ነፃ አስተያየቶች አይ አበሻ! አበሻና ልመና፦ አንድ (መስፍን ወልደ-ማርያም) December 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ መስፍን ወልደ ማርያም ኅዳር 2006 በዓለም ሕዝቦች መሀከል ውድድር ቢደረግ ያለጥርጥር አበሻ አንደኛ ከሚወጣባቸው ነገሮች አንዱ ልመና ሳይሆን አይቀርም፤ ለአበሻ፣ ልመና የኑሮ ዘዴ ነው፤ Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ለሚኒሶታ መድኃኔዓለም ምዕመናን፡ የተከፋፈሉት አባቶች 1 አስኪሆኑ ድረስ በአስተዳደር ገለልተኝነት ለመቆየት 7 ምክንያቶች December 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ ቀን፡ 12-12-13 በሥላሴ ስም አንድ አምላክ አሜን። ይድረስ ለሚኒሶታ መድኃኔዓለም ምዕመናን ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤተክርስቲያን የተከፋፈሉት አባቶች አንድ አስኪሆኑ ድረስ በአስተዳደር ገለልተኝነት መቆየት ይገባታል! ምክንያቶች፦ Read More
ነፃ አስተያየቶች የብሄር እኩልነት! December 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ ‘የብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን’ ማክበር ጥሩ ነው። ምክንያቱም ባህሎቻችን ስናቀርብ እርስበርሳችን በደንብ እንተዋወቃለን፤ ከተዋወቅን እንከባበራለን። ከተከባበርን አንድነታችን ይጠነክራል። ግን … ቀን ጠብቆ፣ አብሮ መጨፈር፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች ግልጽ ደብዳቤ ለግንቦት ሰባት መሪዎችና አባላት – ግርማ ካሳ December 9, 2013 by ዘ-ሐበሻ Muziky68@yahoo.com ዲሴምበር 9 ቀን 2013 ዓ.ም በቅድሚያ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ። ከአምስት አመታት በፊት ከአንዳንዶቻችሁ ጋር፣ በቅርበት፣ በቅንጅት ድጋፍ ማህበራት ዉስጥ አብረን ሰርተናል። አብረን ለሰላም Read More
ነፃ አስተያየቶች ከወያኔ ምን አተረፍን? December 8, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከተስፋየ ታደሰ (ኖርዌ) ኢትዮጵያ ሃገራችን 3000 ሺህ ዘመን ታሪክ ባለቤት ብትሆንም ያለመታደል ሆነና ዛሬ ድርስ ጥሩ መሪ አላገኘችም። ወያኔ የደርግን ስረዓት ጥሎ የስልጣን ኮርቻዉ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሚኒሶታ መድኃኔዓለም ደብረሰላማችን ፣ ትንሿ ኢትዮጵያ ምትክ አገራችን – ለሰላምና አንድነት የቆሙ ምእመናን ያስተላለፉት ጥሪ December 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ Dec.7, 2013 በሥላሴ ስም አንድ አምላክ። አሜን! ለሰላምና አንድነት የቆሙ ምእመናን ኢትዮጵያዊነት የሚንጸባረቅበትንና መቻቻልና አንድነት የሰፈነበትን ማኅበር ወይንም ስብስብ ሁሉ የኃይማኖት ይሁን የሌላ የማፍረስና Read More
ነፃ አስተያየቶች ስለሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ፦«የዋህነት ጸባይ እንጂ እምነት አይደለም» – መጽሀፈ ምሳሌ ምዕ 3 ቁ 1 December 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከጦመልሳን ወንድራስ «የዋህነት ጸባይ እንጂ እምነት አይደለም» መጽሀፈ ምሳሌ ምዕ 3 ቁ 1 «ልጄ ሆይ ሕጌን አትርሳ ልብህ ትዛንዜን ይጠብቅ» ለእዚህ ጽሁፌ መነሻ ያደረኩት Read More
ነፃ አስተያየቶች ለእምነት፣ ለእውነትና ለሕሊና የሚስማማ ሥራ እንስራ December 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከእውነት መስካሪ የኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ/ክ በዘመናት ካጋጠሟት ፈተናዎችና ችግሮች ሁሉ ምናልባትም በአይነቱ ብቻ ሳይሆን በስፋቱም ለየት ያለው ይህ አሁን በእኛ ዘመን የተከሰተው የአባቶች መከፋፈል ወይንም Read More
ነፃ አስተያየቶች ልብን የሚነካዉ የኢትዮጵያዉያን ጉዞ በሳዑዲ አረቢያ December 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከሳዲቅ አህመድ በሰላም እንደገቡ በሰላም የመዉጣት ግዴታን እየተገበሩ መሆናቸዉን ይናገራሉ። በአብዛኛዉ ሰላም ወዳድ ህግ አክባሪ ቢሆንም ጥቂቶች በሚፈጽሙት ደባ ሰለባ ላለመሆን “ዉጡ እስክተባልን ድረስ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢሕአደግና የግንቦት ስባት ድርድር ? ግርማ ካሳ December 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ የኢሕአደግና የግንቦት ስባት ድርድር ? ግርማ ካሳ Muziky68@yahoo.com ዲሴምበር 3 ቀን 2013 ዓ.ም «የኢሕአዴግ መራሹ መንግስት ለግንቦት ሰባት የእንደራደር ጥያቄ አቀረበ» ሲል ኢሳት ሰበር Read More
ነፃ አስተያየቶች እንደራደር —–ተደናግሮ ለማደናገር (ሙሉጌታ አሻግሬ) December 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሙሉጌታ አሻግሬ / mulugetaashagre@yahoo.com የሕዝብ ትግል ማለት ለሕዝብ ጥያቄ እና ብሶት ምላሽ ለመስጠት ብሎም ዘላቂ መፍትሄ ለማግኘት የሚደረግ የመስዋዕትነት ሂደት ማለት ነው። ከቅርብ ግዜ ወዲህ Read More
ነፃ አስተያየቶች የምስራቅ ኢትዮጵያ ፖለቲካ (ተመስገን ደሳለኝ) December 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ተመስገን ደሳለኝ) …አውሮፕላኑ ቅዳሜ ጠዋት ሶስት ሰዓት ላይ ድሬዳዋ አየር ማረፊያ ደርሶ ከተርሚናሉ ስወጣ፣ ተጠራጥሬ ሰዓቴን ተመለከትኩ፤ የድሬ የጠዋት ፀሐይ ከተለመደው ንዳዷ ጋር የአዲስ Read More
ነፃ አስተያየቶች አበሻ እና ሆድ – ክፍል 2 (ከፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም) December 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ አበሻ ድግስ ይወዳል፤ ድግስ የሚወደው መብላትና ማብላት ስለሚወድ ነው፤ ለመብላት የአበሻ ምክንያቱ ብዙ ነው፤ ልጅ ተወለደ ብሎ መብላት ነው፤ ልጅ ክርስትና ተነሣ ብሎ መብላት Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ለሳኡዲው ባለሃብት ሼክ መሃመድ ሁሴን አላሙዲ “ዝምታን” ለምን መረጡ? December 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከዘላለም ገብሬ (ጋዜጠኛ) የተከበሩ ሼክ መሃመድ ሁሤን አላህሙዲ ክብረቴ ይድረስዎት እያልኩኝ በአሁን ወቅት ባለው አንገብጋቢ እና አሰቃቂ በሆነው ጉዳይ ላይ ምላሽዎን ቢሰጡኝ ብዬ ይህችን Read More