ነፃ አስተያየቶች - Page 200

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ወጣቱ አና ለነጻነት የሚደረግ የትግል መስዕዋትነት (ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ)

March 9, 2014
የአንድ ሀገር ሁለንተናዊ ህልውና የሚወሰነው ወጣቶች ባላቸው ሚና ላይ ሲሆን በብዙ ሀገራት እንዳየነው እና እንደተመለከትነው ወጣቶች ስለ ነፃነታቸው ፊት ለፊት መንግስታትን በመጋፈጥ ለመብታቸው ታግለዋል

[የዓለማየሁ አቶምሳ ቀብር ጉዳይ] እነዚህ ሰዎች የሚናገሩትንም አያውቁም

March 8, 2014
ሲሳይ አባተ (ከአዲስ አበባ) `ዘላለማዊ ክብርና ሞገስ ለትግሉ ሰማዕታት` (ጠቅላይ አሽከር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከደቂቃዎች በፊት የተናገረው) ታጋይ አለማየሁ አቶምሳ ጓድ አለማየሁ አቶምሳ ለትግሉ መስዋእት

[ያ ትውልድ] የኢትዮጵያ ሴቶች፤ የትግል እመቤቶች (ማርች 8 ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን 103ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ)

March 6, 2014
ማርች 8 ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን፤ ሴቶች በፆታቸው ምክንያት የሚደርስባቸውን በደል አድልዎና ጭቆና ለማስቀቅ፣ ለማስወገድ ከአደረጉት ትግል ጋር በመያያዝ የሚታሰብ፣ የሚከበር ዓለም አቀፋዊ በዓል

ኦኖሌ፡-ሀርከ-ሙራ

March 6, 2014
እንዲህ ነው በ1860ዎቹ ንጉስ ሚኒሊክ ገና አፄ ሳይባሉ አፄ ቴዎድሮስ ሸዋን ባስገበሩበት ወቅት የተወሰኑ የጎንደሬ ሰራዊት አባላት በሸዋ እንዲቀሩ ተደርጎ ነበር፡፡ እነዚህ የጎንደርና የወሎ

[የኦሞ ወንዝ ጉዳይ] በግድቡ ሕይወታቸው የተገደበ ኢትዮጵያውያንን ለማትረፍ የሚደረገው እርብርብ – ከፕ/ር ዓለማየሁ ገብረማርያም

March 5, 2014
ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ከሁለት ዓመታት በፊት በዚህ በያዝነው ወር “ግድቡ እና አደጋው፡ ግልገል ጊቤ ሦስት በኢትዮጵያ“ በሚል ርዕስ በደቡብ ኢትዮጵያ በኦሞ

“የትግራይ ህዝብ የህወሓት ደጋፊ አይደለም” – አብርሃ ደስታ (ከአዲስ ጉዳይ መጽሔት ጋር ያደረገው ቃለ-ምልልስ)

March 4, 2014
አዲስ ጉዳይ መጽሄት ቅጽ 8 ቁ. 205/ የካቲት 2006 አዲስ ጉዳይ፡- የህወሓት የ39 ዓመታት ጉዞ በግልህ እንዴት ታየዋለህ? አብርሃ ደስታ፡- በእኔ አመለካከት የህወሓት ጥረት

የተምቤን ስብሰባችን ጉድ አደረገን (አብርሃ ደስታ)

March 3, 2014
ህወሓቶች በተለያየ አከባቢ የሚገኙ ወጣቶች ሰብስበው እያነጋገሩ ነው። የስብሰባው ዓላማም “በተቃዋሚዎች እንዳትሸወዱ፣ ከህወሓት ዉጭ ሌላ አማራጭ የላችሁም፣ ስራ እንሰጣችኋለን፣ በተቃዋሚዎች ስብሰባ እንዳትሳተፉ …” ወዘተ

“ኢትዮጵያ በተደራጀ ምዝበራ እየደማች ነው” – ዶ/ር አክሎግ ቢራራ (ሊያደምጡት የሚገባ ቃለምልልስ)

March 3, 2014
“ኢትዮጵያ በተደራጀ ምዝበራ እየደማች ነው፤ ይሔ ውጭ ውጭውን የሚታየው ህንጻ በአገሪቱ ላይ የተንሰራፋው ድህነት ግርዶሽ ነው” – ዶ/ር አክሎግ ቢራራ ዶ/ር አክሎግ ቢራራ የቀድሞ
1 198 199 200 201 202 250
Go toTop