“ድርጅታዊ ምዝበራ” አክሎግ ቢራራ (ዶር)

“ኢትዮጵያ ድሃ የሆነችው የሚበቃት ሃብት ስለሌላት ሳይሆን አዙሪት የያዘው ፖለቲካና የተንሻፈፈ ፖሊሲ ስለተጣቧት ነው። የ ዶክቶር አክሎግ ቢራራን መጽሃፍ ሳነብ የተማርኩትም ይህንኑ ሃቅ ነው። ችግሮቻችን ሁሉ ዞረው-ዞረው ከ አስተዳደር ብልሹነት ጋር ይያያዛሉ።” አክሎግ ቢራራ (ዶር)

ዶክቶር አክሎግ በዚህ መጽሃፋቸው የ ኢትዮጵያን መሰረታዊ ችግሮች ውልቅልቅ አርገው በማሳየታቸው ብቻ አይደለም የተደመምኩት። ከሁሉ በላይ ከገባንበት አረንቋ እንድንወጣ መንገዱን ለማሳየት በመቻላቸው ነው። ኢትዮጵያዊያን፤ በተለይም፤ ወጣቱ ትውልድ ችግሩን በሚገባ ተረድቶ መፍትሄ እንዲያመጣ ካስፈለገ ይህን መጽሃፍ ደጋግሞ ማንበብ አለበት።

 የ ዶክቶር አክሎግ መጽሃፍ  ሽፋን – “ድርጅታዊ ምዝበራ”

Previous Story

ማነዉ ፈሪዉ ተቀዋሚ ወይስ ህወሃት/ ኢህአደግ?

Next Story

የሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች ተቃውሞ ቀጥሏል

Go toTop