ነፃ አስተያየቶች ከፓርላማዊ ዲሞክራሲ ወደ ፕሬዚደንታዊ ዲሞክራሲ . . . . ለምን? እንዴት? በማን ውሳኔ? February 12, 2024 by ዘ-ሐበሻ ኤፍሬም ማዴቦ (emadebo@gmail.com ) አገራችን ኢትዮጵያ የተለያዩ መሪዎች በተለያየ ዘመን በሞከሩት የአገረ-መንግስት ግንባታ (Nation Building) ሂደት ውስጥ አልፋለች። አፄ ቴዎድሮስ ኢትዮጵያን ከግማሽ ምዕተ አመት በላይ ያለ Read More
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች የፋኖ እስክንድር ነጋ የመስቀል አደባባይ ንግግር February 12, 2024 by ዘ-ሐበሻ ፋኖ ዘመነ ካሴ እንዳለው አማራን ቆረጣጠሞ ለመብላት ቆርጦ የተነሳው የኦሮሙማው አውሬ ጭራቅ አሕመድ ወገቡን ተመቶ ተሽመድምዷል። የሚቀረው በተገኘው ዱላ አናቱን በጥርቆ ከነዱላው አሽቀንጥሮ መጣል ነው፣ እባብ ግደል ከነብትሩ Read More
ነፃ አስተያየቶች የዛሬዋ ኢትዮጵያ ትልቁ ችግር ሳይንሳዊ ዕውቀት ጋር አለመተዋወቅ፣ የንቃተ-ህሊና አለመኖር፣ ጥያቄ ለመጠየቅ ያለመቻል ችግር ነው! ለአቶ ኤፍሬም ማዴቦ የዛሬዋ ኢትዮጵያ ዋናው ችግር ምንድነው? ብሎ ለጠየቀውና “መልስም ለመስጠት ለመኮረው” የተሰጠ ትችታዊና ሳይንሳዊ ሀተታ መልስ!! February 12, 2024 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) የካቲት 12፣ 2024 ዓ.ም በመጀመሪያ ደረጃ አቶ ኤፍሬም ማዴቦ ምን ዐይነት ሳይንሳዊ ዘዴን በመጠቀም ይህንን ዐይነት ጽሁፍ እንደጻፈ አልነገረንም። ዝም ብሎ ብቻ “ኢትዮጵያ የሶስት Read More
ነፃ አስተያየቶች አምና ጳጳሳት ከይሁዳ ጋር ተደራድረው ምን አተረፉ? February 11, 2024 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) አምና ይሁዳ ጳጳሳትን ከመንበራቸው ፈንግሎ ተከታዮቹን እነ ሊቀ በርገርን ፓትርያሪክና ጳጳስ ሊያደርግ ሲቃጣ ምዕመናን አንገቱን ሊሰጥ በነቂስ ወጥቶ ከመፈንገል ዳኑ፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች ወድቃ አትቀርም የኛ እናት! February 9, 2024 by ዘ-ሐበሻ እንደ ተርብ በራ ወግታቸው፤ ሊደፍሯት ሲቅነዘነዙ፤ አለቃት ብሎ ቂማቸው፤ ዛሬም እንደ ትናንቱ፤ ባንዳ አሳድገው ላኩባት፤ የሚያገለግል በሆዱ፡፡ መርዝ እንደ ዲዲቲ ረጭተው፤ ያልደፈሯትን ወይዘሮ፤ ዛሬ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከሰሞኑ በብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ ላይ የደረሰው እንግልት አንጀቴን በላው። February 7, 2024 by ዘ-ሐበሻ ዶ/ር በቀለ ገሠሠ (drbekeleg@gmail.com) 1ኛ/ መግቢያ፣ አማራንና ኦርቶዶክስን ማጥቃት በነስብሃት ነጋ ወያኔ/ኢህአደጎች ተጀምሮ ዛሬ ደግሞ በነርሱ ተተኪዎች እጅ ተባብሶ ይገኛል። ነገር ግን እነዚህ የጥቃት Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን የገጠማት አንዱ ፈተና ጦስ መውጫ የታጣለት ‹‹የብሔር ፖለቲካ›› አዙሪት ነው! February 7, 2024 by ዘ-ሐበሻ (ክፍል አንድ) በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ) ለእናት