ነፃ አስተያየቶች - Page 22

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ፋኖስ:  በአውሮፓ የኢትዮጵያውያን ግብረሃይል በየሁለት ሳምንቱ የሚወጣ ልሳን

October 10, 2023
ቁጥር 1  መስከረም 28 ቀን 2016ዓም(09-10-2023) ፋኖስ ጨለማን አስወግዶ ብርሃን በመለገስ የማይታዩንን እንድናይ የሚረዳን ሲሆን፣ እንደ ፋኖስ በአገራችን በጊዜው የሚታዩና ያልታዩ ጉዳዮችን በማንሳት ውዥንብሮችን ለማስወገድና ለሚከሰቱ ችግሮች ጥንቃቄና የመፍትሔ መንገዶችን ለማሳየት የሚቀርቡ ሃሳቦች የሚስተናገዱበት

ፍትህና ነጻነት ለጠለምት አማራ

October 10, 2023
ፍትህና ነጻነት ለጠለምት አማራ                Justice and Freedom for Telemt Amara telemtgondar@gmail.com ይድረስ ለተከበርከውና ለጀግናው የጠለምት ሕዝብ “ የምን ሕዝበ-ውሳኔ…”? መስከረም 27, 2016 ዓ/ም ትህነግ ጎንደርንና ትግራይን ክ/ሃገር የሚያዋስነዉን

የሰላም ዋጋው በእውነት ስንት ነው?  – ሙናች ከአባይ ማዶ ፊላው ስር  ገሳ ለብሶ እየቆዘመ 

October 7, 2023
በምድራችን ሰዎች ሲገናኙ “እንደምን አደራችሁ፣ እንደምን ዋላችሁና እንደምን አመሻችሁ” የሚባባሉት የሰላምታ ትክክለኛ ትርጉም ለብዙዎቻችን በደንብ የገባን እና የተረዳነው አይመስልም:: ጨለማን ተገን አድርጎ ንብረትን ብቻ

ወሳኙ የፋኖና የኢትዮጵያ ሕዝብ ትግል። ኅልውናን ከማዳን እስከ ሐገር ግንባታ።

October 7, 2023
“ሁሉም እርዳታ በአስቸኳይ ወደግንባር” ይህ ከላይ የሚታየው የምስለኔ አስተዳደር፣ የተረኛውን የአንድ ብሄር የበላይነትን ለማረጋገጥ፣ በሁሉም ክልልሎች ተተግብሯል። በዚህ ወሳኝ ወቅት በሁሉም ክልልሎች የሚገኝ የኢትዮጵያ

በምድራችን እየሆነ ባለው ጉዳይ ህመሜ:-  (ያልታመመ ካለ ጤነኛ አይደለም) – ከአባይ ማዶ! ገሳ ለብሶ! እየቆዘመ!

October 5, 2023
አገሬን እወዳለሁ ካልን ለእውነት እንጂ ለብሄር ወይም ለዘር ፈጽሞ ጠበቃ አንሁን! በቀድሞ ጊዜ ሁኔታዬ ደስ ያላለው አንድ የደርግ ካድሬ የነበረ ዘመዴ “ደም ከውኃ ይወፍራል”

ከአንድሺህ በላይ የብልጽግና ካድሬ ሰልጣኞች «ምርቃት» ላይ ተላልፎ ያፈተለከ ምስጢራዊ ንግግር – ወንድወሰን ተክሉ

October 4, 2023
ፋሺስታዊው የኦሮሙማው ቁንጮ አቢይ አህመድ ውስጥ ለውስጥ ሲያሽከረክር የቆየውን ጸረ ኤርትራ መንግስትና ጸረ የኤርትራ ሕዝብ ድብቅ ፖሊሲውን ሰሞኑን እያሰለጠናቸው ባሉት ካብኔት ምኒስትሮችና ከፍተኛ የብልጽግና

ታማኝ የአብይ ሰዎች በአማራ ክልል፣ ታማኝ ፓርቲ ለአብይ! – አንዳርጋቸው ጽጌ

October 3, 2023
የአብይ አህመድ አገዛዝ የጀመረውን አማራን የማንበርከክ ወረራ የተሳካ ለማድረግ፣ የመከላከያ እና የሲቪል አመራሩን በከሃዲነትና በታማኝነት መስፈርት እየለካ የኢተርኔት አገልግሎት የዘጋባቸውና የለቀቀላቸው መሆኑ የሚቀጥለው የስም

ለመሆኑ አንድ ዐይነት አመለካከት ያላቸው ምሁራን አሉ ወይ? አንደኛውስ ከሌላው በምን ይለያል?

October 3, 2023
          ግልጽ ያልሆኑና አወዛጋቢ ነገሮችን ለመፍታት ያህል!          ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)         ጥቅምት 03፣ 2023 ምሁራንና ምሁራዊ አስተሳሰብን አስመልክቶ በእኛ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ከፍተኛ አለመግባባት አለ። አብዛኛውን ጊዜ ምሁሩ ቢስማማ፣

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ የፕራይቬታዜሽን ጨረታ ይታገድ!!! – ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ)

October 2, 2023
የኮነሬል አብይ ኦህዴድ ብልፅግና መንግሥታዊ የልማት ድርጅቶች ሸጦ ለጦርነት ማዋል ይታገድ!!!በኦክቶበር 5 ቀን 2023እኤአ የሚደረገው፣  የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ የፕራይቬታዜሽን  ጨረታ  ይታገድ!!! የኮነሬል አብይ ኦህዴድ

ከአማራ ፋኖ፣ ከኢትዮጵያ ፋኖ፣ ይድረስ ለሎንዶን ፋኖ!!! ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ)

October 1, 2023
ኦህዴድ ብልጽግና መንግሥታዊ ልማት ድርጅቶችን ለመሸጥና የጦር መሳሪያዎች ለመግዛት በሎንዶን ከተማ  በ9 ኦክቶበር 2023እኤአ ቀጠሮ ይዘዋል፣ በሠልፍ እናክሽፈው!!! Ethiopian Investment Summit scheduled for Monday,

የብሄረተኝነትና የዘር ፖለቲካ አደገኛነት ማሳያ፣ እነ ዩክሬንን ማየት ይበቃል – ግርማ ካሳ

October 1, 2023
በኢትዮጵያዉያን መካከል ስለ ዩክሬን ብዙ አይነገረም፡፡ በዩክሬን ያለው ችግር ስር መሰረቱ ብሄረተኝነት ነው፡፡ የተወሰኑ በዩክሬን ያሉ ፖለቲከኞች በራሺያኖች ላይ ካላቸው ጥላቻ የተነሳ፣ በዩክሬን የሚኖሩ
1 20 21 22 23 24 250
Go toTop