ነፃ አስተያየቶች ትኋን ቤቴን ወረረው ብሎ ቤቱን የሚያቃጥል የለም – ጥሩነህ April 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ ቤቱን ለትኋን ብሎ አያቃጥልም ህመምተኛ ካልሆነ በስተቀር። በሃገሩ ላይ የማይወዳቸው ስልሚኖሩም ሃገሩን አሳልፎ የሚሰጥም የለም፤ ጽንፈኛ ከልሆነ በስተቀር። ተከፋይ ሆድ አደር ካልሆነ በቀር። በውሸት Read More
ነፃ አስተያየቶች ግሩም ጫላ ጋዜጠኝነትን መሸቀጫ ያደረገ የአብይ አህመድ ካድሬ April 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ ለቻይናው የዜና ጣቢያ #CGTN_Africa በሰሜን ሸዋ ምንጃርና ሸኮራ የከሸፈው አሸባሪዎቹ ጭፍጨፋ ጉዳይ ዜና የዘገበው ግሩም ጫላ ከመሰረታዊ የጋዜጠኝነት ሙያ ህግና ደንብ ባፈነገጠ ሁኔታ ልክ እንደ Read More
ቪዲኦ·ነፃ አስተያየቶች ከድጡ ወደ ማጡ! በፈቃዱ ሀይሉ ከፍትህ መፅሔት ላይ የተወሰደ – … – ትረካ ብሩክ! April 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/YDWCtnhAqao ከድጡ ወደ ማጡ! በፈቃዱ ሀይሉ ከፍትህ መፅሔት ላይ የተወሰደ – … – ትረካ ብሩክ! Read More
ነፃ አስተያየቶች ፊሽካውን ማን ነፋውና? – አስቻለው ከበደ አበበ April 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚደንት ትራምፕ፣ እኔ ስልጣን ላይ ሆኜ ብሆን ኖሮ ራሺያ ዩክሬንን አትወርም ነበር አሉን፡፡ በቡሽ ግዜ ራሺያ ጆርጂያን ወረረች፡፡ በኦባማ ግዜ ክሬሚያን፣ አሁን Read More
ነፃ አስተያየቶች ‘‘ኢትዮጵያ የምስጢር (የትንግርት) ምድር” ኢትዮጵያውያን ቤተ እስራኤላውያን ከሰሜን ሸዋ እስከ አዲስ አበባ/ቀጨኔ ሰፈር – በዲ/ን ተረፈ ወርቁ April 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ ባሳለፍነው ሳምንት ዐርብ እለት በአዲስ አባባ ዩኒቨርሲቲ፣ ራስ መኮንን አዳራሽ፤ በኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ወዳጆች ማኅበር፣ በፕ/ር አሉላ ፓንክረስትና ባልደረቦች አስተባባሪነት “ናፍቆት” በሚል ርእስ Read More
ነፃ አስተያየቶች የጭንቀላት ሥጋ መብሰሉ ለማይቀረው እንጨት ይፈጃል – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ April 2, 2022 by ዘ-ሐበሻ እንኳን ለሰባተኛው ንጉሥ 4ኛ በዓለ ሲመት እያንገጫገጨም ቢሆን እንደነገሩ አደረሳችሁ፡፡ ዛሬ መጋቢት 24 ቀን 2014 ዓመተ ፍዳ ነው፡፡ እውነቱን እየተረዳሁ “ዓመተ ምሕረት” ማለቱ በቃላት Read More
ነፃ አስተያየቶች የዊል ስሚዝ ጋጠወጥነት እና የክሪስ ራክ ንፅፅር ተገቢነት! – አሰፍ ሃይሉ April 2, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጂአይ ጄን ታዋቂዋ የፊልም ተዋናይት ዴሚ ሙር የልዩ ኃይል ወታደር ሆና የምትተውንበት ፊልም ነው፡፡ ሁልጊዜም ለየት ማለት የምትወደዋና ራሷን የወጣላት ምሁርም አድርጋ የመቁጠር ዝንባሌ Read More
