ማህደር ነፃ አስተያየቶች ከምዕራባዉያን ሆነ ከአሜሪካ ቀደም ኢትዮያ ነበረች ፤ ለዘላለምም ትኖራለች March 21, 2023 አበዉ መሬት ያለዉ ጦርነት አለበት ይላሉ ፡፡ ይህ በተለይ እን ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በልዩ ሁኔታ የሚሰራ እና ምንአልባትም ለሁለት አገራት በእጂጉ የታለመ ህልም ይመስላል ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ለኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት/ፓርላማ/ March 21, 2023 አሸባሪውን ትህነግ/ወያኔ በአሁኑ ሰአት ከአሸባሪነት መዝገብ ማንሳት ታሪካዊ ስህተት ነው! ትህነግ/ወያኔ ከፍጥረቱ ጀምሮ ፀረ-ኢትዮጵያ ሆኖ የተነሳ ድርጅት ነው፡፡ በተለይም የአማራን ህዝብ እንደ ቀዳሚ ጠላት ርእስ አንቀጽ አማርኛን የአፍሪካ ህብረት የስራ ቋንቋ የማድረግ ግዴታነትና ተገቢነት (በራህማቱ ኪየታ) March 20, 2023 በራህማቱ ኪየታ ትርጉም በአብርሃም ቀጄላ አፍሪካዊ ቋንቋና ፊደል እያለን በባዕድ የቅኝ ገዥዎች ቋንቋ መገልገል የለብንም። ፕሬዚዳንት ሴኩቱሬ የጊኒ ፕሬዚዳንት ሴኩቱሬብ 1955 a.ም እ.ኤ.አ ( ነፃ አስተያየቶች አብይን ለፍርድ ከመቅረብ ማንም አያድነውም (እውነቱ ቢሆን) March 20, 2023 አብይ ባለው ስልጣን ወንጀሎቹ እንዳይፈጸሙና እልቂቶቹ እንዳይበዙ ማድረግ ሲችል እያወቀ፣ ፈቅዶና አዛዥም አስፈጻሚም ፣ፈጻሚም ራሱ ሆኖ ካደረጋቸውና ካስደረጋቸው ስቅጣጭ ግድያወች፣ ዘረፋውች፣ ጭፍጨፋውች፣ ሌብነቶች እስራቶች ዜና የአብይ መደመር ማለት ይሄ ነው – በቃ እንበል March 20, 2023 ኢትዮጵያውያን ይሄን ግፍ ማስቆም ካልቻልን ሰውነን ተብለን ልንጠራ አይገባም እግዜሩ በቅቶታል እኛ እኛን በቃ እንበል :: ዜና የታሪክ ተመራማሪው መምህር ታዬ ቦጋለ ተደበደበ! March 20, 2023 በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው “ሀገሬ ኢትዮጵያ ለሸለምሽኝ ሽልማት አመሰግናለሁ።” ብለዋል መምህር ታየ ቦጋለ “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ነፃ አስተያየቶች የመደመር አዙሪት ፍልስፍና ፌዝና ተረት ተረት! – ከተዘራ አሰጉ ከምድረ እንግሊዝ March 19, 2023 ወገኖቸ በኢትዮጵያ ምድር ባለጊዜዎቹ መደመር የሚል ፍሬፈርስኪ የሆነ ፍልስፍና ፈጥረው እየሰበኩን፣ እያቀነቀኑልን እየለፈፉልን ይገኛሉ። መቸም “ዐይን የማያየው ፣ ጆሮ የማይሰማው የለም” እንዲሉ እደፈረደብን የሚሆነውን ግጥም ቀዳዳው አብይ መንታ ምላሱ (እውነቱ ቢሆን) March 19, 2023 ቀዳዳው አብይ መንታ ምላሱ መርህ የለሹ እርባና ቢሱ ውርዴት ቀለቡ መዋሸት ሱሱ የሰው ደም ሆኗል ምሳና ቁርሱ እልቂት ድግሱ ተስፋው እንኩቶ ሬሳ መቁጠር በዘር Previous 1 … 222 223 224 225 226 … 1,215 Next
