ዜና - Page 346

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

የአያት አክሲዮን ማህበርና የስራ አመራሮቹ ላይ በእስርና ከፍተኛ በገንዘብ ተቀጡ

May 22, 2013
(ፍኖተ ነፃነት) የአያት አክሲዮን ማህበር፣ በስራአስኪያጁ አቶ አያሌው ተሰማና በሌሎች ማህበሩ አመራሮች ላይ ላይ በገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በተመሠረቱባቸው  ክሶች ጥፋተኛ በመባላቸው ዛሬ በልደታ ፌዴራል

የሙስናው አስር ምስጢር! (ማረ በላዎቹ ርስ-በርስ ተበላሉ!)

May 21, 2013
በሰሎሞን ተሰማ ጂ. semnaworeq.blogspot.com Email: solomontessemag@gmail.com ለብዙዎች “ሙስና” የሚለው ቃል በ1989 ዓ.ም ወዲህ የተፈጠረ ሃይለ-ቃል ይመስላቸዋል፡፡ ነገር ግን አይደለም፡፡ ቃሉ ግዕዝ ነው፡፡ ትርጉሙም፣“ጥፋት” ማለት ነው፡፡ በአማረኛም

በላተኛው አባ-መላ

May 20, 2013
ከያሬድ አይቼህ ፤ ሜይ 20፥2013 የፓልቷኩ አባ-መላ ሰሞኑን ገኗል። መግነኑ አልከፋኝም … ይግነን … ለሁሉም ጊዜ አለውና። ግን አባ-መላን ብዙ ጊዜ አዳምጨዋለሁና የአባ-መላን ነገር

ቅዱስ ጊዮርጊስ አሸነፈ

May 20, 2013
ከይርጋ አበበ ትናንት በአሥር ሰዓት በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገ የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽንስ ዋንጫ ጨዋታ የኢትዮጵያው ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ የግብጹን ኢ.ኤን. ፒ.ፒ. አይ (

የዘንድሮውን የአውሮፓ እግርኳስን በዝውውር ሊያደምቁ የሚችሉ 9 ተጫዋቾች

May 20, 2013
ከይርጋ አበበ የአውሮፓ ሊጎች የውስጥ ውድድሮች መጠናቀቃቸውን ተከትሎ ከሚጠበቁት ታላቅ የእግር ኳስ ዜናዎች መካከል ክለቦች የሚያደርጉት የተጫዋቾች ዝውውር አንዱ ነው። ውጤት ፊቱን ያዞረባቸው ታሪካቸውን

የ’ልማታዊው አርቲስት’ ሠራዊት ፍቅሬ የኢቲቪ ፕሮግራም ታገደ

May 18, 2013
(ዘ-ሐበሻ) በሕዝብ ዘንድ “ልማታዊ አርቲስት” በሚል የመሽሟጠጫ ስያሜ ከሚጠሩት አርቲስቶች መካከል የቀድሞው የደርግ ወታደርና የአሁኑ የወያኔ ስርዓት ዋነኛ አቀንቃኝ አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ፤ ለመንግስት በሚያደርጋቸው
1 344 345 346 347 348 381
Go toTop