ዜና - Page 349

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

Hiber Radio: “ኢትዮጵያውያንን በአውሮፕላን መርዝ እየረጨ ያስጨረሰው ግራዚያኒ ሐውልት ሲቆምለት እሱ ያስገደላቸው አቡነ ጴጥሮስ ሐውልታቸው መፍረሱ ያሳዝናል” ኪዳኔ ዓለማየሁ

May 8, 2013
የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሚያዚያ 27 ቀን 2005 ፕሮግራም > አቶ ኪዳኔ አለማየሁ የግራዚያኒ ሐውልት እንዲፈርስ ዓለም አቀፍ ተቃውሞ የሚያስተባብረው ግብረ ሀይል ቦርድ ም/ሰብሳቢ ለህብር

Sport: ቅዱስ ጊዮርጊስ የራሱን እድል በራሱ አሳልፎ ሰጥቷል (አስተያየት)

May 6, 2013
ከይርጋ አበበ ዛማሌኮች በጽናት እስከመጨረሻው በመጫወታቸውና የጊዮርጊሶችን መዘናጋት በመረዳታቸው ጨዋታውን በአሸናፊነት አጠናቅቀዋል፤ የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ በሜዳው እና በደጋፊው ፊት

“‘አማራ ኬላ’ የሚባሉ አምስት ቦታዎች አሉ፣ የአማራ ተወላጆች በነዚህ ኬላዎች አያልፉም” – ኢንጂነር ኃይሉ ሻውል

May 6, 2013
(ዘ-ሐበሻ) በክልሎች ስለሚፈናቀሉ አማሮች ጉዳይ ምን አስተያየት አለዎት? በሚል በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ አስተያየታቸውን እንዲሰጡ የተጠየቁት የመኢአድ ፕሬዚዳንት ኢንጂነር ኃይሉ ሻውል “አሁን ቤንች ማጂ

የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት አንዷለም አራጌን እንዳይጠይቁ በልዩ ሀይል ተባረሩ

May 5, 2013
የትንሳኤን በዓል ምክንያት በማድረግ ወጣቱን ፖለቲከኛና የፓርቲው አመራር አንዷለም አራጌን እንዲሁም ሌሎችን የፖለቲካና የህሊና እስረኞች  ለመጠየቅ ቅዳሜ መጋቢት 26 ቀን 2005 ዓ.ም የአንድነት
1 347 348 349 350 351 381
Go toTop