ዜና ከሙስና ተጠርጣሪዎች እሥር በኋላ የጥቆማ ቁጥር በእጥፍ ጨመረ፤ ሕጉ ይሻሻላል ተባለ May 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከሙስና ተጠርጣሪዎች እሥር በኋላ የጥቆማ ቁጥር በእጥፍ ጨመረ በጋዜጣው ሪፖርተር የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና ሌሎች ተጠርጣሪ ግለሰቦች በሙስና Read More
ዜና ሰማያዊ ፓርቲ በመጪው እሁድ በሚጠራው ሰልፍ ላይ 100ሺህ ሰው ይገኛል ተብሎ ይጠበቃል May 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ በመስከረም አያሌው የፊታችን ግንቦት 25 ቀን 2005 ዓ.ም በሚካሄደው እና ሰማያዊ ፓርቲ በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ከ100 ሺህ በላይ ሰዎች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል። የሰማያዊ Read More
ዜና ኢትዮጵያዊቷ ወጣት በአትላንታ 25 ዓመት እስር ተፈረደባት May 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያዊቷ ወጣት ሮዳስ ተክሉ እዚህ አትላንታ ከተማ በዋለው የወንጀል ጉዳዮች ችሎት ቀርባ ጉዳይዋ ሲታይ ከቆየ በኋላ ባለፍው ሰኞ MAY 20/2013 ….. 25 ዓመት እስር Read More
ዜና Hiber Radio: አማራው ተደራጅቶ ራሱን ከህወሃት ጥቃት እንዲከላከል ጥሪ ቀረበ May 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ግንቦት 18 ቀን 2005 ፕሮግራም <<…በደቡብ አፍሪካ ፣በአንጎላ፣ በሞዛምቢክ እነዚህ ወንድሞቻችን ካሉበት የባርነት ቀንበርነጻ እስኪወጡ ድረስ መላው አፍሪካና ኢትዮጵያዊያኖች በዓለም ሸኝጎ በዕኩልነት ድምጻቸው እንዲሰማ …የአፍሪካ አገሮች የአዲስ አበባ Read More
ዜና ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁ 77 May 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ አንድነት ፓርቲ የሰኔ አንድ ሰማዕታትን በህዝባዊ ንቅናቄ ሊዘክር መሆኑን ታወቀ ደርግን በደርግ የተካው ግንቦት 20 ወደ ዘዋይ የተወሰዱት የፖለቲካ እስረኞች አያያዝ አስጊ እንደሆነ ተጠቆመ የአንድ Read More
ዜና ጸረ ሙስና የዝቋላ ብረታ ብረት ፋብሪካን አስተዳደር በምክር ማለፉ አነጋጋሪ ሆኗል May 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ፍኖተ ነፃነት) በዝቋላ ብረታ ብረት ማምረቻ ፋብሪካ ንብረት አስተዳደር ከፍተኛ ሙስና መኖሩን አስመልክቶ የደረሳቸውን ጥቆማ በመንተራስ የጸረ ሙስና ኮሚሽን አጣሪዎች በፋብሪካው ምርመራ ሲያደርጉ ቢቆዩም Read More
ዜና በጄ/ል ከማል ገልቹ የሚመራው ኦነግ በሚኒሶታ ሕዝባዊ ስብሰባ ጠራ May 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በብርጋዲየር ጄነራል ከማል ገልቹ የሚመራው ኦነግ ዓመታዊ ስብሰባውን በሚኒሶታ ጁላይ 7 ቀን 2013 እንደሚያደርግ ለዘ-ሐበሻ በላከው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታወቀ። ድርጅቱ ጁላይ 7 በሚያደርገው Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና የአሊ ቢራ 50ኛ ዓመት የሙዚቃ አገልግሎት ሊከበር ነው May 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በኦሮሚኛ ሙዚቃ ታሪክ ላይ ግዙፉን ቦታ የሚይዘው ድምጻዊው አሊ ቢራ በሙዚቃው ዓለም የቆየበት 50ኛ ዓመት በዓል እዚህ ሚኒሶታ ውስጥ ጁላይ 4 ቀን 2013 Read More
ዜና የኢህአዴግና የሻዕቢያ ድርድር ተበጠሰ May 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ በጎልጉል ድረገጽ ኢሳያስ፣ ደሚት፣ ግብጽ፣ ኳታር፣ ኢህአዴግ ኳታር በተናጠል የጀመረችው ኢትዮጵያንና ኤርትራን የማሸማገል ሂደት መበጠሱ ተሰምቷል። ከሽምግልናው ዙሪያ የግብጽ ሚና ስለመኖሩ አመላካች ጉዳዮች አሉ Read More
ዜና ከኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ May 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ [gview file=”https://zehabesha.info/wp-content/uploads/2013/05/EBAC-Public-Statement-5-24-2013.pdf”] Read More
ዜና ሰማያዊ ፓርቲ የጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ግንቦት 25 ቀን 2005 ይደረጋል May 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ሰማያዊ ፓርቲ የጠራው የተቃውሞ ሰለፍ ግንቦት 25 ቀን 2005 ዓ.ም እንደሚደረግ ታወቀ። ፓርቲው እንደገለጸው “ከአዲስ አበባ አስተዳደር ም/ከንቲባ በዛሬው እለት በተሰጠ ገለጻ መንግስት Read More
ዜና የቶሮንቶ ኢትዮጵያዊያን የዜጎችን መፈናቀል አወገዙ፤ May 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ By Tekelmichael Abebe ብሄርን መሰረት ያደረጉ መፈናቀሎችንና ሀይማኖትን መሰረት ያደረጉ ሰብአዊ ግፎችን ለመዋጋትም ቃል ገቡ በቶሮንቶና አካባቢዋ የሚገኙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን፤ በኢትዮጵያ በተለያየ ስፍራ Read More
ዜና Sport: ባየር ሙኒክ Vs ዶርትሙንድ – የዳዊትና ጎሊያድ ጦርነት May 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ምንጭ ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 51 ሚኒሶታ) ባየርን ሙኒክ ለተጨዋቾች ዝውውር ከፍተኛ ወጪ የሚያወጣ ክለብ ሲሆን ቦሩሲያ ዶርትሙንድ በአንፃሩ ከአካዳሚው በሚያፈራቸው ባለተሰጥኦዎች የብዙዎችን ቀልብ መግዛት Read More