ነፃ አስተያየቶች ያረጋገጥነው የምግብ ኢዋስትናን (ዋስትና አላልኩም) ነው February 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሠሎሞን ታምሩ ዓየለ ክፍል 1 ከአጻጻፍ ስልት የአብረሃም ደስታ አጻጻፍ ልቤን ይሰርቀዋል:; የቃላት አመራረጡ፤የአረፈተ ነገሮቹ አጭር መሆን፤ የቃላት ፍሰቱ አንዳንዴም የአማርኛው ከትግርኛ አነጋገርና አነባብ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰሞነኛ ጉዳዮችን በወፍ በረር አንቀጾች ስንቃኛቸው – ከይሄይስ አእምሮ February 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ይሄይስ አእምሮ (yiheyisaemro@gmail.com) መግቢያ “እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች አሉ፤ እንዲያውም እርሱ የሚጸየፋቸው ሰባት ናቸው፤ እነርሱም፡- ‹በንቀት የሚመለከት ዐይን፤ ሐሰት የሚናገር ምላስ፤ ንጹሖች ሰዎችን የሚገድሉ Read More
ነፃ አስተያየቶች ምነው ሚኒስትር ዘነቡ ? – ከዲ/ን ዳንኤል ክብረት February 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ትናንት ማታ የሴቶች፣ ሕጻናትና የወጣቶች ጉዳይ ሚኒስትሯ ወ/ሮ ዘነቡ በትዊተር ገጻቸው ላይ ግብረ ሰዶምን በተመለከተ የጻፉትን ነገር ከምመለከት ወይ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ባይኖር ወይ Read More
ነፃ አስተያየቶች የወያኔ ትግሬዎች በጉንደት፤በጉራዕ፤በዶጋሊ፤….ጦርነቶች የሚዋሹት ውሸት ሲመረመር February 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ጌታቸው ረዳ (ኢትዮጵያን ሰማይ ድረገጽ አዘጋጅ) መጀመርያ በዚህ የአመቱ ምርጥ ብየ በምጠቅሰው ጥቅስ ልጀምር፦”የመሬት ላራሹ” ጩኸት ውጤቱ “መሬት ለነጋሹ” ሆኗል፤ ለገበሬው የታሰበውን መሬት ወያኔ Read More
ነፃ አስተያየቶች ‘‘ፋሽዝም’’ በኢትዮጵያ! February 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ በቅዱስ ዬሃንስ ኢትዮጵያ በወያኔ ፈላጭ ቆራጭ ቡድናዊ አገዛዝ ስር ከወደቀችበት እነሆ ሁለት አስርተ ዓመታት ነጐዱ። ወያኔ ስልጣን ላይ ሲወጣ ካለፈው የተሻለ የዲሞክራሲ ለውጥ ይመጣል Read More
ነፃ አስተያየቶች የቅኔው ንጉሥ ፈላስፋ – የትውልድ ግሥ፤ የኑሮ ስዋሰዋዊ – ምዕት፤ (የሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን ሙት ዓመት መታሰቢያ) February 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሥርጉተ ሥላሴ 25.02.2013 (ሲወዘርላንድ – ዙሪክ) („ጥበብ ቤቷን ሠራች፣ ሰባቱን ምሰሶ አቆመች። ምሳሌ፤ ምዕራፍ 9 ቁጥር 1“) ተግቶ ንጋትን ሠራት። በቀንበጥነት በዝግጁነት ሰማያዊ ጥሪን Read More
