ኢትዮጵያ ውስጥ የየቀኑን ድርጊት ለመተንበይ አስችጋሪ ቢሆንም ይህ ሰንጠረዥ አጠቃላይ ሁኔታውን ለመዳሰስ ይሞክራል፡፡ “ወቅታዊው የኢኦተቤክ ትንተናና ትንበያ በፍሰት ሰንጠረዥ” በሚል ርዕስ የቀረበ የግል ምልከታ ነው፡፡ በሻሸመኔና በአሩሲ ነገሌ የተገደሉት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር።