ነፃ አስተያየቶች - Page 24

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ያልተገታ ምላስ አማራውን ይጎዳዋል አክሎግ ቢራራ (ዶር)

September 19, 2023
የጂምላ እልቂት፤ የጂምላ እስራት፤ የጂምላ እንግልት፤ የጂምላ ፍልሰት፤ የጂምላ የስነልቦና ጦርነት፤ የጂምላ የተቋማት ውድመትና የማህበረሰባዊ ኢኮኖሚ ምክነት የሚካሄድበት ሕዝብ አማራው መሆኑ አያከራክርም። ለዚህ ነው፤

አማራ በድርድር የሚፈታ ችግር አልገጠመውም! ይነጋል በላቸው

September 17, 2023
የአማራን ችግር በሚመለከት ሁለቱ ብቸኛ አማራጮች የሚከተሉት ናቸው፦ አማራየታወጀበትንዓለም አቀፍ የዘር ፍጂት አክሽፎ ለኦሮሞውም ሆነ ለሌላው ነገድ በእኩልነት  የምታኖረውን የጋራ ሀገር (ኢትዮጵያን)መፍጠር፡፡ አማራበኦሮሙማተሸንፎ ከምድረ ገጽ መጥፋት in whatever way the Illuminati or Luciferians propose, in genocide or ethnic cleansing. (በጄኖሳይድም ይሁን ጎሣና ነገድን

በገዛ ራሳችን መሪር እውነታ ዙሪያ እየዞርን ከቶ የትም አንደርስም!

September 17, 2023
September 16, 2023 T.G በተፈጥሮ ወይም በመማር ወይም በልምምድ ወይም በሁሉም የምናገኘው የትኛውም መልካም  የሙያ ዘርፍ በማህበረሰብ ውስጥ ተወልዶ የሚያድግና መልሶ የማህበረሰቡን ሁለንተናዊ ምንነት፣ ማንነት፣

እናንተዬ ፦ ዉሸት ይጋባልን ወይንስ ይወረሳል ?? (እውነቱ ቢሆን)

September 9, 2023
ወያኔ በቅዠት የተፈጠረ፣ እየቃዠ የሚኖርና በመጨረሻም ምንም ነገር ሳይሳካለት ቃዥቶ የሚጠፋ ስብስብ ነው፡፡ በአምሳሉ መናጆወቹን ፈጠረ፡  ኢህዴን ቆይቶም ብአደን አሁን ደግሞ የአማራ ብልጽግና ብሎ
ፋኖ

የሀገርን ትንሣኤ ለማፋጠን ፋኖን ከሠርጎ ገቦች ሤራ መጠበቅ – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

September 8, 2023
የሚወራውና መሬት ላይ ያለው እውነት እየተለያየብኝ ስጨነቅ የታዘበ አንድ ወዳጄ የአማራ ፋኖ ትግል በገንዘብ በተገዙ ፋኖን መሳይ ፋኖዎች በአንዳንድ ቦታዎች እክል እየደረሰበት መሆኑን ጠቆም

የኢትዮጵያ መንግስት ከአማራ ኃይሎች ጋር ጦርነት ውስጥ መግባት ለምን ፈለገ?

September 7, 2023
ኤፍሬም ማዴቦ (emadebo@gmail.com) አገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት ሃምሳ አመታት ከረሃብ፣ ከጦርነት፣ ከመፈናቀልና ከፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ችግሮች ተገላግላ እፎይ ብላ የኖረችባቸው አጋጣሚዎች በጣት የሚቆጠሩ ናቸው።

ዲሞክራሲ በምጽዋት ??!! ( አሥራደው ከካናዳ )

September 6, 2023
ምስሎች : ከባንክሲ የመንገድ ላይ የጥበብ ሥራዎች የተዋስኳቸው:: ማስታወሻ : ይህ ጽሑፍ: ለህሊናቸው ለሚኖሩና፤ የሃገራቸው ፍቅር: በልባቸው የተዳፈነ ዜጎችን፤ እንደሚያንገጫግጭ ይገባኛል:: በአንፃሩ: ሆዳቸውን በፍርፋሪ ከሞሉ፤ ህሊናቸውን

ስርዓት በሰው ልጅ የሚፈጠር ወይስ ከሰማይ ዱብ የሚል ነገር? በምሁራን ፎረም በአንድ ተሳታፊ ለተሰነዘረ አስተያየት የሚሆን መልስ!

September 4, 2023
ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) መስከረም 4፣ 2023 መጥፎም ሆነ ጥሩ ስርዓትን የሚፈጥሩ ሰዎች ናቸው። ስርዓት ከላይ ዱብ የሚል ነገር ሳይሆን በማወቅም ሆነ ባለማወቅ አንድ ህዝብ ወይም ደግሞ የፖለቲካ ስልጣንን

የጭራቅ አሕመድ ግርምቢጥ፤ ለመደራደር አልደራደርም ማለት

September 1, 2023
ጭራቅ አሕመድ አረመኔ ብቻ ሳይሆን በግርምቢጥ (በተቃራኒ) የሚናገር ግርምቢጣም ነው።  ኢትዮጵያ አትፈርስም እያለ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ከጫፍ አድርሷታል፣ ሳናጣራ አናስርም እያለ አማሮችን በገፍ አስሮ ይቶርቻል (ቶርቸር ያደርጋል)፣ መግደል መሸነፍ ነው
1 22 23 24 25 26 250
Go toTop