ዜና አንድነት “የፀረ ሽብርተኝነት ሕጉ የኢህአዴግ የዕድሜ ማራዘሚያና መጠቀሚያ ከመሆን በዘለለ ፋይዳ አለው ብለን አናምንም” አለ May 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ “የፀረ ሽብርተኝነት ሕጉ የኢህአዴግ የዕድሜ ማራዘሚያና መጠቀሚያ ከመሆን በዘለለ ፋይዳ አለው ብለን አናምንም” ሲል ትናንት በነአንዷአለም አራጌ ላይ የወሰነውን የፍርድ Read More
ዜና ኮትዲቯር ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ሻምፒዮን ሆነች May 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ በፊፋ የእግር ኳስ ደረጃ ከአፍሪካ አንደኛ ከዓለም ደግሞ አስራ ሁለተኛ ደረጃ ላይ የምትገኘው ኮትዲቯር የአፍሪካ ከአስራ ሰባት ዓመት በታች ሻምፒዮን መሆኗን አረጋገጠች። በሞሮኮ ማራኬች Read More
ዜና የኢትዮጵያ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፍትህ መቀበሩን አረጋገጠ May 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከነመራ ዲንሳ ከ፩፯ አመት የደርግ የጭቆና አገዛዝ ማብቂያና ስርአቱ ካበቃበት ከ፩፱፰፫ ወርሐዊ ግንቦት ጀምሮ ለ፪፪ አመታት የስርአቱን ለዉጥ ተከትሎ ስልጣንላይ በሀይል ተቆናጦ ያለዉ የህወሐት Read More
ዜና በቬጋስ ላለፉት ሁለት ወራት በሥራ ማቆም አድማ ላይ የነበሩ የታክሲ አሽከርካሪዎች በድል ወደ ሥራ ተመለሱ May 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ የሀበሻውን ህ/ሰብ ላደረገላቸው እገዛ አመስግነዋል የፍሪያስ አሽከርካሪዎች ተቃውሞ ቀጥሏል በቬጋስ ለሁለት ወራት በዘለቀ የስራ ማቆም አድማ ላይ የቆዩት የየሎ ቼከር ስታር የታክሲ አሽከርካሪዎች በዩኒየኑ Read More
ዜና ግልጽ ደብዳቤ ለብፁዓን ወቅዱሳን አቡነ መርቆሬዎስና አቡነ ማትያስ፤ May 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ ለቸሩ የኢትዮጵያ አምላክ፤ ለእግዚአብሔር፤ ለእመቤታችን፤ ለቅድስት ማርያም፤ ለሊቃነ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤልና ለቅዱስ ገብርኤል፤ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አባቶችና ምእመናን። አቤቱታ፤ በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ላይ ለተጋረጡት ከባድ ችግሮች Read More
ዜና የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ተነሳ May 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ፟) በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ድርሻ ያለው የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ከሚገኝበት ቦታ ዛሬ ተነሳ። ሐውልቱ በጊዜጣዊነት ያርፍበታል ወደተባለው ብሄራዊ ሙዚየም ቢዛወርም አሁንም ሕዝቡ በሐውልቱ Read More
ዜና አሥሩ ዋንጫዎች:- አሥሮቹ ጀግኖችና አሥሩ ዓመታት በኦልድትራፎርድ – ክፍል 2 May 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከይርጋ አበበ በትናንቱ የክፍል 1 ዘገባ የእንግሊዙ ታላቅ ክለብ ባለፉት 10 ዓመታት ውስጥ ከውጤታማው አሠልጣኝ ጋር ያጣጣማቸውን 10 ዓመታት ስንመለከት ቡድኑ ካስፈረማቸው ተጫዋቾች መካከል Read More
ዜና የጊቢ ሞት በተባለ ኦፕሬሽን በየመን ወደ 1000 የሚጠጉ ኢትዮጵያዊያን ከአፋኞች ነጻ ወጡ May 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ ግሩም ተ/ሀይማኖት (በየመን በስደት ላይ የሚገኝ የነፃው ፕሬስ ጋዜጠኛ) ለሰሞኑ የየመንን መገናኛ ብዙሃን ትኩረት የሳበው የኢትዮጵያያኑ ላይ እየጠፈጸመ ያለው አሰቃቂ ስራ ሲሆን ከችግሩ ጀርባ Read More
ዜና የፐርዝ ከተማ ኗሪዎች የዘር ማጥፋት ሰለባ ለሆነው ወገናቸው ደራሽ ለመሆን ተንቀሳቀሱ May 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዝርዝሩን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ (Read full story in PDF) Read More
ዜና “ኢሕአዴግን ጥለን እኛ እዚህ የምንቧቀስ ከሆነ ኢሕአዴግ ባይወድቅ ደስ ይለኛል” – ግርማ ሰይፉ (የፓርላማው አባል) May 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ለፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ የማተሚያ ማሽን መግዢያ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ላይ ወደሚኒያፖሊስ የመጡት ብቸኛው ተቃዋሚ ፓርቲ የፓርላማ አባል የሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ 3 ጥያቄዎች Read More
ዜና በፌደራል መ/ቤቶች ዝርክርክነቱ ተጠናክሮ ቀጥሏል (ሪፖርታዥ) May 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ በፌዴራል መ/ቤቶች – ወደ 1.4 ቢሊየን ብር አልተወራረደም – በ30 መ/ቤቶች 353.6 ሚሊየን ብር ደንብና መመሪያን ያልተከተለ ግዥ ተፈጽሟል – በ9 መ/ቤቶች 3.5 ቢሊየን ብር ባልተሟላ Read More
ዜና ዶ/ር መረራ ጉዲና እና አቶ ገብሩ አስራት ለአንድነት ፓርቲን ጥያቄ ምላሽ ሰጡ May 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ በአንድነት የግምገማ ሪፖርት ላይ የመድረክ አባል ፓርቲዎች ምላሽ ” አንድነት በመድረክ ውስጥ ስላለው ሚና በተመለከተ ለአንድ ወር ተካሂዶአል የተባለው ጥናት የመንገድ ላይ ሥራ ነው” Read More