ዜና - Page 340

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

በቡድናችን ድል ደስታቸውን ለመግለጽ አደባባይ ከወጡት መካከል መኪና ተገልብጦ ሁለት ሰዎች ሞቱ

June 17, 2013
በባህርዳር ከተማ በብሄራዊ ቡድናችን ድል ደስታቸውን ለመግለጽ አደባባይ ከወጡት መካከል በአንድ መኪና ላይ ደስታቸውን ሆነው ሲገልጹ ከነበሩ ወገኖቻችን መካከል 2ቱ ሕይወታቸው ሊያልፍ መቻሉ ተዘገበ።

የቤቲ እናት “ልጄ በፍጹም ይህን ድርጊት አልፈጸመችም፤ አትፈጽምም” አሉ

June 17, 2013
(ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ በሚሰራጨው በሸገር ራድዮ የታዲያስ አዲስ የራድዮ ፕሮግራም ላይ የቀረቡት ከሰሞኑ ኢትዮጵያውያንን እያነጋገረች የምትገኘው የቤቲ እናት ወ/ሮ አየለች ልጃቸው ከሴራሊዮናዊው ጋር አልጋ

ዜና ፍትሕ ከትግራይ ክልል፡ የ12 ሰዎች አስከሬን በአንድ ቤተክርስትያን በጅምላ ተቀበረ… እና ሌሎችም

June 16, 2013
አብርሃ ደስታ ከመቀሌ አንድ በአፅቢ ወረዳ (ጣብያ ሩባ ፈለግ፣ ቁሸት ደብረሰላም) የሚኖሩ አርሶ ኣደሮች በግጦሽ መሬት ይገባኛል ምክንያት ከመንግስት ጋር ተጣሉ። መንግስት በፓኬጅ ፕሮግራም

ከፍተኛ የደህንነት ሹም ከስልጣን ተነሱ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

June 16, 2013
የሕወሐት አባልና የአገር ውስጥ ደህንነት ዋና ሃላፊ አቶ ወልደስላሴ ከስልጣናቸው እንዲነሱ መደረጉን የቅርብ ምንጮች አስታወቁ። ወ/ስላሴ ከስልጣን እንዲነሱ ያደረጉት የደህንነት ዋና ሹም አቶ ጌታቸው

ሁሉንም ነገር ለፖለቲካ ፍጆታ ለማዋል የቆረጠ ፓርቲ የሀገርን ሉዓላዊነት አደጋ ላይ መጣሉ የማይቀር ነው!!! ከአአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ

June 15, 2013
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY (UDJ) ሀገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ሀብቷ የታደለች፤ በመልክዓ ምድራዊ አቀማመጧ ለብዙ ፈታኝ ሁኔታዎች  የተጋለጠች አገር

አንድነት ፓርቲ ለመድረክ ምላሽ ሰጠ፤ የተደበቀውን አፍረጠረጠው

June 15, 2013
ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ በመሠረቱ ፓርቲያችን አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) መድረክ እንዲመሠረትና አሁን ያለበት ደረጃ እንዲደርስ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደረገ ድርጅት

ገብረኪዳን ደስታ በትግርኛ “አጼ ምኒልክን ለሸዋ እንጂ ለኢትዮጵያ አልቆሙም ነበር” በሚል በጻፉት መጽሐፍ ላይ የሕዝብ አስተያየት ይፈለጋል

June 14, 2013
መምህር ገብረኪዳን ደስታ በትግርኛ በጻፉት ባለ533 ገጽ መጽሐፍ የአጼ ዮሐንስን ታሪክ ከፍ አድርገው፤ የአጼ ምኒልክን ታሪክ በሚያንኳስ መልኩ ማቅረባቸውን በርከት ያሉ ታዛቢዎች እየተቃወሙ መሆኑን

በሙስና ሰበብ ገንዘባቸው የታገደባቸው ሰዎች ስም ዝርዝር የትግራይ ተወላጆች ይበዛሉ (ስም ዝርዝራቸውን ይዘናል)

June 13, 2013
ዜናው “እንዴት?” ሊያስብልዎ ይችላል። በቀጣይ ስማቸው የተዘረዘረው ባለሃብቶች ገንዘባቸውና ንብረታቸው እንዲታገድ ታዟል። ጉዳዩ ሃገሪቱ ከገባችበት የገንዘብ እጦት ቀውስ ጋር የተያያዘ ነው ቢባልም አነጋጋሪነቱ ግን
1 338 339 340 341 342 381
Go toTop