ነፃ አስተያየቶች - Page 203

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

በሃገሪቱ የተነሰራፋው ዘረኝነት፣ የደህንነት ሥጋትና አድልዎ አውሮፕላን እንዲጠለፍ አድርጓል

February 19, 2014
ከምኒልክ ሳልሳዊ በሃገሪቱ የተንሰራፋውን የደህንነት ስጋት በመልካም አስተዳደር እና በዘረኝነት ላይ የተመሰረተ አድልዎ ተከትሎ የተደረገው የአይሮፕላን ጠለፋ ህዝቦች በገዛ አገራቸው በደህንነት ላይ ምን ያህል

የአውሮፕላን ጠለፋውና የኢህአዴግ ማዕከላዊ ኮሚቴ አስቸኳይ ስብሰባ (አጭር ወግ)

February 18, 2014
ከአዘጋጁ፡ ውድ አንባቢያን ይህ ጽሁፍ ከወሰንሰገድ ገ/ኪዳን በሚል የጸሐፊው ስም ወጥቶ ነበር። በኢሜይል ወሰንሰገድ ገ/ኪዳን በሚል የደረሰን በመሆኑ የጸሐፊውን ስም በቀጥታ መጠቀማችን ይታወሳል። አሁን

የማለዳ ወግ …ሳውዲ ጉዳይ – ዛሬም ድጋፍ በምድረ አሜሪካ – ዋሽንግተን ዲሲ !

February 18, 2014
ትናንት በሳውዲ ሰአት አቆጣጠር እኩለ ሌሊት ፣ በምድረ አሜሪካ ዋሽንግተን ከቀትር በኋላ እልፍ አዕላፍ ከሚቆጠሩት በምድረ አሜሪካ ነዋሪ ከሆኑ ኢትዮጵያውያን መካከል “የወገናችን ጉዳይ ያገባናል

ወያኔ ለምን ይሸበራል?

February 16, 2014
ዳዊት መላኩ( ከጀርመን) አባቶች ሲተርቱ ’’ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ’’ ይላሉ፡፡ዝላዬን ተከትሎ ምን እንደሚመጣ ስለሚያውቅ በዝላይ አይሳተፍም ዝላይም አይወድም፡፡የወያኔ አንባገነን መንግስት ለምን ይሸበራል ብልን

ሚኒሶታ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤ/ክ ለሰላምና ለአንድነት ከቆሙ ምእመናንን የተላለፈ ማብራሪያ

February 16, 2014
02/14/2014 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን! በቤተክርስቲያናችን የውስጥ ጉዳይ የመጨርሻ ውሳኔ ሰጪ አካል የቤተክርስቲያናችን ጠቅላላ ጉባዔ ብቻ ነው። በቅርቡ በፍርድ ቤት

የአብርሃ ደስታ የሰሞኑ ምርጥ ዘገባዎች

February 13, 2014
የህወሓት የኮብልስቶን ፖለቲካ (መቐለ) ======================== የመቐለ ወጣቶች (የዩኒቨርስቲ ምሩቃን) ተደራጅተው በኮብልስቶን ስራ ለመሳተፍ ቢወስኑም የህወሓት መንግስት ሊያስሰራቸው እንዳልቻለ ገለፁ። ወጣቶቹ በኮብልስቶን ስራ ተሰማርተው ስራ
1 201 202 203 204 205 250
Go toTop