ዜና የአያት አክሲዮን ማህበርና የስራ አመራሮቹ ላይ በእስርና ከፍተኛ በገንዘብ ተቀጡ May 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ፍኖተ ነፃነት) የአያት አክሲዮን ማህበር፣ በስራአስኪያጁ አቶ አያሌው ተሰማና በሌሎች ማህበሩ አመራሮች ላይ ላይ በገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በተመሠረቱባቸው ክሶች ጥፋተኛ በመባላቸው ዛሬ በልደታ ፌዴራል Read More
ዜና የሙስናው አስር ምስጢር! (ማረ በላዎቹ ርስ-በርስ ተበላሉ!) May 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ በሰሎሞን ተሰማ ጂ. semnaworeq.blogspot.com Email: solomontessemag@gmail.com ለብዙዎች “ሙስና” የሚለው ቃል በ1989 ዓ.ም ወዲህ የተፈጠረ ሃይለ-ቃል ይመስላቸዋል፡፡ ነገር ግን አይደለም፡፡ ቃሉ ግዕዝ ነው፡፡ ትርጉሙም፣“ጥፋት” ማለት ነው፡፡ በአማረኛም Read More
ዜና የህወሃት ማበስበሱ ቁማርና የደኅንነቱ ሚና-የቀዩ መስመር ሰላባዎች? May 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ የቀዩ መስመር ሰላባዎች? By Goolgule.com May 20, 2013 መለስ ህይወታቸው እንዳለፈ ከተሰጡት አስተያየቶችና ትንቢቶች መካከል ቀዳሚው የመለስ ሞት ለህወሃት ጊዜውን ጠብቆ የሚፈነዳ ፈንጂ መሆኑ Read More
ዜና Sport: ከመንደር ሱቅ ጠባቂነት እስከ የአለም ምርጥ አሰልጣኝነት May 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከሊሊ ሞገስ ፈርጉሰን የነገሱበት ሀሙስ ያ ታሪካዊ ሀሙስ ነበር፡፡ በጠዋቱ ከሰፋፊዎቹ እስከ ታብሎይዶቹ፣ ከቢዝነስ ጋዜጦች የከረረ ፖለቲካ እስከሚያስተናግዱት ድረስ የሰር አሌክስ ፈርጉሰንን ፎቶግራፍ ማተም Read More
ዜና የባሕታዊው ማስታወሻ (ክፍል አንድ)- በገ/ ክርስቶስ ዓባይ May 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ በገ/ ክርስቶስ ዓባይ ግንቦት 10 ቀን 2005 ዓ/ም ክፍል አንድ አባ ወ/ ሥላሴ ይባላሉ፤ ይህን ዓለም ንቀው ዕድሜ ልካቸውን የለፉበትን የሥጋቸውን ድሎት ከምንም ባለመቁጠር Read More
ዜና በላተኛው አባ-መላ May 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከያሬድ አይቼህ ፤ ሜይ 20፥2013 የፓልቷኩ አባ-መላ ሰሞኑን ገኗል። መግነኑ አልከፋኝም … ይግነን … ለሁሉም ጊዜ አለውና። ግን አባ-መላን ብዙ ጊዜ አዳምጨዋለሁና የአባ-መላን ነገር Read More
ዜና Hiber Radio: ኢትዮጵያ በአፍሪካ የቡና ላኪዎች ሰንጠረዥ የነበራት ደረጃን ተነጠቀች May 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ግንቦት 11 ቀን 2005 ፕሮግራም ጋዜጠኛ አበበ ገላው አቶ መለስን አንገት ያስደፋበትን የተቃውሞ ድምጹ አንደኛ ዓመትን አስመልክቶ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው ቃለ Read More
ዜና ቅዱስ ጊዮርጊስ አሸነፈ May 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከይርጋ አበበ ትናንት በአሥር ሰዓት በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገ የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽንስ ዋንጫ ጨዋታ የኢትዮጵያው ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ የግብጹን ኢ.ኤን. ፒ.ፒ. አይ ( Read More
ዜና የዘንድሮውን የአውሮፓ እግርኳስን በዝውውር ሊያደምቁ የሚችሉ 9 ተጫዋቾች May 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከይርጋ አበበ የአውሮፓ ሊጎች የውስጥ ውድድሮች መጠናቀቃቸውን ተከትሎ ከሚጠበቁት ታላቅ የእግር ኳስ ዜናዎች መካከል ክለቦች የሚያደርጉት የተጫዋቾች ዝውውር አንዱ ነው። ውጤት ፊቱን ያዞረባቸው ታሪካቸውን Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና የ’ልማታዊው አርቲስት’ ሠራዊት ፍቅሬ የኢቲቪ ፕሮግራም ታገደ May 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በሕዝብ ዘንድ “ልማታዊ አርቲስት” በሚል የመሽሟጠጫ ስያሜ ከሚጠሩት አርቲስቶች መካከል የቀድሞው የደርግ ወታደርና የአሁኑ የወያኔ ስርዓት ዋነኛ አቀንቃኝ አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ፤ ለመንግስት በሚያደርጋቸው Read More
ዜና Sport: የቤካም እና የካራገር “ጫማ ሰቀላ” የእንግሊዛውያኑ ብቻ ሳይሆን የኛም ወሬ ሆኗል May 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከአሰግድ ተስፋዬ የተወዳጁ እግር ኳስ ስፖርት « ፈጣሪ » እንደሆነች የሚነገርላት ነገር ግን በዓለም አቀፍ ውድድሮች ብዙም ውጤታማ መሆን ያልቻለው እንግሊዝ በተለያዩ ወቅቶች ምርጥ Read More
ዜና ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በጀርመን በርሊን ከተማ ተካሄደ May 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዘጋቢ በየነ መስፍን ከጀርመን እ.ኤ.አ በሜይ 14 ቀን 2013 ዓ.ም. በጀርመን በርሊን ከተማ የኢትዮጵያውያን የፖለቲካና ሲቪክ ማህበር አባላት አንድነት ድርጅት (ኢ.ፕ.ኮ.) በጠራው ታላቅ የተቃውሞ Read More