ነፃ አስተያየቶች - Page 95

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ዕዉነትን ለመናገር የሚደፍር በመከራ እና ጭንቅ ጊዜም ከፊት የሚገኝ ሠዉ ከወዴት ይሆን ?  – ማላጂ

November 3, 2021
የራሱን የምኞት አገር ታላቋ እና አዲስቷ  ትግራይ  ለመመስረት ኢትዮጵያዊነትን ክዶ ባዕድነት ወዶ ለመለየት ህዝብን በመግደል  እና አገርን በማኮስመን የሚመፃደቅ  ነዉረኛ እና ቅጥረኛ ከኃዲ ጠላት
mekonen 2

የውጪና የውስጥ ፀረ-ኢትዮጵያ ኃይሎች ሤራ ፤ በተባበረ ክንዳችን ይከሽፋል ! – መኮንን ሻውል

November 2, 2021
ኢትዮጵያ በዜጎችዋ መስዋትነት ታፍራና ተከብራ ትኖራለች !! መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ዴሞክራሲ ወድደን በምንተገብረው ሥርዓት (Manifestation ) እና ተገድደን በምንተገብረው ሥርዓት መካከል፣ያለ የነፃነት ቀጭን ክር

ከአብይ በሗላስ? ሁሉም ነገር ወደ ጠረጴዛው ግንባር! – ፃድቅ አህመድ

November 2, 2021
ዜጎች ከጭቆና ወደ ፍትህ የሚሸጋገሩበት ታሪካዊ ጉዞ ቤተ-መንግስት በተቀመጠው ሰመመን ተስተጓጉሏል።ለለውጥ ብለው የተሰቃዩ፣የታሰሩ ታጋዮችና መተኪያ የሌላትን ህይወት የሰጡ ሰማእታት ገድል ግለሰብን በማግዘፍ አባዜ ደብዝዞ

የኢትዮጵያው ሄዝቦላ!! ‹‹የጥቅምት 24/2013 የሽብር ጥቃት 1ኛ ዓመት መታሰቢያ›› – ክፍል 2

November 2, 2021
አልረሳውም! እኔም የኢትዮጵያ ሰራዊት ነኝ!! ክፍል 2 የፍርድ ቀን ዘመቻ!! ‹‹ኢትዮጵያ! ያጎረሰ እጇ! ያጠባ ጡቶቿ! ተነክሷል!!›› (የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ጠቅላይ ሚኒስትር በወቅቱ ለኢትዮጵያ ሕዝብ የሰጡት አስቸኳይ

 የትግራይ ተወላጆችን መኮድኮድ ወይስ ዐብይ አሕመድን ማስወገድ? – መስፍን አረጋ

November 2, 2021
የኢሳቱ (ESAT) አቶ መሳይ መኮንን አሜሪቃኖች በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ጃፓን-አሜሪቃኖችን መከቸሚያ (concentration camp) ውስጥ መከቸማቸውን (እንዲከቸሙ ማድረጋቸውን) ጠቅሶ፣ በትግራይ ተወላጆች ላይ ተመሳሳይ ርምጃ

የኢትዮጵያው ሄዝቦላ!! ‹‹የጥቅምት 24/2013 የሽብር ጥቃት 1ኛ ዓመት መታሰቢያ›› ክፍል 1 – ቴዎድሮስ ጌታቸው

November 2, 2021
አልረሳውም! እኔም የኢትዮጵያ ሰራዊት ነኝ!! ክፍል 1 ለአፍታ ወደሊባኖስ! ወታደራዊ ክንፉን በራሱ ዕዝ-ሥር ይዞ በሊባኖስ ውስጥ የሚንቀሳቀሰው ሄዝቦላህ!! ‹‹አሸባሪ ቡድን ነው›› እየተባለ በውግዘት ለሚሰጠው

ይድረስ ለኢትዮጵያ ሕዝብ – ጭራቁን ወያኔ እጃችንን አጣጥፈን እንጠብቀው? – አብዱራህማን አህመዲን

November 2, 2021
ጥቅምት 23 ቀን 2014 አሸባሪነቱ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እውቅና የተሰጠው ህወሓት መራሹ የትግራይ የሽብርና የዘረፋ ቡድን ኢትዮጵያን ለማፍረስ፣ የአማራን ህዝብ ለማዋረድና መላውን የኢትዮጵያ

ኑ! እንወቃቀስ-1 እንድ ጊዜ ጥንቃቄ! – ቴዎድሮስ ጌታቸው

November 1, 2021
የተከበራችሁ አንባቢያን በዚህ ‹‹ዐብይ ርዕስ›› ምንም ግር እንዳይላችሁ! ይህን ፅሁፍ ባስቸኳይ ለማቅረብ የተገደድኩት፤ አሁን በምንገኝበት ሀገራዊ የህልውና ዘመቻ ውስጥ፤ መበሳጨት መጀመራችንን ታሳቢ በማድረግ እና

ጦርነቱ አማራን ማጥፋት ነው።እንግዲህ ውሳኔው የአማራ ህዝብ ነው፡፡ ” አበበ በለው

October 31, 2021
1- ህውሃት አሁን የደረሰችበት ሁኔታ ለመድረስ ያላትን ጠቅላላ አቅሟን ተጠቅማለች ፡ሆኖም ጠቅላላ አቅሟን ስትጠቀም አራት ወር ሙሉ ወሎ ውስጥ የከፈለችው ኪሳራ ቤዟን ያሟጠጠ አቅሟን

‘‘ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች!!’’ በኒቆዲሞስ (ከሀገረ ኢትዮጵያ)

October 30, 2021
ሰቆቃወ ኢትዮጵያ… (ከሰቆቃው ኤርምያስ መጽሐፍ የተወሰደ) ጤት። የኢትዮጵያ በሮችዋ በመሬት ውስጥ ሰጠሙ፥ መወርወሪያዎችዋን አጠፋ ሰበረም፤ ነቢያቶችዋም ከእግዚአብሔር ዘንድ ራእይ አላገኙም። ዮድ። የኢትዮጵያ ሴት ልጅ

ከዱቄት እስከ ሰብዓዊ አንበጣነት!! (የኢትዮጵያ ‹‹ሰብዓዊ ድሮኖች›› መነሳት) መነሻ! – ቴዎድሮስ ጌታቸው

October 29, 2021
ከአንድ የሕይወት ተመክሮ ካለው እና በእድሜውም አባቴ ከሚሆን ሰው ጋር፤ ድሬዳዋ ከተማ ከዚራ ውስጥ! በሀገራዊ ጉዳይ ላይ ሀሳብ ተለዋወጥን፡፡ ይህ ሰው ቀደም ሲል የሚያውቀኝ
1 93 94 95 96 97 250
Go toTop