ነፃ አስተያየቶች - Page 77

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ወያኔና የብልፅግና ጦር አበጋዞች የጦርነት ንግድና የ2.5 ቢሊዮን ዶላር የመሠረተ-ልማት ውድመት!!!

April 14, 2022
ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) የብልፅግና ፓርቲ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የመሬት ርስት ፓርኮቹ ናቸው፤ አብይ አህመድ በፓርክ ስም መሬቶች ማግበስበስ ከጀመረ አራት አመታት ተቆጥሮል፡፡ ከመሬት ቅርምት

ያልተገራ ምላስ (ጥሩነህ)

April 14, 2022
ያልተገራ ምላስ የክፉ መንፈስ አንደበት ነው። ቃል ተግባር ይሆናል፤ የተንኮል ቃል ደግሞ ደም ያፋሳሳል፤ ንብረት ያወድማል፤ የጃዋርን ተክብቢያለሁ ያስታዉሷል። ቃሉ አንድ ነው እርኩስ መንፈስ የተጫነው በመሆኑ ለአያሌ ሰወች እልቂት ምክንያትት ነበር። ከጉራፈርዳ፤ አርባጉጉ እስካሁኗ ሰአት ያለው የሰው ልጆች ሞትና ስደት ያልተገራ ምላስ ውጤት ነው። ያልተገራ ምላስ ቋንቋ አለማወቅ አይደለም፤ ክፋት፤ ጠላትነት፤ ተንኮል ነው። በውስጥ ያለን የልብ ቁስል ወደውጭ ማስወጫ የአንደበት ተጠሪ ነው። ችግሩ ከተፈጥሯዊው የሰውነት አካል ከምላሱ ላይ አይደለም። ችግሩ ያለው ከአስተሳሰቡ ነው፤ ከክፋቱ ነው። በእንግሊዝኛው malice የሚሉትን እመርጣለሁ፣ “the term malice is defined as ‘having an intent to harm’ and is usually associated with printed or spoken words that defame

ከሕዝብ ጉያ ሳታወጣ- ሰለባህን አትቅጣ – አሳዬ ደርቤ

April 14, 2022
የትኛውም የብአዴን አመራር ከሥልጣን ሊነሳ የሚችለው አንድም የመንግሥትን አካሄድ ሲቃወም፣ አንድም የሕዝብን በደል ተጋርቶ ሲያልጎመጉም የተገኘ ቀን ነው፡፡ አለቀ፡፡ በተረፈ ለሥርዓቱ ታማኝ መሆኑን እስካረጋገጠና

ለአማራ አይመጥንም ዘፋኞች ሆይ! ለአማራ እማይመጥነው በአገሩ እንደ ደን መጨፍጨፍና ስደተኛ መሆን ነው!

April 14, 2022
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com የበደኖው የአማራ ፍጅት፡- https://www.youtube.com/watch?v=J3WywOm_eMA አማራ ከአርባ አምስት አመታት በላይ የዘር ፍጅት ወንጀል ተፈጽሞበታል፡፡ በዚሁም ተብሶ የአማራን ዘር ፈጅዎችን ሲረዱ የነበሩት መንግስታትና

ደፍቶ መካር ያጣላል ፤ የዕብድ ገላጋይ ዱላ ያቀብላል – ማላጂ

April 14, 2022
ከሰሞኑ  የኢህዴግ ከፍተኛ ማዕከላዊ አመራር መካከል ከዘመነ ኢህዴን/ ህወኃት  ቅድመ ዉህደት አስከ ድህረ ፍች ከፍተኛዉን የትግል ድርሻ የነበራቸዉን አመራሮች በህዝብ ላይ ተቀባይነት የሚኖራቸዉን አመራሮች

ባምንስቲ ላይ መወሰድ ያለበት ቀጣይ እርምጃ

April 11, 2022
አምንስቲ ኢንተርናሽናል (Amnesty International) በወልቃይት ላይ ያቀረበው ከወያኔወች የበለጠ ወያኔያዊ አጭቤ ዘገባ (fake report) የአማራን ሕዝብ ክፉኛ እንዳስቆጣ ተገንዝቧል፡፡  ስለዚህም፣ ዓላማውን ሳይሆን ዘዴውን ይለውጣል፡፡  የአንግሊዝን መሠሪነት

በኢትዮጵያ ኢምባሲ የእንግሊዝ አምባሳደር የነ ኬኛ ኦነግና ኦነግ ሸኔ ጋሻ-ጃግሬዎች መወነጃጀልና ገመና  

April 9, 2022
ዲያስፓራ የሚለው ቃል ከግሪክ የፈለቀ ቃል ሲሆን ቃሉ ከመነሻው የተሰጠው ለእስራኤላውያን ስደተኞች ነው። እስራኤላውያን ከአገራቸው በተለያየ ምክንያቶች መስደዳቸው በአምላክ ፍቃድ፣ ምክንያታዊ በሆነ ህሳቦትና  ቀመር እንደነበረ ቃሉ ያመለክታል። ይህ

የአምንስቲ የወልቃይት ዘገባ፤ አሁን ለምን?

April 9, 2022
ምዕራባውያን ቅኝናፋቂወች (neocolonialists) በተለየም ደግሞ እንግሊዞች የአማራ ሕዝብ መሠረታዊና ዘላለማዊ ጠላቶች የመሆናቸውን ጉልህ ሐቅ የአማራ ሕዝብ እያነቀውም ቢሆን ውጦ፣ ከነዚህ ፀራማራ ምዕራባውያን የሚመነጭን ማናቸውንም ነገር በዚህ

“ኢትዮጵያ ውስጥ ጄኖሳይድ አልተፈጸመም” የሚባለው እውነት ነውን? – ተሻለ መንግሥቱ

April 6, 2022
በቅርቡ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በኢትዮጵያ ውስጥ የዘር ፍጂት (ጄኖሳይድ) እንዳልተካሄደ ሲናገሩ ተደምጠው ያንን ንግግራቸውን ሚዲያዎችና ግለሰቦች በክፉም በደግም ማለትም በመቃወምም በመደገፍም ሲናገሩ ሰምቻለሁ፡፡ እኔ
1 75 76 77 78 79 250
Go toTop