ነፃ አስተያየቶች·ዜና በሳንሆዜ ከተማ ለወራት የታቀደው የወያኔ የማጭበርበር ሴራ በሚያሳፍር መልኩ ተጠናቀቀ February 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ እራሱን የአባይ ግድብ ካዉንስል ብሎ የሚጠራው የወያኔ ስርጎ ገቦች እና የባንዳወች ቡድን ለወራት ለወያኔ ቱባ ባለስልጣናት እጅ መንሻ የሚሆን ገንዘብ የማግኛ ዘዴ ላይ መዶለት Read More
ነፃ አስተያየቶች የጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ መልዕክት ከዝዋይ ማረሚያ ቤት፡ ሰው ለሆኑ ሰዎች በሙሉ! February 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ በጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ፤ ከዝዋይ ማረሚያ ቤት ‹‹ይህንን ስለመሳሰሉ ጉዳዮች መወያየት ክልክል ነው፡፡›› በማለት በተንጎላጀጀ ድምፅ ጠባቂው ተናገረ፡፡ ቀጠል አደረገናም ‹‹መነጋገር የምትችሉት ስለቤተሰብ ጉዳዮች ብቻ Read More
ነፃ አስተያየቶች ምኒልክን ብትወቅሱ ማንነታችሁን ትረሱ (በኃይሌ ላሬቦ) February 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ ምኒልክን ብትወቅሱ ማንነታችሁን ትረሱ (ዶ/ር ኃይለማርያም ላሬቦ) በቅርቡ የአፄ ምኒልክን ስም የማጒደፍ ዘመቻ ያተኰረው ንጉሠ-ነገሥቱ በአሩሲ ውስጥ አኖሌ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሕወሓት ከመለስ ጋር አብሮ ተቀብሯል – ክፍል 2 February 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ ክፍል ሁለት ከነፃነት አድማሱ Dalul2014@gmail.com የሰው ልጅን ነፃነት የማይገባው ነፃ አውጪ!! በትግራይ የህወሓት እኩይ ተግባር በቅርብ የተከታተሉት አንድ የሽሬ እንዳስላሴ አዛውንት እንዲህ በማለት በምሬት Read More
ነፃ አስተያየቶች ደመቀ መኮንን: ልምድ ያለው ውሸታም February 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ከሁኔ አቢሲኒያዊ) * v ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ 3481 መምህራን ከስራቸው ለቀዋል v አዲስ አበባ ውሰጥ በበርካት ት/ቤቶች በአንድ ክፍል ውስጥ ከ90 በላይ ተማሪ Read More
ነፃ አስተያየቶች አርቆ ለማየት ግመል ጀርባ ላይ መቀመጥ ያስፈልገናል ወይ? – ከመኳንት ታዬ (ደራሲና ገጣሚ) February 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከመኳንት ታዬ(ደራሲና ገጣሚ) መሬት ከሠው ልጅ ጋር ቁርኝት ካደረገችበት የዘመን አመታት ከዚህ ግዜ ጀምሮ ሀጥዑ ነበር። ከዚህ ግዜ ጀምሮ ፃዲቅ አልነበረም ብላ ለፈጠራት ያማረረችበት Read More
ነፃ አስተያየቶች ሌንጮ ለታ – ታሪክ ሊሰሩ ወይንስ ታሪክ ሊጽፉ…? February 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያዊው ቱጃር ለለውጥ ብለው በኮንትራት ታክሲ በመሄድ ላይ ናቸው። እሳቸውን የጫነው ታክሲ መስቀል አደባባይ ላይ ሲደርስ በድንገት ቀጥ ብሎ ቆመ። ሾፌሩ ተደናጋጠ። መኪናውን እንደገና Read More
ነፃ አስተያየቶች ድርቅ ለመታው ፖለቲካ ማዳበሪያ፦ February 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ መመካከር፤ መተቻቸት አእምራችንን ያሰፋዋል የሚል እምነት ስላለኝ የተሰማኝን ለማካፈል ስለሆነ ጽህፏ ለምን እንደ ምትበጅ ሰከን ብላችሁ እንድታነቧት በትህትና አሳስባለሁ፟፦ ኢትዮጵያን የሚጠብቋት ልጆቿ መሆኑ አይታበልም። Read More
ነፃ አስተያየቶች ከሞት የማይሻል ዝምታ February 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ በጠባቦች ፍልስፍና በጭፍኖች ጉርምስና በአጉራ ዘለሎች እርግጫ በሳዲስቶች የግፍ ጡጫ በራስ ወዳዶች በደል እናት ሐገር ስትበደል የእናት ሐገርን ስቃይ ጣሯን የእምዬን ምሬት አሳሯን ከሞት Read More
ነፃ አስተያየቶች ስሜቱ ይቁምና እስቲ አማራጮችን በእርጋታ እንመልከት – ግርማ ካሳ January 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ «አበው ሲተርቱ ላም ባልዋለበት ኩመት ለቀማ ይላሉ። ሰላም ጠላቱ ከሆነ የአገዛዝ ቡድን ጋራ በሰላማዊ ትግል ገጠሞ ሰለማዊ ድል አስመዘግባለሁ ብሎ ማሰብ ከሰላማዊ ጭንቅላት የሚፈልቅ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኳሱ በማን እጅ ነው ? (ከይድነቃቸው ከበደ) January 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአምስት ወር በፊት የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የአዲስ ዓመት የሥራ ዘመን መጀመር አስመልክቶ በጋራ ባአካሂዱት ጉባዔ አዲሱ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመም ፕሬዚዳንታዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ዜና ኬንያታ በዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት (ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም) January 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የዘገዬ ፍትህ እንደተነፈገ መቆጠር የለበትምን? በአህጽሮ ቃሉ አይሲሲ/ICC እየተባለ የሚጠራው ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት/International Criminal Court የኡሁሩ ሙጋይ ኬንያታን ጉዳይ Read More
ነፃ አስተያየቶች ቃላትን ማባከን! (ከበልጅግ ዓሊ) January 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ በጀርመን ውስጥ እንደ አውሮፓውያን አቆጠጠር 1971 ጀምሮ የዓመቱ ምርጥ ቃል ይመረጣል። ይህ በየዓመቱ የሚደረገው ምርጫ አዲስ የተፈጠሩ አባባሎች ወይም ቃላቶች አሮጌም ቢሆኑ በአለፈው ዓመት Read More
ነፃ አስተያየቶች ከዚህ ወዴት? January 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ አንዱ ዓለም ተፈራ የእስከመቼ አዘጋጅ ወገንተኛው አምባገነን ሕገወጥ መንግሥት፤ ከዕለት ዕለት ሀገራችንን ወደባሰ አዘቅት እየከተታት ነው። ያለጥርጥር ከዚህ መንገድ ቀና የሚልበት የፖለቲካ አንጀት የለውም። Read More