ነፃ አስተያየቶች ደውሉ ይጮሐል!! February 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ መንጋውን ጠባቂ አርጎ ሰይሟችሁ ዋ ለ እናንተ ይብላኝ በቃል ለጠፋችሁ የነብስን አደራ ሜዳ ስትበትኑ ጠባቂ በማጣት መምህናን ማስኑ ፤ ተኩላ ሲናጠቀው የጌታውን መንጋ ስይሙን Read More
ነፃ አስተያየቶች የፍቅር ፏፏቴ – (በፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ) February 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ ውድ አንባቢዎች ሆይ! ከግጥሞቼ ቆንጥሬ ለ እናንተ ለማካፈል ስለ አሰኘኝ እነሆ። የራሴ መለያ አሻራ የሆነው የግጥም አመታት ስልቴ እንደተጠበቀ ነው። አጸጻፌን አትኩረው ከአጤኑት፡ የኔ Read More
ነፃ አስተያየቶች መርዝ ከውጭ ይረጫል ወይም ከውስጥ ይመነጫል – ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ-ማርያም February 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ-ማርያም የካቲት 2005 … በአለፉት ሠላሳ አምስት ዓመታት ኢትዮጵያ ችግሮችን መፈልፈያ መሣሪያ ሆናለች፤ ለብዙ ምዕተ-ዓመታት ይዘናቸው (ምናልባትም አቅፈናቸው ማለት ይሻል ይሆናል) Read More
ነፃ አስተያየቶች ህወሃት ሊወድቅ ነው (ለነጻነታችን እንጨክን ፡ እንቆሽሽ!) – በያሬድ አይቼህ February 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ ፌብሩዋሪ 20፡2013 – በያሬድ አይቼህ ገዢው ፓርቲ ለጥገናዊ ለውጥ ምንም አይነት ቦታ የማይሰጥ መሆኑን በተደጋጋሚ ግልጽ አድርጓል። አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትርም ይህንኑ ጉዳይ አስምረውበታል። ከዚህ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኦርቶዶክስ ቤት ክርስቲያንን አንድ ሊያደርግ የሚችል የመፍትሄ ሃሳብ ! February 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ካሳ muziky68@yahoo.com የካቲት 12 2015 ዓ.ም «በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ! የአቡነ ጳዉሎስን ሕልፈት ተከትሎ፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ዉስጥ Read More
ነፃ አስተያየቶች ”መክበር እንደ ታማኝ በየነ” February 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ ጊዜው ሩቅ ቢሆንም ዛሬም ትዝ የሚለኝ ነገር ታማኝን መጀመሪያ ያየሁበት ቀን ነው። አንድ ወዳጄ ብሄራዊ ትያትር የቅዳሜውን የጠዋት ሲኒማ ለማየት ተቃጥረናል። በ1970 መጨረሻ ላይ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ጭንጋፍ (ምቱር) ፓትርያርክ” – (በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ) February 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ PDF “ጭንጋፍ (ምቱር) ፓትርያርክ” – (በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ) (በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ) ማሰሰቢያ፦ “ወለእመ ተራድአ በመኳንንተ ዝንቱ ዓለም፡ወተሠይመ ለቤተ ክርስቲያን እምሃቤሆሙ ይትመተር ወይሰደድ ውእቱኒ ወኩሎሙ እለ Read More
ነፃ አስተያየቶች በወያኔ ኢትዮጵያ: ቆርጦ ቀጥል ፖለቲካ፣ ቆርጦ ቀጥል ኢኮኖሚ February 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዶ/ር ዘላለም ተክሉ 02/19/2013 ሰሞኑን በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እየተላለፈ ያለውን አሳፋሪ “ የጀሃዳዊ ሃረካት” ድራማ በአግራሞት ስመለከትና በቅርቡም ይለቀቃል ተብሉ ስለሚጠበቀው “ ነውጥን ናፋቂ የሩቅ Read More
ነፃ አስተያየቶች ያውራምባው ታይምስ ድረ ገጽ ባለቤት ዳዊት ከበደ ወይስ ቀለለ? February 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ By: Asress ያውራምባው ታይምስ ድረ ገጽ ባለቤት ዳዊት ከበደ እንደብዙዎቹ ጋዜጠኞች በምርጫ 97 ታስሮ ከተፈታ በኋላ ትግሬ በመሆኑ ምክንያት ተመልሶ ጋዜጣ ከመጻፍ አልተከለከለም:: አዲስ Read More
ነፃ አስተያየቶች ስለ መንበረ ፕትርክናው ዕጩዎች የቅድመ ምርጫ ግምት February 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ (የሐራ ተዋሕዶ ድረ ገጽ ዘገባ) ኀምሳ አራት ዓመት ወደ ኋላ፤ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ፓትርያሪክ ለኢትዮጵያ የተገኘው ብፁዕ አቡነ ባስልዮስ ዕጨጌ ወጳጳስ ሰኔ 21 ቀን 1951 Read More
ነፃ አስተያየቶች ሞትን በሕይወት፣ ጥላቻን በፍቅር የረታ ‹‹ይቅርታ!›› February 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከዕንቁ መጽሔት የተወሰደ – ጸሐፊው በፍቅር ለይኩን፡፡ በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን ከተማ የሚገኙ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች፣ ጓደኞቿና የነፃነት ትግሉ አጋሮቿም፡- ‹‹እናዝናለን ኤሚ…ፍቅርሽ፣ ርኅራኄሽ፣ ለሰው ልጆች Read More
ነፃ አስተያየቶች ፍኖተ ነፃነት 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁ 65 February 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ የማተሚያ ማሽኑን ለመግዛት ውጤታማ እንቅስቃሴ ጀምረናል አቶ ስዩም መንገሻ ኤዲቶሪያል ቦርድ የአስተዳደርና ፋይናንስ ኃላፊ 28 ተቃዋሚ ፓርቲዎች ኢህአዴግን በጋራ ለመታገል የመግባቢያ ስምምነት ሊፈራረሙ ነው ኢህአዴግ ከምርጫ Read More
ነፃ አስተያየቶች ውሸት! ውሸት! ውሸት! ውሸት! ውሸት! – የዋሾ መንግስት ጩኸት February 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሉሉ ከበደ ሰሞኑን ወያኔ የተለመደ የውሸት ድራማ ሰርቶ፤ ሲሞን በረከት በሚባል፤ የማያምር፤ የማያፍር የኤርትራ ሰው፤ ጭራሹን አማራ ነኝ ብሎ እንዲያታልል ወያኔ የቀጠረው ባእድ የፕሮፓጋንዳ Read More
ነፃ አስተያየቶች ደራሲው ያልተገለጸው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን አሳፋሪ ፊልም “ጀሀዳዊ ሃራካት” February 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ Yonas Haile ውሸትን ማቀናበር ልማዱ አድርጎ የያዘው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ዛሬም ደራሲያቸው በውል ያልተገለጹ ድራማዎችን ማቅረቡን ቀጥሎበታል፡፡ በተለይ የኢትዮጵያ ሙሲሊሞችን ጥያቄን ለመቀልበስ የተቀነባበረው ጀሃዳዊ ሀራካት Read More