ነፃ አስተያየቶች - Page 188

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

“የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹ ጥያቄ ፍትሐዊና ሕጋዊ ነው”

May 7, 2014
ሰንደቅ ጋዜጣጋዜጣው ሪፖርተር አቶ አባዱላ ገመዳ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈጉባዔ  በአዲስአበባ ዙሪያያሉትን በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ውስጥ የሚተዳደሩ ከተሞችን ከአዲስአበባ ጋር በማስተሳሰር በጋራ ለማልማት የወጣውን

የማለዳ ወግ …ዞን 9 ኞችን አደግፋለሁ !አግብቷቸው ስለጦመሩ መብታቸው መገፈፍ የለበትም (ነቢዩ ሲራክ)

May 7, 2014
ነቢዩ ሲራክ የማለዳ ወግ …ዞን 9 ኞችን አደግፋለሁ ! አግብቷቸው  ስለጦመሩ መብታቸው መገፈፍ የለበትም  !  ዞን 9 ኞችን አከብራቸዋለሁ ፣ እዎዳቸዋለሁ!” የሃገር የህዝባችን ጉዳይ

(የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ) ከወገብ በላይ ታቦት ከወገብ በታች ጣኦት!!

May 6, 2014
ከኢትዮ ተዋሕዶ ህሊናዬ ያለእረፍት ይናጣል በሃሳብ ቅብልብሎሽ አድማስ ይሻገራል፡፡መቸም ህሊናችን አንድ ግዜ ክፉውን ሌላ ጊዜ በጎውን ማውጠንጠኑ የተለመደ ገቢር ቢሆንም ህሊናዬን በቁጣና በቁጭት ያደነቆረኝን

 መታሰቢያነቱ በግፍ ለተገደሉ የዮኒቨርቲ ተማሪወች።

May 6, 2014
ብርሀን አህመድ        መንገድ ላይ ቀረሁ!! የልቤን፣አውጥቸ__ ሳልናገር፣ለስው፣ አድካሚ፣ጉዞየን__ ሄጀ፣ሳልጨርሰው፣ እንዳሻኝ፣እንደልብ__ ሳልፅፍ፣ሳይነበብ፣ በቡቃያኔቴ__ አፍርቸ ሳላብብ። ተምሪ፣ጨርሸ__ ሀገሬን፣ሳልጠቅም አግብቸ፣ወልጀ__ ልጅ፣አቅፊ፣ሳልሰም፣ እናቴን፣ሳልጦራት__ አባቴን፣ሳልረዳ አምሮብኝ፣፣ሳልታይ__

የአራቱ ሃዋርያት በትግራይ ጉብኝት አነጋጋሪ ሆኗል (ከአስገደ ገ/ስላሴ)

May 5, 2014
ከአስገደ ገ/ስላሴ፣ መቐለ ሰሞኑን ባልተለመደ መንገድ ከትግራይ ክልል የሰልጣን መዋቅር እርከን ወጣ ያለ የክልሉን ስልጣን የተጋፋ (የነጠቀ) የስለላ ስራ የሚመስል እንቅስቃሴ ከ23 አመት የህ.ወ.ሃ.ት

ህመሙ የጋራ ሀመም ነው ጩኸቱም የሁላችንም ጩኸት ነው (የአቋም መግለጫ እና ምክር ብጤ!)

May 3, 2014
ከአቤ ቶክቻው በአሁኑ ሰዓት በኦሮሚያ ክልል ሁሉም አካባቢዎች ለማለት በሚያስደፍር መልኩ ህብረተሰቡ በመንግስት ላይ ያለውን ተቃውሞ እያሰማ ነው። መንግስትም በበኩሉ የፈሪ ዱላውን እያወረደው ይገኛል።
1 186 187 188 189 190 250
Go toTop