ነፃ አስተያየቶች በባህር ዳር ከተማ የተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ እድምታ (በገዛኸኝ አበበ ኖርዌይ ) February 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ እባካችው እናንተ የፖለቲካ መሪዎች አንድ ሆናችው ሕዝቡን ለለውጥ አነሳሱት ይቼን ን አጠር ያለች ጹሁፍ እንድጽፍ ያነሳሳኝ በትናትናው እለት የካቲት 16 2006 ዓመተ ምህረት የአማራ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢሕአዴግ በባህርዳሩ ሰልፍ የተሸነፈባቸው 5 ጉዳዮች February 23, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ) ትዝብት አንድ፣ በባህርዳሩ ሰልፍ ያሰደደመኝ ነገር ቢኖር የወጣቱ ቁጥር ነው፤ “ወጣቱ በአደገኛ ሱሶች በመጠመዱ ለመብቱ መቼውንም አይነሳም” እየተባለ ሲሟረትበት የነበረው ከሟርትነት Read More
ነፃ አስተያየቶች የረዳት አብራሪ ኃይለመድህን ተግባር February 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ናትናኤል ካብትይመር (ኦስሎ ኖርዌይ) ስለ ረዳት አብራሪ ኃይለመድህን ብዙ ተብሏል ብዙ ተፅፏል ቢሆንም የጀግንነት ተግባሩ ስላኮራኝ እኔም የበኩሌን ልበል። ጥቂቶች በተለይም የወያኔ ህወሃት አባላትና Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያን ገጽታ አደባባይ ያወጣው አውሮፕላን አብራሪ ሃይለመድህን አበራ February 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዳኛቸው ቢያድግልኝ ልማታዊ ግስጋሴ እስከ ግድበ ህዳሴ በደረሰበት ታሪካዊ ወቅት፣ ኢትዮጵያ በፈጣን የእድገት መስፈርት ውስጥ ከአፍሪካ አንደኛ ከአለም ከቻይና ቀጥሎ ሁለተኛ ነች እየተባለ በመሪዎቿ Read More
ነፃ አስተያየቶች ቦይንግ 767 – እገታ እና እንድምታው – ክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ) February 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ አንድ የኢህአዴግ ካድሬ፣ ቤት ለመከራየት ወደ አንዲት ወይዘሮ መኖርያ ይሄዳል። ስፍራው እንደደረሰ ሌላ ተከራይም ከወይዘሮዋ ቤት ብቅ እንዳለ አስተዋለ። ሌላኛው ተከራይ ሰይጣን ነበር። ሁለቱ Read More
ነፃ አስተያየቶች [የረዳት አብራሪው ጉዳይ] ሕዝብን አፍኖ እና ረግጦ በመግዛት የስልጣን እድሜን ማራዘም አይቻልም February 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ (በገዛኸኝ አበበ ኖርዌይ) ዘረኛው እና አምባገነኑ የወያኔ ኢህአዲግ መንግስት ወደስልጣን ወንበር በሀይል ከመጣበት ጊዜ ጀምሮ የኢትዮጵያን ሕዝብ አፍኖና ረግጦ መግዛትን ተያይዞታል:: በአሁኑ ጊዜ ወያኔ Read More
ነፃ አስተያየቶች መከላኪያ የህዝብ ወይስ የህወሓት? February 20, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከበላይ ገሰሰ Addera5021@yahoo.com ህወሓት ደርግን ማሸነፍ ማለት የኢትዮጵያ ህዝብን ማሸነፍ ማለት ነው ብሎ ስለሚያስብ ተግባሩ ሁሉ የንቀት፣ የማንቋሸሽና የማዋራድ ስራ እየፈፀመ ይገኛል። ሌላውን ትተን Read More
ነፃ አስተያየቶች በኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ ከዚህ ቀደም የተደረጉ 8 የአውሮፕላን ጠለፋዎች (ለጠቅላላ እውቀት) February 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ 1 እ.ኤ.አ ህዳር 1991 ዓ.ም ሁለት የሌላ ሃገር ግለሰቦች እና አንድ ኢትዮጵያዊት ሴት ተመሳስሎ የተሰራ እና የማይሰራ መሳሪያ በመጠቀም 88 ሰዎችን አሳፍሮ በሀገር ውስጥ Read More