ነፃ አስተያየቶች - Page 244

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ባሁኑ ሰዓት በአማራው ወገናችን ላይ እየደረሰ ያለው አማራን የማጥፋት ሴራ፤ ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት የሚካሄደው ተግባር ዋናው አካል ነው – ክፍል ፫

April 4, 2013
አማራው ያለበትን ዕለታዊ የስቃይ ሁኔታ፣ ለምን ይህ በአማራው ላይ እየተፈፀመ መሆኑንና ለምን ይኼን የስቃይ ሁኔታ የወገን ማጥፋት ወንጀል እንዳልነው ባለፉት ሁለት ተከታታይ ዕትሞቻችን ዘርዝረናል።

“አይቴ ብሔሩ ለአማራ . . . የአማራ አገሩ ወዴት ነው?” ኢትዮጵያ አይደለምን?

April 4, 2013
(ኤፍሬም እሸቴ – www.adebabay.com)፦ በንግግርም ይሁን በጽሑፍ ለማንሣትም ሆነ ለመጥቀስ፣ ለመወያየትም ሆነ ለመከራከር ከማይመቹኝ (discomfort እንዲል ፈረንጅ) የኢትዮጵያ ርዕሰ ጉዳዮች ሁሉ ዘርን፣ ብሔረሰብን የተመለከተው

የኢህኣዴግ ኣጀንዳና የኣማራ ተወላጆች መፈናቀል …..! (አብርሃ ደስታ፣ መቀሌ)

April 3, 2013
(አብርሃ ደስታ፣ መቀሌ) ህወሓት/ኢህኣዴግ ከሚከተለው ‘ኣብዮታዊ ዴሞክራሲ’ የተሰኘ የፖለቲካ ኣቅጣጫ (እነሱ ‘ርእዮተ ዓለም’ ይሉታል) ኣንፃር ‘የቡድን መብት’ ከ’ግል መብት’ ይቀድማል። በቡድን መብት እሳቤ መሰረት

ከሰሉ ያለቀበት ባለ እጅ ሆነናል – መኳንንት ታዬ (ከሚኒሶታ)

April 3, 2013
 መኳንንት ታዬ (ከሚኒሶታ)  ዘመናት አፍ አላቸው ፤ይጣራሉ፤ እስትፋሳቸው እና አንድያ ነፍሳቸው  በትውልድ እንቅስቃሴ መውጣቱና መውረድ ይገለፃል።ይፈነትዋሉ። ምን እንኳን አሮጌ ሥርአት አርጅቶ ወድቆ ሞቶ አዲስ 

‹‹…እናትና አባትን የሚለያይ ፖለቲካ…››

April 1, 2013
ከዘካሪያስ አሳዬ( ኖርዌይ) እንደሚታወቀው አገራችንን ሊጠብሳት እያዘጋጃት ያለው የ”ጎሳ ፖለቲካ” ደራሲውና ቀማሚው በሞት ቢለዩም የሚያበርደው አስተዋይ መሪ አልተገኘም እንደውም እርዝራዞቹ የሳቸውን ህራይ እናስቀጥላለን

ለትግራይ ሕዝብ የዝማታ መነሻው “ፍራቻ” ከሆነ ከራሱ ሌላ የተሻለ ነፃ አውጪ ከየት ይመጣል? (ጌታቸው ረዳ)

March 31, 2013
Getachew Reda (Editor- Ethiopian Semay) www.ethiopiansemay.blogspot.com  getachre@aol.com “የትግራይ ህዝብ ዝምታ ሲተረጎም” https://zehabesha.info/archives/1156 በሚል ርዕስ ከመቀሌ ትግራይ ክ/ሃገር (በወያኔ የአፓርታይድ ስያሜ አጠራር -“ትግራይ ክልል”) በወጣት አብርሃ ደስታ ተጽፎ፤

አንሰማም!

March 30, 2013
! … ወያኔና የወያኔ ጀሌዎች የመናገር ነፃነት አለ እያሉ የሚደሰኩርት እዛው ለገደል ማሚቱ ። አንሰማችሁም ….! የመናገር መብት እኮ ተፈጥሮ በስጦታ የለገሰችን እንጂ የወያኔ
1 242 243 244 245 246 250
Go toTop