ማህደር ዜና ከንቲባዋ ዘመዶቼ ብቻ ይግቡ እያሉ ነው|”ብልጽግና ፓርቲ አሁን ላይ ትልቅ ሰው የለውም።” | የአዲስ አበባን ሕዝብ ነብር ሊያደርጉት ነው | Ethio 251 March 19, 2023 https://youtu.be/Jt7KicrVr2c ከንቲባዋ ዘመዶቼ ብቻ ይግቡ እያሉ ነው|”ብልጽግና ፓርቲ አሁን ላይ ትልቅ ሰው የለውም።” | የአዲስ አበባን ሕዝብ ነብር ሊያደርጉት ነው | Ethio 251 ዜና የራያ አላማጣ እና ባላ ነዋሪዎች የማንነት ጥያቄያቸው ህጋዊ ምላሽ እንዲሰጠው በሰላማዊ ሰልፍ ጠየቁ March 19, 2023 ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “አማራ ነን እንጅ አማራ እንሁን አላልንም፤ በጦርነቱ ወቅት በማንነታቸው ምክንያት ታፍነው የተወሰዱ ወንድሞቻችን በአስቸኳይ ይፈቱ፤ ማንነት እውነት እንጅ ነፃ አስተያየቶች የዚህን ሰውዬ እንጨት እንጨት የሚል ቀልድ ላለመስማት የት ልሂድ? – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ March 19, 2023 የአእምሮ ህመም ዓይነቱና መጠኑ ብዙ መሆኑን የዘርፉ ምሁራን ይናገራሉ፡፡ ወደምሁራን ሰፈር ሳንዘልቅ እኛ የሙያው ባይተዋሮችም በተሞክሮና በተጨማሪ ንባቦች በዚሁ በአእምሮ ህመምና በሌሎችም አካላዊና ሥነ ነፃ አስተያየቶች የነቃ የህብረተሰብ ክፍል ካለበት፣ ከሌለበት በምን ይለያል! – ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) March 19, 2023 መጋቢት 19፣ 2023 በመጀመሪያ ደረጃ የነቃ የሚለው ከንቃተ-ህሊና ጋር በቀጥታ የሚያያዝ ሲሆን፣ የጭንቅላትን በከፍተኛ ደረጃ የመዳበር ጉዳይ የሚመለከት ነው። ንቃተ-ህሊና ያለው ሰው፣ ወይም ጭንቅላቱ በደንብ የዳበረ ዜና “እባክህ እግዚአብሄር አንበሶች ነብሮችን እያባረርን በተኩላዎች የምንገዛ አታድርገን።”! ከበየነ March 19, 2023 ዓለም እጅግ ፈታኝና አስቸጋሪ ዘመን ላይ ደርሳለች። አንበሳ የዱር አራዊነት ንጉሥነቱን አስነጥቆ ግዛቱን ለተኩላዎች ለቋል። ብልሆችና ጀግኖች ሸሽተው ምድርን ለግፈኞች ትተዋል። ሁሉም ግራ ገብቶታል፣ ዜና ከግርማ የሺጥላ ጋር የተሰዳደቡት ባለስልጣን ተባረሩ | በደሴ ተቃውሞ ሰልፍ ተደረገ March 18, 2023 ከግርማ የሺጥላ ጋር የተሰዳደቡት ባለስልጣን ተባረሩ | በደሴ ተቃውሞ ሰልፍ ተደረገ ግጥም መፀለይ አሁን ነው ! – አሸናፊ ዋቅቶላ፣ ሕ/ዶ -የውስጥ ሕክምና ባለሙያ March 18, 2023 ቋንቋው በረከተ ፣ መግባቢያው ቀነሰ፣ አንባጓሮ በዛ፣ ማዳመጥ አነሰ፣ ወጣት ጯሂ ሆነ፣ ባዛውንቱም ባሰ፣ አማኝ ነኝ የሚለው፣ እዚያም ያልደረሰ፣ ሁሉም ዓለም ይላል፣ዓለም ዓለም ዓለም! ዜና አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት እንዲሆኑ በህወሓት ተመረጡ March 18, 2023 የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ አርብ መጋቢት 08/2015 ዓ.ም. ባካሄደው ምርጫ አቶ ጌታቸው ረዳን የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳዳር ፕሬዝዳንት እንዲሆኑ መምረጡ ተነገረ። አቶ ጌታቸው ረዳ አዲስ የሚቋቋመው Previous 1 … 223 224 225 226 227 … 1,215 Next
