ነፃ አስተያየቶች - Page 190

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ያሉ የኦሮሞ ብሔር ተማሪዎች ባነሷቸው ጥያቄዎችና እየደረሰባቸው ያለው ጉዳይ

April 29, 2014
ከአቤኔዘር በወንጌል በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ክልል መካከል ይተገበራል የተባለውን ማስተር ፕላን ተከትሎ ተቃውሞ፣ ድጋፍና ገለልተኛ የሆነ አቋም እያየው ነው። መጀመሪያ ደረጃ ማንም ጤነኛ ሰው

የኢህአዴግ መንግስት በሚቃወሙትና በሚተቹት ላይ እየወሰደ ያለውን አፈና እና እስር የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲታገለው ጥሪ እናቀርባለን!!!

April 29, 2014
ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ               ፓርቲያችን አንድነት አበክሮ በተደጋጋሚ እንደገለፀው ኢህአዴግ ያነበረው አምባገን እና ክፉ ስርዓት ዜጎች በተለያየ ጊዜ የሚያነሱትን የሰብዓዊ መብት፣

ዓባይ እንደ ዋዛ–ኢትዮጵያዊነትን አጥፍቶ ዓባይን ለመታደግ ይቻላልን? – አክሎግ ቢራራ (ዶ/ር) – 2

April 29, 2014
ክፍል ሁለት “ውኅ እየጠማው ያባዪን ልጅ እሚያዘጋጅለት ቢጠፋ እሚያበጃጅ ለልማት የሚያመቻች ዓባይን አኮላሽቶለት ፈንጂውን” ሰይፉ መታፈሪያ ፍሬው፤ ዐባይ–ፈንጅ የቀበረ ውሃ ኢትዮጵያ ታላቅና ሃብታም ለመሆን

ትዝብት ቁ.23- ልማት ሲሉ፣ ልማት ስንል (አገሬ አዲስ)

April 28, 2014
አገሩ እንድትለማ የማይሻና የማይመኝ ዜጋ የለም።ለማልማት የሚከተለው መንገድና የሚመርጠው ስልት ይለያይ ይሆናል እንጂ ሁሉም ልማትና እድገትን ይሻል።የአገር ልማት የራስንም ኑሮና መሻሻል ስለሚያካትት ማንም ቀና

የአዲስ አበባ ከተማ ማስተር ፕላን መተግበር ሌላ ኦሮምኛ ተናጋሪ ገበሬዎችን በግፍ ከመሬታቸው መንቀል ሌላ, ኦሮምኛ ተናጋሪ ገበሬዎችም ከኢትዮጵያ ሌላ ሀገር የላቸውም

April 28, 2014
አዲስ አበባ ዙርያ ገበሬዎች በእርሻ ላይ አዲስ አበባ ከ 3.5 ሚልዮን ሕዝብ በላይ ውሎ ያድርባታል።ከተማዋ አሁን ካላት የህዝብ ብዛት በላይ እንደምትጨምር ሳይታለም የተፈታ ነው።ገጠር
1 188 189 190 191 192 250
Go toTop