ነፃ አስተያየቶች ሐረርነት እና ጎንደርነት! June 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ በሰሎሞን ተሰማ ጂ አዳላህ እንዳልባል እንጂ፣ የዚህ መጣጥፍ ርዕስ “ጎንደርነት እና ሐረርነት”ም ቢባል አያወዛግብም፡፡ ነገር ግን፣ ሐረር ከጎንደር በምስረታዋም ሆነ በቀደምትነቷ የታወቀች ስለሆነ ነው Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢሳት – በደረጀ ሀብተወልድ (ጋዜጠኛ) June 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከሁለት ሣምንት በፊት ሲቪሊቲ ፓልቶክ ባዘጋጀው የጋዜጠኞችና የተለያዩ ተጋባዥ እንግዶች ውይይት ላይ ኢሣትን በመወከል ተሳትፌ ነበር። በክፍሉ ታዳሚ ከነበሩት ከ 500 በላይ ተሳታፊዎች መካከል Read More
ነፃ አስተያየቶች የኃይል መቋረጥ እያሰከተለ ያለው ቀውስ June 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ ተሻለ መንግሥቱ (teshalem1@gmail.com) ይህን ጦማር የምጽፈው፣ እንደልዩ ዕድል ወይም አጋጣሚ ሆኖ ከንፍሮ ውስጥ ጥሬ እንደሚገኝ ሁሉ በወያኔ መንደር ውስጥ ስለሀገራቸው የሚጨነቁ በጣት የሚቆጠሩ ባለሥልጣናትና Read More
ነፃ አስተያየቶች ጃዋር መሐመድ – “ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ” June 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከናይትሮ ኢትዮጵያን . ከናይትሮ ኢትዮጵያን … ኢትዮጵያን በአሁኑ ወቅት እያስተዳደረ ያለው ማን ነው? Read More
ነፃ አስተያየቶች ባለ ሀገር እስከምንሆን ትግሉ ይቀጥላል June 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዳንኤል ተፈራ (የግል አስተያየት) ሳምንቱ በስራ ውጥረት ሽው ብሎ እንዳለፈ ያወቅሁት እሁድ ማለዳ ከቤተሰቤ ጋር ሳሳልፍ ነው፡፡ ሳምንቱንም ሙሉ ትኩረት ሳልሰጣቸው በምትኩ ሃገራዊ ሃላፊነቴን Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያዊያን ትግል – ( ክፍል ሶስት ) June 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ የሁለት ደረጃ ትግላችን፤ ሰኔ ፲፰ ቀን ፳ ፻ ፭ ዓመተ ምህረት – June 25, 2013 ከአንዱ ዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ፤ Facebook እና Twitter Read More
ነፃ አስተያየቶች “ድርጅታዊ ምዝበራ” አክሎግ ቢራራ (ዶር) June 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ “ኢትዮጵያ ድሃ የሆነችው የሚበቃት ሃብት ስለሌላት ሳይሆን አዙሪት የያዘው ፖለቲካና የተንሻፈፈ ፖሊሲ ስለተጣቧት ነው። የ ዶክቶር አክሎግ ቢራራን መጽሃፍ ሳነብ የተማርኩትም ይህንኑ ሃቅ ነው። Read More
ነፃ አስተያየቶች ማነዉ ፈሪዉ ተቀዋሚ ወይስ ህወሃት/ ኢህአደግ? June 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሰላም ፍቅሬ / ከጀርመን ሰሞኑን በ20/06/2013 በአሜሪካ ኮንግረስ በኮንግረስ ማን የተከበሩ ሚስተር ስሚዝ ኢትዮጵያ ከመለሰ በኋላ ፦የወደፊት ዲሞ ክራሲና የሰበአዊ መ ብት በሚ ል ርዕስ Read More
ነፃ አስተያየቶች እኔ እማልሰጣችሁ ፣ እናንተ እማትወስዱት…. June 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ ያለስም፣ ስም – ስጡኝ ቅጡኝ፣ አስቀጡኝ፤ አግዙኝ፣ ወርውሩኝ፣…… በማጎሪያችሁ እሰሩት…. እጀን፣…… በካቴናችሁ ‘ጠንዙት’…..እግሪን፣ …. በእግር ብረታችሁ ቸንክሩት፣ ገንዙት፣ ….. ይደንዝዝላችሁ ሽባ ሆኘ ልቅር፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች ምነዋ ! ማንዴላችን ? ! June 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ የግርጌ ማስታዎሻ : ከዘጠኝ አመት በፊት ያጣሁት አንድ ወንደም ነበረኝ ፣ ጋዜጠኛና ደራሲ መጽሐፈ ሲራክ የሚባል። መጽሐፈ የሃገር ፍቅር ልክፍቱን ብቻ አልነበረም ጥሎብኝ እስከ Read More
ነፃ አስተያየቶች ስለኢሳት ለኢትዮጵያውያን የተላከ መልእክት! June 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ኢትዮጵያ ሀገራችን የለየላት የዜጎቿ እሥር ቤት ከሆነች በጥቂቱ 22 ዓመታት አለፉ፡፡ ከ22 ዓመታት በፊት የነበረው ሥርዓተ መንግሥቷ አሳሪና ገዳይ ቢሆንም እንደሥርዓትና Read More
ነፃ አስተያየቶች ወያኔ እና ግንቦት 7 June 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ ወያኔ ማን ነው? ዎያኔ ጫካ በነበረበት ዘመን ብሄሬ ተጨቁኗል በማለት ኢትዮጵያን ለማዳከም በሚፈልጉት በግብጽ በሶርያ እና በሻብያ እየተረዳ 17 ሰባት አመት ሙሉ ኢትዮጵያን በእርስ Read More
ነፃ አስተያየቶች ምክር ቤቱ በቀኝ ክፍ ሲያጠቃ ዋለ – ከግርማ ሠይፉ June 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ከግርማ ሠይፉ ማሩ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሦስተኛ ዓመት ሁለተኛው ዓመት አጋማሽ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ መለስ ዜናዊ በሞት መለየት መንስዔ ከገባበት የሀዘን ድባብ ተላቆ ከወትሮ በተሻለ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዶክቶር ብርሃኑ ነጋ ና አውራምባ ታይምስ – ከግርማ ካሣ June 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዶክቶር ብርሃኑ ነጋ ና አውራምባ ታይምስ ግርማ ካሳ (muziky68@yahoo.com) ጁን 23 2013 ከዶር ብርሃኑ ጋር አንድ ወቅት፣ የቅንጅት አመራር አባል የነበሩ Read More