ነፃ አስተያየቶች - Page 191

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ሰበር ወቅታዊ ፖለቲካዊ ሁኔታዎች – ኢህአዲግ እና ተቃዋሚዎች ወሳኝ ነጥብ ላይ ናቸው

April 26, 2014
ከጌታቸው በቀለ ሰበር ወቅታዊ ፖለቲካዊ ሁኔታዎች – ኢህአዲግ እና ተቃዋሚዎች ወሳኝ ነጥብ ላይ መሆናቸውን አውቀውት ይሆን? የግብፁ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የደህንነት ኃላፊ ዋሽግተን

“አማራ ከኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን፣ ከአፍሪካም እጅግ ድሃ ሕዝብ ነው”

April 26, 2014
ከድንበሩ ስዩም መቀመጫውን ኳታር ያደረገው አልጀዚራ እየተባለ የሚጠራው ቴሌቪዥን ጣቢያ በኢትዮጵያ ላይ ከሰሞኑ አንድ ዶክመንተሪ ፊልም አቅርቦ ነበር። ፊልሙ የሚያተኩረው በሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኘው

ከሰማያዊ ፓርቲ የሰላማዊ ሰልፍ አስተባባሪ ኮሚቴ ለሚዲያ ማህበረሰቡ የተላለፈ ጥሪ

April 26, 2014
     ቀን 18/08/ 2006 ዓ.ም ውድ የሚዲያ ማህበረሰብ አባላት፡- ባለፉት 23 ዓመታት ህወሓት/ኢህአዴግ በህገ መንግስቱ የሚዲያ ነጻነት እንደሚፈቀድ ቢደነግግም በተግባር ግን የራሱን ፕሮፖጋንዳ

ከሰማያዊ ፓርቲ የሰልፍ አስተባባሪ ኮሚቴ በየሃይማኖታችሁ ጣልቃ ለተገባባችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ የተደረገ ጥሪ!

April 26, 2014
ቀን 18/08/ 2006 ዓ.ም ውድ ሃይማኖታችሁ ላይ ጣልቃ እየተገባባችሁ ያላችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፡- ሰማያዊ ፓርቲ ኢትዮጵያውያን በነጻነት የፈለጉትን ሃይማኖት እንዲከተሉ፣ የፈለጉትን እምነት እንዲይዙ ባለው የጸና

ሰልፍና ሰደፍ፤ ዘመቻ ነቀምትና ዘመቻ ኢትዮጵያ – ከተክለሚካኤል አበበ

April 26, 2014
፩- የሲያትሉ ባተሌ ወዳጄ ደውሎ፤ “አንድነት የአዲስ አበባውን ሰልፍ ፈቃድ ተከልክሏል፡፡ ስለዚህ ምን ርምጃ ይውሰድ” በሚል ጥያቄ ሲያደርቀኝ ነበር፡፡ ሳንግባባ ተለያየን፡፡ ከሞላ ጎደል እሱ

በኢትዮጵያየቅንጦትግድቦችንመገደብለምንአስፈለገ? (ፕሮፌሰር አለማየሁገብረማርያም)

April 25, 2014
ከፕሮፌሰር  አለማየሁገብረማርያም ትርጉምበነጻነትለሀገሬ በኢትዮጵያ የቅንጦት ግድቦችን መገደብ ለምን አስፈለገ? ከፕሮፌሰር  አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ባለፈው

አስፈላጊው ለውጥ ፣ መጭው ምርጫና የተቃዋሚዎች “መሳተፍ” ጉዳይ

April 25, 2014
በናትናኤል ካብትይመር (ኦስሎ ኖርዌይ) የሰው ልጅ ግላዊና ማህበራዊ ህይወቱን ለማሻሻል እንዲሁም የለት ተለት ህይወቱን የተሻለ ለማድረግ በአካባቢው ወይም በሚኖርበት ሃገር ያለውን አካባቢያዊና መንግስታዊ ስርዓት

[የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ] – አንድነት ይመጣል፡ እውነቱም ይገለጣል (ከዲ/ኤፍሬም ስለሺ)

April 25, 2014
ከዲ/ኤፍሬም ስለሺ መጀመሪያ ከታናናሾቹ ጀመሩ፡ “ልጅ ያቦካው፡ ከሰንበት ትምህርት ቤቱ ጀርባ ወያኔ አለ እያሉ የቤተክርስቲያንን አንድነትን የጠየቁትን ወጣቶችን ሁሉ ተሳደቡ፡ ሲፈልጉ “ልጅ ያቦካው” ሲፈልጉ

ኢትዮጵያን ለዘመናት የተቆራኛት ልክፍት፡ ከዓላማ ይልቅ ጥላቻን መሪ ያደረገ ፖለቲካ!

April 21, 2014
ሰርጸ ደስታ እንኳን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ በዓል አደረሳሁ! ይህ የእኔ ብቻ አመለካከት ነው ብዬ አላምንም፡፡ እንደ እኔ አረዳድ ኢትዮጵያእጅግ ብዙ ዘመናት ለትውልድና አገር
1 189 190 191 192 193 250
Go toTop