ዜና - Page 303

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

“ከማጥናት በቀር ሌላ ነገር የማያውቁ፤ የተስተካከሉ ልጆች ነው ያሉን” – ከኃይለመድህን አበራ እናት ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ!!

February 24, 2014
ረዳት አብራሪ ኃይለመድህን አበራ ባለፈው ሳምንት፤ ሲያበር የነበረውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ጄኔቭ ማሳረፉ የሚታወስ ነው። ከአብራሪው ጋር በተያያዘ እስካሁን እህቱ እና መንድሙ የየራሳቸውን

ረዳት ፓይለቱ ኃይለመድህን አበራን በመደገፍ በስዊዘርላንድ ሰላማዊ ሰልፍ ተጠራ

February 23, 2014
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላንን ወደ ስዊዘርላንድ አቅጣጫ አስቀይሮ የዓለም መነጋገሪያ የሆነው ረዳት አብራሪ ሃይለመድህን አበራን በመደገፍ፤ የስዊዘርላንድ መንግስት አብራሪው የጠየቀውን የጥገኝነት ጥያቄ እንዲቀበለው

ዛሬ በባህርዳር የተጠራው ሰላማዊ ሰልፍ በሰላም ተጠናቀቀ፤ ሕዝቡ በባዶ እግሩ በመውጣት በብአዴን/ኢሕአዴግ ላይ ቁጣውን ገለጸ

February 23, 2014
(ዘ-ሐበሻ) የአማራው ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አለምነው መኮንን የሚመሩትን የአማራ ሕዝብ በጸያፍ ቃላት መሳደባቸውን ተከትሎ አንድነት እና መኢአድ ፓርቲዎች በጋራ በባህርዳር ዛሬ በባህርዳር የጠሩት

የሲድኒ ኢትዮጵያዊያን የተሳካ የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ ( ከአቢይ አፈወርቅ )

February 23, 2014
አዲሱ አምባሳደር ሀፍረት ገጠማቸው በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት አረጋ ሀይሉ ትላንት (ቅዳሜ ፌብሯሪ 22 ቀን) የሲድኒ ነዋሪ ኢትዮጵያዊያንን በልማት ዙሪያ ለማነጋገር የያዙት ፕሮግራም በአሳፋሪ

“አውሮፕላኑ ካረፈ በኋላ ተሳፋሪው የተደነቀው በረዳት አብራሪው ችሎታ ነበር” – በተጠለፈው አውሮፕላን ውስጥ የነበረው ኢትዮጵያዊ ይናገራል

February 22, 2014
ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ታትሞ የወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ ስዊዘርላንድ ላይ ተጠልፎ ባረፈው አውሮፕላን ውስጥ ተሳፍሮ የነበረውን ኢትዮጵያዊ ቃለምልልስ አስነብቧል።

ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 60 – PDF

February 22, 2014
በሰሜን አሜሪካ ትልቋ የኢትዮጵያ ጋዜጣ ዘ-ሐበሻ እነሆ ቁጥር 60 ለንባብ በቅታለች። እንደተለመደው በውስጧ የያዘቻቸውን ቁምነገሮች እፍታውን እናጨብጣችሁና ንባቡን ለናንተው እንተወዋለን። * ዓብይ ትኩረታችን ያደርግነው

ባሶንዳ በተባለችዉ የሱዳን ጠረፍ ከተማ 77 ኢትዮጵያዉያን ተገድለዋል ተባለ

February 21, 2014
(ቢቢኤን) ከመተማ ቀጥላ በምትገኘዉ ባሶንዳ በምትባለዉ የሱዳን ጠረፍ ከተማና አካባቢ በኢዮጵያዉን ሽፍቶችና በሱዳን ሽፍቶች መካከል የተነሳዉን ግጭት ተከትሎ አራት ሱዳናዉያን በመሞታቸዉ ሳብያ ለብቀላ የተነሱት

ዘ-ሐበሻ እና የኢትዮጵያ ኮምዩኒቲ በሚኒሶታ በሳዑዲ ለተጎዱ ወገኖች ያሰባሰቡት ገንዘብ ለIOM ተሰጠ

February 21, 2014
(ዘ-ሐበሻ) ሳዑዲ አረቢያ ሕገወጥ ያለቻቸውን ዜጎችን ከሃገሯ እንዲወጡ ማዘዟን ተከትሎ የሳዑዲ ፖሊሶች በፈጸሙት የሰብአዊ መብት ጥሰቶች በመበሳጨትና የተገደሉትንም ለማሰብ በሚኒሶታ ዘ-ሐበሻ እና የኢትዮጵያ ኮምዩኒቲ

በባህርዳር የአንድነትና የመኢአድ ደጋፊዎች ጫማቸውን በማውለቅ ተቃውሟቸውን ገለጹ፤ ለእሁዱ ሰልፍ ቅሰቀሳው ቀጥሏል

February 21, 2014
ብአዴን እና አመራሮቹን በመቃወም እሁድ የካቲት 16 በባህር ዳር ከተማ በአንድነትና በመኢአድ ለተጠራውን የተቃውሞ ሰልፍ የአንድነት ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴና የብሔራዊ ምክር ቤት አባላት

ኢትዮጵያውያን ረዳት ፓይለቱን በመደገፍ በዋሽንግተን ዲሲ የስዊዘርላንድ ኢምባሲ ደጃፍ የፊታችን ሰኞ ሰልፍ ሊወጡ ነው

February 20, 2014
(ዘ-ሐበሻ) ሰኞ ዕለት ሮም ላይ ማረፍ የነበረበትን አውሮፕላን ስዊዘርላንድ ላይ እንዲያርፍ ያደረገው ኢትዮጵያዊው ረዳት ፓይለት “የታፈነውን የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ጥሰት ለዓለም ያሳየ ጀግና ነው”
1 301 302 303 304 305 381
Go toTop