ዜና - Page 342

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

ኑ! በገዢው ቡድን በግፍ የተጨፈጨፉ ሰማዕታትን በመዘከር የትግል ቃልኪዳናችንን እናድስ

June 6, 2013
በሰኔ1- 1997 በመንግስት በግፍ የተጨፈጨፉ የሰላማዊ ትግል ሰማዕታትን ለመዘከር በአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ጽ/ቤት መርሀግብር ተዘጋጅቷል፡፡ መርሀግብሩ የህዝብ ድምፅ እንዲከበር በመጠየቃቸው በግፈኛው የኢህአዴግ ገዢ

ሊቀ ትጉሃን አስታጥቄ አባተ ተከሰሱ

June 6, 2013
(ዘ-ሐበሻ)  የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዝዳንት ሊቀ ትጉሃን አስታጥቄ አባተ በከፍተኛ የማታለል ወንጀል ተጠርጥረው ተከሰሱ። ሊቀትጉሃን አስታጥቄ በተመሰረተባቸው ክስ ጠበቆቻቸው ዋስትና ቢጠይቁባቸውም ፍርድ ቤቱ

በስደት የሚገኘው ሲኖዶስ በገለልተኝነት ያሉ አብያተ ክርስቲያናት እንዲቀላቀሉት ጥሪውን አቀረበ (መግለጫውን ይዘናል)

June 3, 2013
(ዘ-ሐበሻ) በዳላስ ቴክሳስ ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ጉባኤውን አድርጎ ያጠናቀቀው በብጹዕ ወ ቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የሚመራው ሕጋዊው ሲኖዶስ ባወጣው ባለ

ሸንጎ በአ.አ የተደረገውን ሰልፍ “በሺዎች የተጀመረው እንቅስቃሴ የሚሊዮኖች ይሆናል” አለ

June 3, 2013
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) በዛሬው እለት በሰማያዊ ፓርቲ ጠሪነትና በተለያዩ ድርጅቶች ተባባሪነት በአዲስ አበባ ለተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ ያለውን አድናቆትና የትግል አጋርነት
1 340 341 342 343 344 381
Go toTop