ነፃ አስተያየቶች - Page 201

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የአድዋ ድል እና የአጼ ምኒልክ ሃውልት ትዝታችን! – ከዳዊት ከበደ ወየሳ (አትላንታ)

March 2, 2014
ሚያዝያ 27 ቀን፣ 1934 ዓ.ም. በጣሊያኖች ፈርሶ የነበረውን የዳግማዊ ሚኒልክ ሃውልት እንደገና ሲቆም፤ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ እንዲህ አሉ። “ይህ ዛሬ የሚመለከተን ሃውልት በ1922 ዓ.ም. በጥቅምት

የአፍሪካ ቀንድ፤ ዙሪያው እሳት መሀሉ ብሶት – በፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም

March 2, 2014
የአፍሪካን ቀንድ ሰሞኑን ትኩሳት ይዞታል፤ ሁኔታውን ለማብራራትና ለመተንተን ሰፊ ቦታን ስለሚፈልግ አንባቢው ራሱ እንዲያስብበት በመተው ሁነቶችን ብቻ ማቅረቡ የተሻለ ነው፤ የኢትዮጵያን የውስጥ ሁኔታ ትተን

ሰሞነኛ ትዝብቶች …..

March 1, 2014
ግርማ ሠይፉ ማሩ girmaseifu32@yahoo.com ኢህአዴግ የሚባል ገዢ በሄድንበት ሁሉ ለትዝብት የሚሆኑ ነገሮችን ማስቀመጥ አይተውም እኛም አንጀታችን ማረሩ ይቀጥላል፡፡ አንዳንዶቻችን ለአንጀታችን ማረር መፍትሔ ብለን በፅሁፍ

ብአዴንና ሌሎቹ ኢትዮጵያን በማጥፋት ላይ ከሚገኘው ሕወሃት ጋር እየተባበሩ ያሉት ወገኖች በድንቁርና ነው

March 1, 2014
ለአማራ ትግሬዎች የመጀመሪያና የመጨረሻ መልእክት ነፃነት ዘለቀ (ከአዲስ አበባ) “መልእክት” ያልኩት አቀራረቤን ቀለል በማድረግ የአንባቢያንን ቀልብ ላለመግፈፍ ነው፡፡ እንጂ መነሻየ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ለመስጠት ነው፡፡

በኢትዮጵያ የማዕድን ሙስናን ለመሸፋፈን የሚደረገው ዘበት

February 26, 2014
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በኢትዮጵያ ያለው ገዥው አካል በማዕድኑ ዘርፍ የሚያካሂደውን ሙስና በማደብዘዝ እና በመሸፋፈን ንጹህ መስሎ ለመታየት እና ዓለም አቀፋዊ ተቀባይነትን
1 199 200 201 202 203 250
Go toTop