ነፃ አስተያየቶች በማወቅም ሆነ ባለማወቅ በተከታታይና ያለመሰልቸት የሚደጋገም የጥፋት ዓላማ ይብቃ! – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ June 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ as he sees fit his preservat ” Hobbes argues that men are naturally equal in mind and body . As to strength of the Read More
ነፃ አስተያየቶች ድል እና እድል – ምትኩ አዲሱ June 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድናችን ሐሙስ እለት “የማይበገሩ” የፈርዖንን ልጆች እንዴት ድል ሊነሳ ቻለ? ተንባዮች፣ ፈርዖን 1 ለ 0 ያሸንፋል ብለውን ነበር። ይህን ያሉበት ምክንያት Read More
ነፃ አስተያየቶች “የሕዝብ ሰው/Public Figure” መሆን አንዳንዴ ሳያሰክር ይቀራል? – ብሥራት ደረሰ June 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ በስንቱ ተናድጄ እንደምዘልቀው አላውቅም፡፡ ዛሬ ሌሊት ነው፡፡ እንደልማዴ የዩቲዩብ ቻናሎችን ስዳስስ አንዱ ቀበጥ አርቲስት ሚስት ሊያገባ ከአርባ በላይ ሽማግሌዎችን ወደእጮኛው ቤት መላኩን በኩራት የሚገልጽ Read More
ነፃ አስተያየቶች አስተምህሮቶታችንን ለችግሮቻችን መፍቻነት ካልተጠቀምንባቸው በራሳቸው ፋይዳ አይኖራቸውም! – ጠገናው ጎሹ June 12, 2022 by ዘ-ሐበሻ June 12, 2022 ጠገናው ጎሹ ለዚህ ሂሳዊ አስተያየቴ መነሻ የሆነኝ “እግዚአብሔር ሰይጣንን ውደድ ወይም ቀኝህን ሲመታህ ግራህን አዙርለት አላለም” በሚል ርዕስ በበላይነህ አባተ ተፅፎ በዘሃበሻ ድህረ ገጽ Read More
ነፃ አስተያየቶች ፈጣሪ ፊቱን ወደ ሰው ይመለስ ዘንድ ፤ ሰው ሁሉ ፤ በነገር ሁሉ ፣ እግዛብሔርን ማስቀደም አለበት – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ June 12, 2022 by ዘ-ሐበሻ ፈጣሪ ፊቱን ወደ ሰው ይመለስ ዘንድ ፤ ሰው ሁሉ ፤ በነገር ሁሉ ፣ እግዛብሔርን ማስቀደም አለበት ። ይሁን እንጂ ሰው ሁሉ በነገር ሁሉ የሥጋውን Read More
ነፃ አስተያየቶች ዕድገት ወይስ ዉድመት? – ዶ/ር በቀለ ገሠሠ June 11, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዶ/ር በቀለ ገሠሠ – ሰኔ 2014 ዓ/ም (drbekeleg@gmail.com) 1ኛ/ መንደርደሪያ፡ እጅጉን ግራ ገብቶኛል። እንቅልፍና ዕረፍት አጥቻለሁ። ብዞዎቻችሁም በዚህ ጭንቀት ዉስጥ እንደምትገኙ አልጠራጠርም። ባሁኑ ዘመን Read More
ነፃ አስተያየቶች እግዚአብሔር ሰይጣንን ውደድ ወይም ቀኝህን ሲመታህ ግራህን አዙርለት አላለም! – በላይነህ አባተ June 11, 2022 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ክቡር ቹንዋ አቼቤ ነገሮች ፍርክስክስ አሉ(Things Fall Apart) በሚለው መጽሐፋቸው፤ ክቡር ዴዝሞን ቱቱም በአንድ ወቅት ንግግራቸው የሳጥናኤልን ተግባራት የሚፈጽሙ ቁማር ተጫዋቾች Read More
ነፃ አስተያየቶች የበግ ለምዱ የተገፈፈው ድሮ የምናውቀው “ተኩላ” – ደረጀ አያኖ June 9, 2022 by ዘ-ሐበሻ አሁን፣ አማራጭ የሌለው የአማራና የኢትዮጵያ ሕዝብ እጣ ፈንታ፣ ነጻነትን “በሕዝባዊ አመጽ” ማስከበር ብቻ ነው። የአማራን ሕዝብ አፋኙ ፍሽስታዊና አምባገነናዊ የኦህዴድ ብልጽግና በሕዝብ ትግል ይደመሰሳል። Read More
ነፃ አስተያየቶች·ኢኮኖሚ የኦህዴድ ብልፅግና ዘረኛና ተረኛ መንግሥት 71 ቢሊዮን ብር በኦሮሚያ ስም ከበጀቱ ዘረፎል!!! በወያኔ ጦርነት ለተጎዱ የአማራና አፋር ክልሎች ድጎማ የለም!!! June 9, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ) ኮነሬል አብይ አህመድ ‹‹ስለ ትንሽ ወጪዎች ተጠንቀቅ፣ ትንሽ ቀዳዳ ትልቁን መርከብ ከውኃ ውስጥ ታሰምጠዋለችና!!!›› ህወሓት ኢህአዴግ ከ1983ዓ ም ጀምሮ በጦርነት ለተጎዱ Read More
ነፃ አስተያየቶች አማራዊነት ያሸንፋል፤ ኢትዮጵያም በልጆቿ ትነሣለች! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ June 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ እንግዲህ “ሽልም ከሆነ ይገፋል፤ ቂጣም ከሆነ ይጠፋል” እንዲሉ ሆነና ሽሉም ገፍቶ ቂጣውም ጠፍቶ የምናይበት ጊዜ ላይ ደርሰናል፡፡ ጊዜ መስታዎት ነው፡፡ ሁሉን ያሳያል፡፡ የነበረ እንዳልነበረ፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች የእምቧይ ካብ – አገሬ አዲስ June 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ ግንቦት 28 ቀን 2014 ዓም(06-06-2022) እምቧይ ሳይዘሩት የሚበቅል ሲያዩት እንደሌሎቹ ወፍ ዘራሽ ፍራፍሬዎች እራብ የሚያስታግስ ፣ሰውነትን የሚጠግን ከበሽታም የሚከላከል ንጥረነገር ያለው የምግብ ዘር፣ ቲማቲም Read More
ኢኮኖሚ·ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ ወታደራዊ ወጪ ከሃያ አምስት ቢሊዮን ብር ወደ መቶ ቢሊዮን ብር ተመነደገ! – ሚሊዮን ዘአማኑኤል June 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) የኢትዮጵያ ወታደራዊ ወጪ ከሃያ አምስት ቢሊዮን ብር ወደ መቶ ቢሊዮን ብር ተመነደገ! የ2022/ 2023 እኤአ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ገንዘብና ፋይናንስ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ አጠቃላይ በጀት 785 (ሰባት Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያን እንዴት ከጥፋት እንታደጋት ? – ንጉሤ አሊ June 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ ሀገራችን ዛሬ ከምንጊዜውም በላይ የመፈራረስ አደጋ ላይ ነች ይህ ሟርት ሳይሆን መሬት ላይ ያለው ተጨባጭ ሁኔት የሚያረጋግጠው ሀቅ ነው ። ጠቅላይ ሚንስቴር ዶክተር Read More
ነፃ አስተያየቶች·ሰብአዊ መብት የፕሬሥ ነፃነትን፣ ከመናገርና ከመፃፍ ነፃነት ነጥሎ ማየት አይቻልም – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ June 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ “ Freedom of speech is the liberty to speak and write without fear of government restraint. It is closely linked to freedom of the Read More