ዜና - Page 348

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

የ2012/2013 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አስሩ መጥፎ የተጫዋች ዝውውሮች

May 12, 2013
ከይርጋ አበበ በ2012 ክረምት የተጫዋቾች ይዝውውር መስኮት ከተከናወኑ ዝውውሮች መካከል ለአዲሱ ክለባቸው ተገቢውን አገልግሎት መስጠት ያልቻሉትን አስር ተጫዋቾች የእንግሊዙ ዘሰን ጋዜጣ ለአንባቢያን አቅርቧል። እኛም

ወያኔ ባለስልጣናቱን አቶ መላኩ ፈንታን እና ገብረዋህድ ወልደጊዮርጊስን አሠረ

May 10, 2013
(ዘ-ሐበሻ) የወያኔ ሥርዓት በኢትዮጵያ ብቻውን ያሸነፈበትን ምርጫውን ሙሉ በሙሉ አሸንፌያለሁ በሚል ከማወጁ አስቀድሞ የሕዝቡን ስሜት ለመቀየር አቶ መላኩ ፈንታ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተርን

በቅዱስ እስጢፋኖስ ቤ/ክ ሲያጠምቁ የከረሙት አነጋጋሪው መ/ር ግርማ ወንድሙ እንዳያጠምቁ ታገዱ

May 9, 2013
“በቅዱስ እስጢፋኖስ ቤ/ክ ሲያጠምቁ የከረሙት አነጋጋሪው መ/ር ግርማ ወንድሙ እንዳያጠምቁ ታገዱ” width=”150″ height=”150″ class=”alignleft size-thumbnail wp-image-3064″ /> (ዘ-ሐበሻ) በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤ/ክ

ከዋሽንግተንና አካባቢዉ የጋራ ግብረሃይል የተሰጠ መግለጫ

May 8, 2013
የዋሽንግተንና አካባቢዉ የጋራ ግብረሃይል Email: dcjointtaskforce@gmail.com አምባገነኑ እና በፍጹም ማናለብኝነት የኢትዮጵያን ህዝብ ስብእና በመርገጥ፤ በማፈናቀል፤ በመግደል፤ ነጻነቱን በመቀማት፤ ሀገራችንን እየጠፋት የሚገኘዉ የወያኔ ስርአት ከእለት

ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን እንዲፈርስ መታዘዙ በአካባቢው ቁጣን ቀሰቀሰ

May 8, 2013
(ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ከአዲስ አበባ እንደዘገበው) በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቦረና ዞን ቡሌሆራ/ ሀገረ ማርያም/ ከተማ የምትገኘው ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን እንዲፈርስ መታዘዙ በአካባቢው ቁጣ መቀስቀሱን

ጥንታዊው ባንኮ ዲሮማ ሕንፃ የመደርመስ አደጋ ተጋርጦበታል

May 8, 2013
ከረጅም ዓመታትበፊት በልዩ ዲዛይን በአፄ ሀ/ስላሴና በምስካየ ህዙናን መድሃኒአለም የጋራ ገንዘብ የተሰራውና ንብረትነቱ የኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የሆነው ባንኮ ዲሮማ ሕንፃ ያለበቂ ጥናትና ጥንቃቄ
1 346 347 348 349 350 381
Go toTop