አገራችን ኢትዮጵያ በዓለም ዝናን ካተረፉላት ታላላቅ የባህልና የታሪክ ቅርሶች አንዱና ዋነኛው፣ የቋንቋ፣ የሃይማኖት፣ የዘርና የብሔር አጥር ሳይከልላቸው ሕዝቦቿ፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች ህይወት እደዋዛ – ቤተልሄም ጌታቸው February 7, 2024 by ዘ-ሐበሻ ሰው ለሰው መድሀኒቱ ነው የሚባለው አባባል ትዝ አለኝ:: በቀደም ማምሻውን ፌስቡክ ስከፍት “የሀገራችን ሰው እራሱን አጥፍቶ ተገኘ፣ ቤተሰብ ስለሌለው ለሬሳ መላኪያ እርዱ” የሚል አይቼ Read More
ነፃ አስተያየቶች የህልውና ተጋድሎው በዴሞክራሲያዊት አገር እውን መሆን ይጠናቀቅ ዘንድ… February 4, 2024 by ዘ-ሐበሻ February 5, 2024 ጠገናው ጎሹ በየሃይማኖታዊ እምነትም ሆነ እውነተኛ በሆነ ምድራዊ (ፖለቲካዊ) እምነትና አስተሳሰብ የጥንብም ጥንብ ለሆነው የጎሳ አጥንት ስሌት ፖለቲካ ወለድ ቀውስና ፈተና ያለንበትን ዘመን በሚመጥን ሁኔታ መፍትሄ ለማግኘትና Read More
ነፃ አስተያየቶች የዛሬዋ ኢትዮጵያ ትልቁ ችግር ምንድነው? February 3, 2024 by ዘ-ሐበሻ ኤፍሬም ማዴቦ (emadebo@gmail.com) ከ3ሺ አመታት በላይ ያስቆጠረ ተከታታይ የስርዓተ መንግስት ታሪክ ያለው የኢትዮጵያ ህዝብ በሚቀጥለው ወር የአንድን ትልቅ ታሪካዊ ክስተት ሃምሳኛ አመት ያከብራል። ጥር Read More
ነፃ አስተያየቶች ጌዲዮን ጢሞቲወስ እና ዘረኛው መንግስት ሕግ በኢትዮጵያ እና ጀኖሳይድ እንደ የናዚ ፓርቲ February 2, 2024 by ዘ-ሐበሻ መንግስቱ ሙሴ (ዶ/ር)/ዳላስ ሒትለር ወደስልጣን ሲወጣ አላማው አንድ እና አንድ ብቻ ነበር። ዘረኝነት! ዘረኝነት በሕግ ተደግፎ የናዚ ጀርመንን ሕገመንግስት የበላይነት እንዲይዝ ታዋቂው የህግ ፈላስፋ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጭራቅ አሕመድ፣ ለማ መገርሳና ሽመልስ አብዲሳ፤ የጭራቅ አሕመድ መፃኢ ዕጣ February 2, 2024 by ዘ-ሐበሻ ጭራቅ አሕመድ ያማራን ሕዝብ በልቶ ለመጨረስ ቆርጦ የተነሳ የኦሮሙማ አውሬ ቢሆንም፣ አውሬውን እንደ እንዝርት የሚያሾረውና ባማራ ሕዝብ ላይ የሚያሰማራው ግን ‹‹ቀድሞ የይፋ አሁን የሕቡዕ አለቃየ›› Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢዛና ወርቅ ማዕድን በኮነሬል አብይ ኮንትሮባንዲስቶች ወደ አረብ ኢምሬትስ እየተጋዘ ነው! የማሞ ኢኮኖሚ! January 29, 2024 by ዘ-ሐበሻ ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ከትግራይ ኢዛና የወርቅ ማዕድን ወደ አዲስ አበባ እየተጫነ ኩብለላ ተዘረፈ ‹‹መስመር አዩ ኃይልና!›› የወርቅ ምርት የኤክስፖርት ገቢ፡- በኢትዮጵያ የወርቀ ኃብት ለውጪ ንግድ ገቢ ከቡና ቀጥሎ በሁለተኛ ደረጃ ገቢ በማስገኘት ይታወቃል፡፡በ2018/19 Read More
ነፃ አስተያየቶች የተገረምሁበት የስብሐት ነጋ ቃለመጠይቅ – መንግስቱ ሙሴ (ዶ/ር) ከዳላስ/ቴክሳስ January 29, 2024 by ዘ-ሐበሻ ርጓሜው በአንዱ ጓዴ ነጥብ በነጥብ ከተነገረኝ በሁአላ የስብሐት ነጋ እና የ መምህር ገ/ኪዳን ደስታ ህልም አገር እና ሕዝብ ታሪክ የሚያጠነጥነው እና አልፋ እና ኦሞኤጋቸው Read More