ዜና የመምህራን ማኅበር በቴክኒክና ሙያ ኮሌጆችና ተቋማት መዳከም ዙሪያ ስጋቱን የሚገልጽ መግለጫ አወጣ May 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በስደት የሚገኘው የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ “የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጆችና ተቋማት” የውድቀት አደጋ አንዣቦባቸዋል ሲል ስጋቱን ገለጸ። ማህበሩ ለዘ-ሐበሻ በላከው Read More
ዜና ጠ/ቤተ ክህነት የመምህር ግርማ ወንድሙን እገዳ አጸና May 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዘ-ሐበሻ ከጥቂት ሳምንታት በፊት መምህር ግርማ ወንድሙ በደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤ/ክ እንዳያጠምቁ መታገዳቸውን መዘገቧ ይታወሳል። ዛሬ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዜና እንደሚያመለክተው ደግሞ አዲስ Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና ድምጻዊት አበበች ደራራ አረፈች May 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ አርቲስት ደበበ እሸቱ በፌስ ቡክ ገጹ እንደዘገበው፦ ለረጂም ዓመታት በራስ ቴአትር በድምጻዊነት ስትሰራና ለአድማጮችዋ ዜማዎችን ስታቀርብ ኖራ በስተመጨረሻው ወደ እስራኤል ሀገር ከትማ ስትኖረ የነበረችው Read More
ዜና የአንድነት/መድረክ የፖለቲካ ግንኙነት እና የጋራ እንቅስቃሴ ከመቀናጀት እስከ ግንባር ያለው አጠቃላይ ሁኔታ ግምገማ May 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሚያዝያ 19 ቀን 2005 ዓ.ም የአንድነት ፓርቲ ብ/ም/ቤት ባደረገው ስብሰባ ላይ ባስተላለፈው ውሳኔ መሰረት የአንድነት/መድረክ የፖለቲካ ግንኙነት እና የጋራ እንቅስቃሴ ከመቀናጀት እስከ ግንባር ያለው Read More
ዜና 5 ሰዓታትን በቀድሞ ማዕከላዊ ፖሊስ (ፍሬው አበበ በአዜብ መስፍን ክስ ከተመረመረ በኋላ የፃፈው) May 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ ፍሬው አበበ የሰንደቅ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ሰኞ ዕለት ከሰዓት በኋላ የተንቀሳቃሽ ስልኬ አንጫረረ፡፡ ሳነሳው ለስላሳ የሴት ድምጽ ፍሬው መሆኔን ማረጋገጫ ጠይቃኝ ስታበቃ የቀድሞ ማዕከላዊ Read More
ዜና ለፌደረሽን ምክር ቤት ህገ መንግስት አጣሪ ጉባዔ – ጉዳዩ፤ ህገመንግሰትዊ የመብት ጥሰት ስለተካሄደብን የቀረበ አቤቱታ May 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ Federation Council and Regional Government ለፌደረሽን ምክር ቤት ህገ መንግስት አጣሪ ጉባዔ እንደሚታወቀው እኛ ባለፈዉ አመት ከመጋቢት እስከ ሰኔ 2004 ዓም ድረስ ከመኖሪያ ቀያችን Read More
ዜና በሙስና ተጠርጥረው የታሰሩት ‘‘አያያዛችን ህገ-መንግስታዊ ሥርዓቱን የተከተለ አይደለም’’ አሉ (የፍርድ ቤት ውሎ) May 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ ‘‘አያያዛችን ህገ-መንግስታዊ ሥርዓቱን የተከተለ አይደለም’’ ተጠርጣሪዎች *‘‘እስካሁን ተከሳሽ የሚባል የለም፤ እነዚህ ሰዎች ተጠርጣሪዎች ናቸው’’ ፍርድ ቤቱ *‘‘በሚዲያ የሚተላለፈው ሪፖርት በቤተሰቦቻችን ላይ ጫና እየፈጠረ ነው’’ Read More
ዜና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በተጠርጣሪዎቹ ላይ በጥንቃቄ የታጀበ መግለጫ ሰጠ May 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ · ተጠርጣሪዎቹን ለመያዝ የታሰበው ከአቶ መለስ ህልፈት በፊት ነው · ተጨማሪ እርምጃ እንደሚወሰድ ኮሚሽነሩ ፍንጭ ሰጥተዋል · በተጠርጣሪዎቹ ላይ የተወሰደው እርምጃ ታስቦበት እንጂ በግርግር አይደለም ብለዋል በዘሪሁን Read More
ዜና ሰር አሌክስ ፈርጉሰን በቁጥሮች May 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከይርጋ አበበ 26 : 38 በስታዲየሙ የተሰቀለው የውጤት ማሳያ ኤሌክትሮኒክስ ሰሌዳ የፈርጉሰንን ከኦልድ ትራፎርድ መለዬት በማስመልከት ያስነበበው ጽሑፍ ነው ።ለዚህ ጽሑፌ ርዕስ ያደረኩት ይህ Read More
ዜና “በኢንቨስትመንት ስም የሚፈጸም የመሬት ነጠቃ፤ በኢትዮጵያ” ጥናት ትርጉም ይፋ ሆነ (ሊያነቡት የሚገባ) May 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) ግንቦት 5፣ 2005ዓም በኢንቨስትመንት ስም የአገር ሃብትና ትውልድን እየበላ ስላለው የመሬት ነጠቃ አስመልክቶ የኦክላንድ ተቋምና ድርጅታችን ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ Read More
ዜና ዜና ዘ-ትግራይ (አብርሃ ደስታ ከመቀሌ) May 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ አንድ፡ አድዋ በትግራይ አድዋ ወረዳ የሚገኙ ሦስት የአልመዳ ፋብሪካዎች (አልመዳ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ፣ አልመዳ ልብስ ስፌት ፋብሪካና (አልመዳ) ሳባ እምነበረድ ፋብሪካ) የኬሚካል ቆሻሻ (Chemical Read More
ዜና የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሄራዊ ንቅናቄ የሰማያዊ ፓርቲን የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ ደገፈ May 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ ሰማያዊ ፓርቲ ሚያዚያ 29 2005 ዓም የአፍሪካ ህብረት የወርቅኢዮቤልዮ በአል በሚከበርበት ሰዓት ሰላማዊ ሰልፍ መጥራቱን ተከትሎ “የሰማያዊ ፓርቲ ጥሪ የሁሉም ሃገር ወዳድ Read More
ዜና Hiber Radio: የስዬ አብርሃ ወንድም ዳግም በሙስና ታሰረ May 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ! የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ግንቦት 4 ቀን 2005 ፕሮግራም አቶ መስፍን (በዲሲ የአቶ መለስን ልደት ሊከበር አይገባም ያለውን ተቃውሞ ካስተባበረው ግብረ Read More