ነፃ አስተያየቶች ከምዕራባዉያን ሆነ ከአሜሪካ ቀደም ኢትዮያ ነበረች ፤ ለዘላለምም ትኖራለች March 21, 2023 አበዉ መሬት ያለዉ ጦርነት አለበት ይላሉ ፡፡ ይህ በተለይ እን ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በልዩ ሁኔታ የሚሰራ እና ምንአልባትም ለሁለት አገራት በእጂጉ የታለመ ህልም ይመስላል
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ለኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት/ፓርላማ/ March 21, 2023 አሸባሪውን ትህነግ/ወያኔ በአሁኑ ሰአት ከአሸባሪነት መዝገብ ማንሳት ታሪካዊ ስህተት ነው! ትህነግ/ወያኔ ከፍጥረቱ ጀምሮ ፀረ-ኢትዮጵያ ሆኖ የተነሳ ድርጅት ነው፡፡ በተለይም የአማራን ህዝብ እንደ ቀዳሚ ጠላት
ርእስ አንቀጽ አማርኛን የአፍሪካ ህብረት የስራ ቋንቋ የማድረግ ግዴታነትና ተገቢነት (በራህማቱ ኪየታ) March 20, 2023 በራህማቱ ኪየታ ትርጉም በአብርሃም ቀጄላ አፍሪካዊ ቋንቋና ፊደል እያለን በባዕድ የቅኝ ገዥዎች ቋንቋ መገልገል የለብንም። ፕሬዚዳንት ሴኩቱሬ የጊኒ ፕሬዚዳንት ሴኩቱሬብ 1955 a.ም እ.ኤ.አ (
ነፃ አስተያየቶች አብይን ለፍርድ ከመቅረብ ማንም አያድነውም (እውነቱ ቢሆን) March 20, 2023 አብይ ባለው ስልጣን ወንጀሎቹ እንዳይፈጸሙና እልቂቶቹ እንዳይበዙ ማድረግ ሲችል እያወቀ፣ ፈቅዶና አዛዥም አስፈጻሚም ፣ፈጻሚም ራሱ ሆኖ ካደረጋቸውና ካስደረጋቸው ስቅጣጭ ግድያወች፣ ዘረፋውች፣ ጭፍጨፋውች፣ ሌብነቶች እስራቶች
ዜና የአብይ መደመር ማለት ይሄ ነው – በቃ እንበል March 20, 2023 ኢትዮጵያውያን ይሄን ግፍ ማስቆም ካልቻልን ሰውነን ተብለን ልንጠራ አይገባም እግዜሩ በቅቶታል እኛ እኛን በቃ እንበል ::
ዜና የታሪክ ተመራማሪው መምህር ታዬ ቦጋለ ተደበደበ! March 20, 2023 በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው “ሀገሬ ኢትዮጵያ ለሸለምሽኝ ሽልማት አመሰግናለሁ።” ብለዋል መምህር ታየ ቦጋለ “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን
ነፃ አስተያየቶች የመደመር አዙሪት ፍልስፍና ፌዝና ተረት ተረት! – ከተዘራ አሰጉ ከምድረ እንግሊዝ March 19, 2023 ወገኖቸ በኢትዮጵያ ምድር ባለጊዜዎቹ መደመር የሚል ፍሬፈርስኪ የሆነ ፍልስፍና ፈጥረው እየሰበኩን፣ እያቀነቀኑልን እየለፈፉልን ይገኛሉ። መቸም “ዐይን የማያየው ፣ ጆሮ የማይሰማው የለም” እንዲሉ እደፈረደብን የሚሆነውን
ግጥም ቀዳዳው አብይ መንታ ምላሱ (እውነቱ ቢሆን) March 19, 2023 ቀዳዳው አብይ መንታ ምላሱ መርህ የለሹ እርባና ቢሱ ውርዴት ቀለቡ መዋሸት ሱሱ የሰው ደም ሆኗል ምሳና ቁርሱ እልቂት ድግሱ ተስፋው እንኩቶ ሬሳ መቁጠር በዘር