ነፃ አስተያየቶች - Page 21

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የሚያሸንፈው ፋኖ ወይስ መንግስት?

October 21, 2023
ተክሉ አባተ teklu.abate@gmail.com  መቅድም መንግስት በአማራ ክልል «ትጥቅ ለማስፈታት» የከፈተው ጦርነት ከሚጠብቀውና ከምንጠብቀው በላይ ገዝፎና ተወሳስቦ አግኝቶታል አግኝተነዋል። ጦርነቱ ተፋፍሞ ጎጃምን፣ ጎንደርን፣ ወሎንና ሸዋን በእምብርክክ

በኢትዮጲያዊያን ላይ ሰቆቃ የሚፈጽመው የአብይ አህመድ ምንደኞች ይጋለጡ

October 20, 2023
የህዝባችን ሰቆቃ ሳይገዳቸው ለስልጣን ለዝና ለዩ ጥቅም ወይም በዘር ከወያኔ እስከ ኦነግ ብልጽግና የሚያሸረግዱ የሃይማኖት መሪ ሆኑ ምሁር ተብዬ ያለምንም ርህራሄ መጋለጥ ይገባቸዋል:: የምንወደው

ፋኖና ሻቢያ ወያኔና ኦነግ፤ ሻቢያን የወጋ ፋኖን ወጋ

October 19, 2023
ጠላቶች ማንነታዊ ጠላቶች እና ምንነታዊ ጠላቶች ተብለው በሁለት ዐብይ ክፍሎች ሊከፈሉ ይችላሉ፡፡  ማንነታዊ ጠላት ማለት በማንነት (ማን በመሆን) የሚጠላ ጠላት ማለት ሲሆን፣ ምንነታዊ ጠላት ማለት ደግሞ በምንነት (ምን

ሃገራዊ ፖለቲካና የብሄር ፖለቲካ፣ የዛሬ 31 አመት በ“አማራ ህዝብ ከየት ወዴት” መጽሃፍ ውስጥ – አንዳርጋቸው ፅጌ

October 15, 2023
ከዚህ በታች በምስሉ የምታዩት ጽሁፍ የተወሰደው የዛሬ 31 አመት ከጻፍኩት “የአማራ ህዝብ ከየት ወዴት” የሚል ርእስ ከሰጠኋት ትንሽዬ መጽሃፍ ነው። አሁን ባለንበት ወቅት የአማራ

የዋይታና የመራራ ልቅሶ ድምፅ በኢትዮጵያ [በትግራይ] ተሰማ…!!

October 15, 2023
ባያድለን ነው እንጂ ይሄ የኢትዮጵያና የኢትዮጵያውያን ሁሉ ኀዘን፤ የምድሪቱ ልቅሶ መሆን ነበረበት!! በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) “ኢትዮጵያ ሆይ፥ ምን እመሰክርልሻለሁ? በምንስ እመስልሻለሁ? አጽናናሽ ዘንድ በምን

ጥናት አልባ የላቲን ፊደል የማፋፋት ዘመቻ – ፓስተር ዲጎኔ ሞረቴው 

October 14, 2023
የኢትዮጲያ የቋንቋዎች ጥናት ኢንስቲትዩት የሃገራችንን ቋንቋዎች ለማበልጸግ የተመሰረተ ቢሆንም በክፉ ፖለቲከኞች ጣልቃ ገብነት ሊሰራ ያለመቻሉን አንጋፋ የሃገራችን ምሁራን በተደጋጋሚ የገለጹት ጉዳይ ነው;: የላቲኑ ፊደል
1 19 20 21 22 23 250
Go toTop