ዜና ከንቲባዋ ዘመዶቼ ብቻ ይግቡ እያሉ ነው|”ብልጽግና ፓርቲ አሁን ላይ ትልቅ ሰው የለውም።” | የአዲስ አበባን ሕዝብ ነብር ሊያደርጉት ነው | Ethio 251 March 19, 2023 https://youtu.be/Jt7KicrVr2c ከንቲባዋ ዘመዶቼ ብቻ ይግቡ እያሉ ነው|”ብልጽግና ፓርቲ አሁን ላይ ትልቅ ሰው የለውም።” | የአዲስ አበባን ሕዝብ ነብር ሊያደርጉት ነው | Ethio 251
ዜና የራያ አላማጣ እና ባላ ነዋሪዎች የማንነት ጥያቄያቸው ህጋዊ ምላሽ እንዲሰጠው በሰላማዊ ሰልፍ ጠየቁ March 19, 2023 ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “አማራ ነን እንጅ አማራ እንሁን አላልንም፤ በጦርነቱ ወቅት በማንነታቸው ምክንያት ታፍነው የተወሰዱ ወንድሞቻችን በአስቸኳይ ይፈቱ፤ ማንነት እውነት እንጅ
ነፃ አስተያየቶች የዚህን ሰውዬ እንጨት እንጨት የሚል ቀልድ ላለመስማት የት ልሂድ? – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ March 19, 2023 የአእምሮ ህመም ዓይነቱና መጠኑ ብዙ መሆኑን የዘርፉ ምሁራን ይናገራሉ፡፡ ወደምሁራን ሰፈር ሳንዘልቅ እኛ የሙያው ባይተዋሮችም በተሞክሮና በተጨማሪ ንባቦች በዚሁ በአእምሮ ህመምና በሌሎችም አካላዊና ሥነ
ነፃ አስተያየቶች የነቃ የህብረተሰብ ክፍል ካለበት፣ ከሌለበት በምን ይለያል! – ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) March 19, 2023 መጋቢት 19፣ 2023 በመጀመሪያ ደረጃ የነቃ የሚለው ከንቃተ-ህሊና ጋር በቀጥታ የሚያያዝ ሲሆን፣ የጭንቅላትን በከፍተኛ ደረጃ የመዳበር ጉዳይ የሚመለከት ነው። ንቃተ-ህሊና ያለው ሰው፣ ወይም ጭንቅላቱ በደንብ የዳበረ
ዜና “እባክህ እግዚአብሄር አንበሶች ነብሮችን እያባረርን በተኩላዎች የምንገዛ አታድርገን።”! ከበየነ March 19, 2023 ዓለም እጅግ ፈታኝና አስቸጋሪ ዘመን ላይ ደርሳለች። አንበሳ የዱር አራዊነት ንጉሥነቱን አስነጥቆ ግዛቱን ለተኩላዎች ለቋል። ብልሆችና ጀግኖች ሸሽተው ምድርን ለግፈኞች ትተዋል። ሁሉም ግራ ገብቶታል፣
ዜና ከግርማ የሺጥላ ጋር የተሰዳደቡት ባለስልጣን ተባረሩ | በደሴ ተቃውሞ ሰልፍ ተደረገ March 18, 2023 ከግርማ የሺጥላ ጋር የተሰዳደቡት ባለስልጣን ተባረሩ | በደሴ ተቃውሞ ሰልፍ ተደረገ
ግጥም መፀለይ አሁን ነው ! – አሸናፊ ዋቅቶላ፣ ሕ/ዶ -የውስጥ ሕክምና ባለሙያ March 18, 2023 ቋንቋው በረከተ ፣ መግባቢያው ቀነሰ፣ አንባጓሮ በዛ፣ ማዳመጥ አነሰ፣ ወጣት ጯሂ ሆነ፣ ባዛውንቱም ባሰ፣ አማኝ ነኝ የሚለው፣ እዚያም ያልደረሰ፣ ሁሉም ዓለም ይላል፣ዓለም ዓለም ዓለም!
ዜና አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት እንዲሆኑ በህወሓት ተመረጡ March 18, 2023 የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ አርብ መጋቢት 08/2015 ዓ.ም. ባካሄደው ምርጫ አቶ ጌታቸው ረዳን የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳዳር ፕሬዝዳንት እንዲሆኑ መምረጡ ተነገረ። አቶ ጌታቸው ረዳ አዲስ የሚቋቋመው