ነፃ አስተያየቶች - Page 19

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ከካህኑና ከሌዋዊው ደጉ ሳምራዊ የሰብአዊነት መገለጫ ሆነ፣ 

November 20, 2023
ከደረጀ ተፈራ፣ እንደሚታወቀው የአማራ ህዝብ ከግማሽ ክ/ዘ በላይ በኦነግ፣ በህወሃት፣ በኢህአዴግ አሁን ደግሞ በብልፅግና መንግስት ተቆጥሮ የማያልቅ መከራና በደል ደርሶበታል። ሽመልስ አብዲሳ ሰበርነው ያለውን የአማራ ህዝብ ኦነግ

ዳኔል ክብረት አማካሪ ወይንስ ተሳዳቢ? ከዶ/ር መንግስቱ ሙሴ – ዳላስ/ቴክሳስ

November 19, 2023
ዳኔል ክብረት የተባለ የኦሮሞ ብልጽግና ፕሮፖጋንዲስት ቀጣሪ እና አሳዳሪወችን ለማስደሰት እንዲህ አለ “ጃውሳው ቀንጭሮ እንዲቀር የሚያደርጉት አያሌ ወታደራዊ፣ ፖለቲካዊና ማኅበራዊ ምክያቶች አሉ፡፡ ሑከት ፈጣሪ

ይድረስ በባህር ማዶ የቤተ ክርስቲያንና የገዳም ፕሮጀክት ዘመቻ ለተጠመዳችሁ ወገኖች!

November 17, 2023
November 17, 2023 T.G ደጋግሜ እንደምለው ጊዜንና ሁኔታን ያገናዘበ እስከሆነ ድረስ እንኳንስ ቤተ እምነት የተለያየ አገግልግሎት የሚሰጡ ሌሎች ተቋሞችም ቢሠሩና ቢስፋፉ ቅሬታ የሚኖረው ባለጤናማ

ከአበበ ገላው ለፕሮፌሰር መሳይ ከበደ  ለቀረበለት ጥያቄ ለሰጠው መልስ የቀረበ ሳይንሳዊ  ትችት !

November 12, 2023
በእግጥስ ኤትኒክ–ፌዴራሊዝም ለአገራችን ጥሩው መፍትሄ ነው ወይ? በርግጥስ ከጎሳ ጋር የተያያዘ የአገዛዝ መዋቅር በአፄ ኃይለስላሴም ሆነ በደርግ ዘመን ተዘርግቶ ነበር ወይ? ከአበበ ገላው ለፕሮፌሰር መሳይ ከበደ  ለቀረበለት ጥያቄ ለሰጠው መልስ የቀረበ

ሃይማኖታችን የቅድሚያ ትኩረትና ርብርብ የሚባል ነገር አያውቅም እንዴ?

November 11, 2023
November 11, 2023 T.G የሃይማኖት ተቋማት መሪዎች እንኳንስ ለህዝብ እረኝነት ሃላፊነትና ተልእኮ ተሰጥቶናል  በሚሉት ልክ በአንፃራዊነት ይበል በሚያሰኝ መጠንና ደረጃ ላይ ያለመገኘታቸውን  መሪር እውነት አግባብነትና ገንቢነት

የአዲስ አበባ ህዝብ ዝምታ፤ ፍርሃት ወይስ …… ?

November 10, 2023
”መገደልም ሆነ መግደል አልፈልግም፤ ከሁለት አንዱን እንድመርጥ ከተገደድኩ ግን ያለጥርጥር  ከምገደል፤ አገላለሁ።”  (ስሙን የዘነጋሁት አይሁዳዊ ፈላስፋ)።  የዘመኑ ገዥዎቻችን  ”እንገላችኋላን ! እናጠፋችኋለን” ብለው ተነስተዋ፤ በተግባርም

አማራ ሆይ የመጣብህ ፈተና የከፋ ነውና መከፋፈልን ትተህ “ድርና ማግ ሁን”

November 7, 2023
በ16ኛው ምዕተ ዓመት በኦሮሞ ፣ በግራኝ መሃመድ እና በቅርቡ ሕውሃት አማራን ድምጥማጡን ለማጥፋት እና ዕርስቱን ለመንጥቅ  ከተደረጉት ወረራዎች የዘንድሮው የአያቶቻቸውን የወራሪነት ውርስ ያጠለቁት እና የተላባሱት የኦሮሙማው ብልፅግና

የመለስ-ሌንጮ የዘጠኝ ክልል የውሸት ዲሞክራሲያዊ ፌደሬሽንና የቀሩት አገር-ክልል-የለሾቹ 74 ብሔር ብሔረሰቦች

November 3, 2023
ሰመረ በላይ ምፅዋትና በልመና የጦር መሳሪያ የአገዛዝ ስልጣን ለማቆየት የእርስ በእርስ ጦርነት እያፋፋሙ ለመግዛት ስለመረጡ፣ ኢትዮጵያ ዲሞክራሲ፣ ሰላምና ዕድገት እርቋታል:: ኦሮሞ መሩ የብልጽግና አገዛዝ
1 17 18 19 20 21 250
Go toTop