የኢሕአፓ ወጣት ክንድ በክርሥትና እና በእሥልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን ላይ የሚደረገው አፈናና የመብት እረገጣ እንዲቆም ጠየቀ »

February 10, 2013

የኢሕአፓ ወጣት ክንድ (ኢወክንድ) ዘ-ሐበሻን ጨምሮ ለሌሎች ሚዲያዎች ባሰራጨው መግለጫው በክርሥትና እና በእሥልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን ላይ የሚደረገው አፈናና የመብት እረገጣ እንዲቆም ጠየቀ። ሊጉ “ዛሬም ጠባብነትና ግለኝነት ነግሶ ማመን በሚያቅት ግዝፈትና ፍጥነት የኢትዮጵያን ሕዝብ ለመከፋፈልና ለመበታተን ሀገራችንን በደም ውቅያኖስ ለመሸፈን የሚደረገው ሴራ ተጠናክሮ ቀጥሏል” ሲል በመግለጫው ገልጿል።  Read full story in PDF


Democracy denied

Previous Story

ጂሃዳዊ እርምጃን በኢትዮጵያ ላይ ያነጣጠሩት ሲጋለጡ. ከዳኛቸው ቢያድግልኝ

Next Story

“ማህበረ ቅዱሳንን” ያያችሁ!

Go toTop