ነፃ አስተያየቶች አዲሱ የህወሓት-ህዝብ እብደት! January 2, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሰዋለ በለው – እ.ኤ.አ. ጥር 2 ቀን 2022 (January 2, 2022) የትግራይ-ብሔርተኝነትን የአስተሳሰብ መስመር የማስቀጠያ ራዕይ፣ እንደ አጋጣሚ ሆኖ፣ ህወሓት እ.ኤ.አ. በ1975 በገጠር ደደቢት Read More
ነፃ አስተያየቶች የጦቢያ ዘመን አቆጣጠር ከፈረንጅ ዘመን አቆጣጠር አንጻር – መስፍን አረጋ January 2, 2022 by ዘ-ሐበሻ ይህ ጦማር የሚያተኩረው አገራችን ጦቢያን ጦቢያ ካሰኟት ዐበይት ትውፊቶች ውስጥ አንዱ በሆነው በዘመን አቆጣጠራችን ላይ ነው፡፡ አስቀድመን ግን ዘመን መቁጠርያ የሚለው ሐረግ የተንዛዛ ስለሆነ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ዜና ይድረስ ለጥምር ጎሳ ተወላጅ ኢትዮጵያውያን! – አገሬ አዲስ December 31, 2021 by ዘ-ሐበሻ ታህሳስ 22 ቀን 2014 ዓም (31-12-2021) ማንኛውም የሰው ልጅ የሚወለድበትን ቤተሰብ፣ቦታና ጊዜ መርጦ አልተፈጠረም። በሁኔታ አጋጣሚ በሁለት ጾታዎች መፈቃቀድና ፍቅር፣ ወይም የኑሮ ግዴታ በሚፈጠረው Read More
ነፃ አስተያየቶች በአሁኑ ሁኔታ የአማራንና የአፋርን ነዋሪ ደህንነት መከላከል የሚቻለው በዋናነት በትግራይ ውስጥ የመከላከያ ዞን ሲኖር ነው December 30, 2021 by ዘ-ሐበሻ ከ ዚዜው ደረስ Gezew.derese@bell.net የሰሞኑ ጭውውት የህወሀትን ተስፋፊ ሀይል ከአማራና አፋር ክልል ጠራርገን አወጣነው በብዙ ሽወች የሚቆጠሩትንም ደመሰስን ማረክን ሰለዚህም ሰራዊቱ የመጀመሪያ ዙር ተልእኮህን አጠናቋል Read More
ነፃ አስተያየቶች ከለንደን እስከ እትዮጵያ የተዘረጋው የወንጀለኞች ቡድን /ስኳድ/ ዕቅድና የማስፈራራት ዘመቻ December 29, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሃገራዊ ጥሪውን ተቀብላችሁ ወደ ውድ እናት ሃገራችሁ ኢትዮጵያ ለምትጓዙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የተላለፈ የቅድመ ጥንቃቄ መልዕክት። በዚህ አጋጣሚ ይህን መረጃ ሳስተላልፍ የጀግኖች የኢትዮጵያ ልጆች Read More
ነፃ አስተያየቶች “ትዕዛዝ አልደረሰንም” – አማራን ማስጨፍጨፊያ ኦነግ/ኦህዲዳዊ ሥልት – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ December 28, 2021 by ዘ-ሐበሻ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ (ma74085@gmail.com) አማራን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት አማራን ራሱን ሳይቀር ከሥሩ አሰልፎ የመጨረሻውን ዘመቻ ለመጀመር ፊሽካውን በመጠባበቅ ላይ የሚገኘው የአራት ኪሎው ዘንዶ ልክ Read More
ነፃ አስተያየቶች የህሊና እስረኞችን ፍቱልን!!!! – ፊልጶስ December 28, 2021 by ዘ-ሐበሻ አምባገነኖች ከትላንቱ ያለመማር አባዚያቸው የሚገርም ነው፤ያውም እኮ የሚጠቅማቸው ለራሳቸው ነበር። በተለይም የአፍሪካ አምባገነን ገዥዎች እትብታቸው በአንድ ምላጭ የተቆረጠ ይምስላል። አንድነታችን ኣየፈረሰ፤ በጦርነት እየተለበለብንና በተመጽዋችነት Read More
