ዜና - Page 323

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

የ12 ሚሊዮን ብር ወሬ: መንግስት ይህን ዘገባ በአዋሽ ባንክ ዙሪያ ለምን ማቅረብን ፈለገ?

September 3, 2013
መንግስታዊ ሚድያዎች በአዋሽ ባንክ ዙሪያ ዘመቻ የጀመሩ ይመስላል። መቼም ስም መስጠት ስለምንወድ በተለምዶ በሃገራችን የኦሮሞዎች ባንክ ተብሎ የሚፈረጀው አዋሽ ባንክን በሚመለከት በምርመራዊ ጋዜጠኝነት ያገኘነው

በሰማያዊ ፓርቲ ላይ የተወሰደውን ህገ-ወጥ ርምጃ አጥብቀን እናወግዛለን!!! ከአንድነት ለዴሞክራሲና ፍትህ ፓርቲ (አንድት) የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

September 2, 2013
ከአንድነት ለዴሞክራሲና ፍትህ ፓርቲ (አንድት) የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ነሐሴ 26 ቀን 2005 ዓ.ም ሰማያዊ ፓርቲ የጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ አስመልክቶ

ለሰማያዊ እና አንድነት ፓርቲ ድጋፍ ለማሳየት ነገ በዋሽንግተን ዲሲ ሰላማዊ ሰልፍ ተጠራ

September 2, 2013
(ዘ-ሐበሻ) በአሁኑ ወቅት በሃገር ውስጥ ትግልጉልህ ሚና እየተጫወቱ ላሉት የሰማያዊ ፓርቲ እና የአንድነት ፓርቲን ለመደገፍ እንዲሁም በኢትዮጵያ ውስጥ ካለማቋረጥ እየተፈጸመ ያለውን የሰብአዊ መብት ጥሰት

ሽብርተኛው ወያኔ/ኢህአደግ በሀይማኖቶችና በህዝቦች መካከል ግጭት ለመፍጠር የሚያደረገውን እኩይ ሴራ እናወግዛለን! -ENTC

September 1, 2013
ባሳለፍናቸው ወራት በኢትዮጵያ የሚገኙ የተቃዋሚ ድርጅቶች እየደረሱባቸው ያሉ አፈናዎችንና እስሮችን በመቋቋም ህዝቡ  ለመብቱ እንዲቆም እያደረጉ ያሉትን የማነቃቃትና የማንቀሳቀስ ስራ፤ እንዲሁም የኢትዮጵያ ሙስሊሞችም ሳይገድሉ  እየተገደሉ
1 321 322 323 324 325 381
Go toTop