያህል ብቻ ነው፡፡ በነዚህም ጊዜያት ከመጨባበጥ በቀር ሌላ ነገር ማውጋት አልቻልንም፡፡ ብንጨዋወት እንኳ በፖለቲካ Read More
ነፃ አስተያየቶች የፋሲካ ዕርቅን ከሰሜን አየርላንድ ብንማርስ? (በ-ዳጉ ኢትዮጵያ) April 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ (በ-ዳጉ ኢትዮጵያ (dagu4ethiopia@gmail.com) የፋሲካ ዕርቅን ከሰሜን አየርላንድ ብንማርስ? ከ16 Read More