ነፃ አስተያየቶች ትህነግ የለየለት ጭራቅ በመሆኑ ፣ ከእርሱ ጋር ለመደራደር አይቻለም – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ December 27, 2021 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ ፣ በትግራይ ክልል በተግራይ ህዝብ ጉያ ውሥጥ የመሸገው ” የአሸባሪ ቡድን ” ፣ በዓለም ላይ በአሸባሪነት የተፈረጁ የሽብር ቡድኖችን በሙሉ የሚበልጥ ነው ። Read More
ነፃ አስተያየቶች ክብር እንክርዳድ ተዘርቶበት ስንዴ ሆኖ ለበቀለ ትውልድ!!! – ተስፋየ ኤልያስ December 27, 2021 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ ሀገራችን በታሪኳ በከፍተኛ ደረጃ ሕዝቦቿ በዘርና በሃይማኖት ተከፋፍለው ወይም ተመድበው የኖሩበት ዘመን ቢኖር በዘመነ ኢሕአዲግ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ አዎ በዘመነ ኢሕአዲግ ሕዝቧ Read More
ነፃ አስተያየቶች በሻይ ቡና መላ፤ አለ ብልፅግና (መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ) December 26, 2021 by ዘ-ሐበሻ ዛሬም ፣ በዚህ የህዝብ የፍትህ ፣ የእኩል ተጠቃሚነት ፣ የእውነተኛ ዴሞክራሲ መሥፈን ጥያቄ በወለደው መንግሥትም ውሥጥ ጥቂት የማይባሉ ከቀበሌ እሥከ ክልል ፤ እንዲሁም ልዩ Read More
ነፃ አስተያየቶች እኛ ኢትዮጵያዊያን አጎዋንን መተካት እንችላለን ? ጥሩ ሰው ለመሆን ጥሩ ጓደኛ ይኑርህ – ፊልጶስ December 26, 2021 by ዘ-ሐበሻ የተሳካለህ ሰው ለምሆን ግን ጠላት ይኑርህ።” የሚለው አባባል ከግለሰብ ጀምሮ እስከ አገር ድረስ ለሁሉም ባይሆን ላወቀበት ይሰራል። ብዙ ጠላት ያላቸው አገሮች፣ ራሳቸውን ለመከላከልና ብሎም Read More
ነፃ አስተያየቶች አያ ጅቦ ሳታመሃኝ ብላኝ!! (በአገሬ አዲስ) December 26, 2021 by ዘ-ሐበሻ ታህሳስ 16 ቀን 2014 ዓም (25-12-2021) በአገሬ አዲስ ላለፉት ሦስት ዓመታት የኦሮሞን የበላይነት ያስከበረው ኦህዴድ በብልጽግና ስም ከሌሎቹ አጋር ቡችሎቹ ጋር ሆኖ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያውያን ላይ የሚፈጽመው በደልና ክህደት ከቀን ወደ ቀን እዬጨመረ Read More
ነፃ አስተያየቶች እስከ መቼ በጦርነት ውስጥ እንድንቆይ ነው የሚፈለገው??? – ወገን ደጀን ነኝ ከአውስትራሊያ December 24, 2021 by ዘ-ሐበሻ ታሪክ እንደሚነግረን አፄ ሚኒሊክ ወታደሩ እረፍት ያድረግ ሰንቃንችንም እያለቀ ነው በሚል ልዩ ልዩ ምክንያቶች የኢትዮጵያ ጦር ተከዜን እንዳይሻገር አድረጉ መጨረሻው ምን እንደሆነ ሁላችንም እናውቀውለን። ከኤርትራ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን ለመታደግ ከተፈለገ……..ፊልጶስ December 22, 2021 by ዘ-ሐበሻ በማንኛውም ዘመን ቢሆን ጦርነት አስፈላጊ የሆነበት ግዜ የለም፤ ግን ድግሞ ዓለማችን በተለይም እኛ ብዙው ታሪካችን እና ኑሯችን የጦርነት ነው። ለዘመናት ያደረግነውና እይደረግነው ያለው የ’ርስ Read More