ነፃ አስተያየቶች - Page 86

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ኢትዮጵያዊነትን በመንቀል ከኃዲነትን መትከል ምን ይባላል  – ማላጂ

January 25, 2022
የ፭ ዓመት የነፃነት ዘመን ያላትን አገር ለማጥፋት ሰታትሩ የነበሩትን አሰባስቦ ኢትዮጵያን እና ዜጎቿን በጠላትነት የሚፈርጂ የፖለቲካ ጉድጓድ ቆፋሪዎች የተሰባሰቡት በ1983 ግንቦት 20 ቀን ነበር፡፡

የትግራዮ ሕወሃት ” የላም አለኝ በሰማይ ወተቷን የማላይ” ትርክት። – ተዘራ አሰጉ

January 22, 2022
እየ መሸ እየ ነጋ፣ ሰዓታት ቀንን ፣ ቀናት ሳምንታትን፣ ሳምንታት ወራትን፣ ወራት ዓመታት እየተፈራረቁ ይነጉዳሉ። “ውሃ እያሳሳቀ ይወስዳል “ እንዲሉ የወልቃይት፣ጠገዴና ጠለምት ወደ እናት

በችግሮች የተሞላውን የነስብሃት ነጋ አፈታት በተመለከተ፣ ክፍል 1 ከሰይጣን ጋር እስክስታ/ዳንስ (አንዳርጋቸው ጽጌ)

January 22, 2022
ሰሞኑን የነስብሃት ነጋን መፈታት አስመልክቶ ውሳኔው ተገቢ አለመሆኑን አስተያየቴን በአደባባይ ገልጫለሁ። ተገቢ አይደለም ያልኩበት ምክንያት ግን እንደብዙሃኑ በስሜትና በቁጭት ላይ ብቻ የተመሰረተ አልነበረም። በቁጭትና

ታጥቦ ጭቃ፣ አድሮ ቃሪያ – በድሉ ዋቅጅራ

January 22, 2022
ኢትዮጵያ ውስጥ የማያጋጭን፣ የማያዋጋን፣ የተቀበልነው ልዩነት ግለሰባዊ መጠሪያ ስማችን ብቻ ይመስለኛል፡፡ ዛሬ የፖለቲካ አመለካከት ልዩነት፣ የማንነት ልዩነት፣ የሀይማኖት ልዩነት፣ ሰንደቅ አላማና ህገመንግስት ላይ ያለን

ትንሽም ብትሆን እውነትን ሳትቀላቅል ዋሽ ….. የሚያዉቁህ ባያምኑህም…… ነገር ግን ዋሽ ….

January 20, 2022
ያንተ በስፋት የተሰራጨ ውሸት እነርሱ በጃቸው ከያዙት እውነት በላይ ተሰሚነት ያገኛል (እውነቱ ቢሆን) ወያኔወች፦ አምናም ውሸት፣ ትናንትም ውሸት ፣ዛሬም ውሸት፣ ዘለአለም ውሸት፣ ውሸት  ውሸት
haile larebo

ስለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምክክር ጉባኤ አንዳንድ ነጣጥቦች – ኘሮፌሰር ኀይሌ ላሬቦ

January 20, 2022
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፓብሊክ (ቃላቱ ያስቁኛል) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ጉባኤ [ኮሚሽን] ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 1265 /2014 ማጽደቁን ተከትሎ ለዕጩነት የሚቀርቡ

ብልጽግዎችና ዘፋኞች  ሆይ! ሰንደቅ ዓላማችንን አትፈታተኑ! – -ፊልጶስ

January 18, 2022
የአንድን አገር ህዝብ በውስጡ የተለያየ ሃይማኖት፣ቋንቋና ነገድ ቢኖርም፤ በአንድነት የሚያቆመውና እንደ አንድ ጥላ ሆኖ ከሚያሰባሰበው አንዱ መለያ አርማው ወይም ምልክቱ ሰንደቅ ዓላማ ነው። ሰንደቅ
aklog birara 1

የሽብርተኛ አዋጅ ደንግጎ ሽብርተኛን መፍታት ሊያመጣ የሚችለው ክስተት ምን ይሆናል?

January 14, 2022
 አክሎግ ቢራራ (ዶር) “እንደ ሃበሻ ገበሬ (አማራ ማለቱ ነው) ጠንካራ ሰራተኛ፤ እንደሱ ሌላውን ለመጉዳት የማይፈልግ፤ መብቱንና ማንነቱን እስካልተናኮሉት ድረስ ደግሞ ማንንም አስተናጋጅ ጨዋ ሕዝብ
1 84 85 86 87 88 250
Go toTop