ዜና “በኢሕአዴግ መንግስት የሕግ የበላይነት ጭላንጭል በሐገራችን እየተዳፈነ ነው” – (ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ) February 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ በኢሕአዴግ መንግስት የሕግ የበላይነት ጭላንጭል በሐገራችን እየተዳፈነ ነው!!! (ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ) ኢትዮጵያውያን የእስልምና እምነት ተከታዮች የሐይማኖት ነፃነታቸው እንዲከበርላቸውና የመንግስት ጣልቃ ገብነት እንዲቆም ላለፈው Read More
ዜና Hiber Radio: ፒያሳ የሚገኘው እሳት አደጋ እሳቱ ከጠፋ በኋላ መምጣቱ በነዋሪዎችና በአካባቢው ፖሊሶች ላይ ቅሬታ ፈጠረ February 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት Read More
ዜና UEFA Champions League 2013: በቻምፒየንስ ሊጉ የእንግሊዝ ክለቦች ወደ ሩብ ፍፃሜው መግባት ይችሉ ይሆን? February 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ የቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ድልድል ለእንግሊዛዊያን ክለቦች አስጨናቂ ይመስላል፡፡ ከ1995/96 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ አንድም የእንግሊዝ ክለብ በሩብ ፍፃሜው ላይታይ ይችላል፡፡ ማንቸስተር ዩናይትድ፣ ቼልሲ፣ ሊቨርፑል Read More
ዜና Nigeria won the Africa Cup of Nations for the third time February 12, 2013 by ዘ-ሐበሻ (BBC Sprots) — The dominant Super Eagles made the breakthrough just before half-time when Mba clipped the ball over Mohamed Koffi and then Read More
ዜና የናይጄሪያው ስቴፈን ኬሺ በተጫዋችነትና በአሠልጣኝነት የአፍሪካ ዋንጫ በማግኘት ሁለተኛው ሰው ሆነ February 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ከአሰግድ ተስፋዬ) የ29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ባለቤት የሆነችው የናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ስቴፈን ኬሺ በተጫዋችነትና በአሠልጣኝነት ዋንጫ በማንሳት ከአህጉሪቱ ሁለተኛው ሰው መሆን ችሏል። አሠልጣኙ ከእዚህ Read More
ዜና “ማህበረ ቅዱሳንን” ያያችሁ! February 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል በአንድም በሌላም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን እምነት ተከታይ ሆኖ ራሱን “ማህበረ ቅዱሳን” በማለት የሚጠራ ነፍሰ ገዳይ ሳለ መንፈሳዊ ጭምብል አጥልቆ Read More
ዜና የኢሕአፓ ወጣት ክንድ በክርሥትና እና በእሥልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን ላይ የሚደረገው አፈናና የመብት እረገጣ እንዲቆም ጠየቀ » February 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ የኢሕአፓ ወጣት ክንድ (ኢወክንድ) ዘ-ሐበሻን ጨምሮ ለሌሎች ሚዲያዎች ባሰራጨው መግለጫው በክርሥትና እና በእሥልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን ላይ የሚደረገው አፈናና የመብት እረገጣ እንዲቆም ጠየቀ። ሊጉ Read More
ዜና በሰደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ February 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ የወያኔ/ኢሕአዴግ ሥርዓት በአሁኑ ጊዜ በሁሉም የሥራ መስኮች ትኩረት ሰጥቶ እየተንቀሳቀሰበት ያለው በምርጫ 2002 ዓ.ም የተጠቀመበትን የተደራጀ የልማት ሠራዊት መገንባት በሚለው አንድ ለአምስት ፖለቲካዊ አደረጃጀቱ Read More
ዜና ሙስሊሞች በተለያዩ ከተሞች መንግስትን ሲያወግዙ፤ መሪዎቻቸውን ከጎናችሁ ነን ሲሉ ዋሉ February 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) መንግስት ጂሃዳዊ ሀረካት የተሰኘውን ፊልም ከለቀቀ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ በተለያዩ ከተሞች የተጠራው የሙስሊሞች የተቃውሞ ጥሪ በአዲስ አበባ እና በተከያዩ ከተሞች ከአርብ ጸሎት Read More
ዜና ሰበር ዜና -የባለራዕይ ወጣቶች ማህበር አመራሮች ባልታወቀ ምክንያት ከያሉበት እየታሰሩ ነው February 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ የባለራዕይ ወጣቶች ማህበር አመራሮች ባልታወቀ ምክንያት ከያሉበት እየታሰሩ ነው የባለራዕይ ወጣቶች ማህበር ሊቀመንበር ወጣት ሀብታሙ አያሌው፣ የማህበሩ ምክትል ሊቀመንበር ወጣት ሚካኤል Read More
ዜና “ብላቴናኢቱ ተኝታለች እንጂ አልሞተችም” ማቴ9፡24 – ከመኳንንት ታዬ (ቤተ-ክርስቲያን ስላለመከፈሏ) February 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከመኳንንት ታዬ(ቤተከርስቲያን ስላለመከፈሏ) ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በዚህ ምድር ላስተምሮ በነበረበት ግዜ” ከያኢሮስ ቤት በደረሰ ግዜ ብዙ ሰዎች ሲያለቅሱ ሲወጡ ሲገቡ አገኘ፤ ሹም ቢሞት Read More
ዜና ቦንድ ለመሸጥ ሳዑዲ የገባው ወያኔ ባዶ እጁን ከተቃውሞ ጋር ተመለሰ (የቪድዮ ማስረጃ ይመልከቱ) February 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) “ጀሃዳዊ ሃረካት” የተሰኘውን ፊልም በለቀቀ በሁለተኛው ቀን በሳዑዲ አረቢያ ቦንድ ለመሸጥ ሕዝቡን የሰበሰበው የወያኔ መንግስት ባዶ እጁን ተመለሰ። አዳራሹ ተበጥብጦ ቦንድም ሳይሸጥ ከፍተኛ Read More
ዜና በናይጄሪያ እዚህ መድረስ የብሄራዊ ቡድናችንን ብቃት መለካት ይችላል? February 8, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከቦጋለ አበበ በሃያ ዘጠነኛው የአፍሪካ ዋንጫ በምድብ ሦስት ተደልድለው የነበሩት ናይጄሪያና ቡርኪናፋሶ የፍፃሜ ተፋላሚ መሆናቸውን አረጋገጠዋል። ናይጄሪያና ቡርኪናፋሶ በአፍሪካ ዋንጫው ግምት ያልተሰጣቸው ሀገሮች ቢሆኑም Read More