ነፃ አስተያየቶች አብይ አህመድ ኢትዮጵያዊ ብሄርተኛ ወይንስ የኦነግ ምርኮኛ? ……ከጥሩነህ March 31, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያዊነትን በተራብንበት ጊዜ ብቅ ብለው ኢትዮጵያዊነትን አጎረሱን፣ ጥጋብ ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያዊነት አሰከሩን። አቅላችንን እስከምንስት ድረስ ጮቤ አስረገጡን፤ የኢትዮጵያው ሙሴ ስንልም አሞካሸን፣ ከሰማየ ሰማያት የውረዱ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሻጥር ፤ ሴራ ፅንሰ ሃሳብና የኢትዮጵያ ፖለቲካ – አልማዝ አሰፋ March 30, 2022 by ዘ-ሐበሻ ከአልማዝ አሰፋ imzzassefa5@gmail.com የሴራ ፅንሰ ሃሳብ (conspiracy theory) በአለም ላይ ባላፉት 100 ዓመታት ብዙ የተባለበት ሃሳብ ነው፡ በመሰረቱ ይህ ፅንሰ ሃሳብ የመንግስትን የፖለቲካ ስልጣን Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያ – ብታደርግ የተወገዘች፣ባታደርግም ውጉዝ ነችና ቀበቶዋን ታጥብቅ! March 30, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሰማነህ ታምራት ጀመረ ኢትዮጵያ ከሶስት ሽህ ዓመት በላይ በዘለቀው ታሪኳ ዘርፈ ብዙ ሰው ሰራሽና የተፈጥሮ ፍዳ እና መከራ ተፈራርቀውባታል። ጠላቶቿ ተራራ ሳይገድባቸው፤ ውቃያኖስ ሳይገታቸው፤ Read More
ነፃ አስተያየቶች ቪየትናም በተገላቢጦሽ (የሩሲያና አሜሪካ ቦታ መለዋወጥ) March 30, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሐሙስ፣ መጋቢት ፳ ፪ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ፬ ዓ. ም. (03/30/2022) አንዱ ዓለም ተፈራ፤ ታሪክ ራሷን ደገመች የሚሉ አሉ። ይህ እንግዲህ በተለያዩ የተራራቁ ወቅቶች፤ ተመሳሳይ የታሪክ ኩነቶች Read More
ነፃ አስተያየቶች “በኢትዮጵያ ውስጥ ሌላ አደገኛና አስፈሪ የሆነ፣ የሀገራዊ ቀውስ ምክንያት መሆን የሚችል ጉዳይ ቢኖር የፖለቲካ አቋምን ከእምነት [ጋር] የመቀላቀል ጉዳይ ነው” አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ March 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ አዎን፣ ኢትዮጵያ የአማኞች አገር ናት። ከብዙ ጊዜ በኋላ ፈሪኃ እግዚአብሄር የሚሰማው መሪ ማግኘቷም በበጎ የሚታይ ነው። ቢሆንም፣ የትኛዎቹም የፖለቲካ መሪዎቿ የፖለቲካ ውሳኔያቸውን ከሚከተሉት እምነት Read More
ነፃ አስተያየቶች HR6600 ፤ የ666 ተግበርን ከሳች ነውና መተግበር የለበትም ። መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊሰ March 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ የአሜሪካ መንግሥት HR 6600 የሚባል ኒኩለር በአገር ና በህዝብ ላይ ሊወረውር ተዘጋጅቶል ። የኢትዮጵያ ህዝብ ምን በድሎት ሊያጠፋው እንደተነሳ ግን የሚታወቅ ነገር የለም ። Read More
ነፃ አስተያየቶች የዱባና ቅል አበቃቀል ለየቅል -ጥሩነህ March 26, 2022 by ዘ-ሐበሻ ብሶታችን እውነት ነው: ተስፋ ማጣት ደረጃ ላይ ደርሰናል ስለሆነም ብዙ እንመኛለን: ምኞታችን ግን ከእሳት ወደ እረመጥ እንዳይሆን በተባሰ ህሊናችንም ማየት መቻል አለብን: ዛሬ HR6600 Read More