ነፃ አስተያየቶች - Page 198

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የጠፋውን የማሌዥያ አውሮፕላን የበላው ጅብ አልጮህ አለ፤ (ከዚህ በፊት 5 አውሮፕላኖች ጠፍተው እንደነበር ያውቁ ኖሯል?)

March 17, 2014
ከአትላንታው አድማስ ራድዮ ስለ ማሌዢያው የበረራ ቁጥር 370፣ የተሰወረ አውሮፕላን መዘገብ እጅግ ከባድ ነው። ምክንያቱም ነገሮች በየደቂቃው ይቀያየራሉና። ገና ሲጀመር፣ አውሮፕላኑ ለመጨረሻው ጊዜ ድምጽ

ኃይለማርያም ደሳለኝ እና አባዱላ ገመዳ ከ”ተንባዩ” ጋር ታዩ፤ “ቡራኬ ሰጥቻቸዋለሁ” ይላል (ፎቶ ተይዟል)

March 16, 2014
”ትንቢተኛው” ከጠቅላይ ሚኒስትራችን ጋር ምን ይሰራል ? ከአቤ ቶኪቻው ሰሞኑን ጠቅላያችን አንዴም ሲደንሱ አንዴም ”ሲቀደሱ” በየሚዲያው እያየናቸው ነው። እሰይ እንዲህ ነው እንጂ የኔ አንበሳ

ሕዝባችን ንቁ ነው

March 15, 2014
እንዴት ጀመራችሁ ከየትስ መጣችሁ ያረጀ መሣሪያ እንደታጠቃችሁ ክፋት ምቀኝነት ተንኮሉን አዝላችሁ እሹሩሩ ልጄ እያባበላችሁ ህዝብን በማሣሣት ሰይጣን ተጣብቷችሁ ወይ ለህዝብ ሳይሆን ፍትህ ለተራበው ችግር

[ዴሞክራሲያ ቅጽ 39 ቁ. 4 የካቲት 2006 ዓ.ም] – ለዳግማዊ የካቲት ሕዝባዊ አመፅ እንነሳ

March 14, 2014
የየካቲት 66 አብዮታዊ እንቅስቃሴ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ጉልህና ደማቅ ሚና ያለው ክስተት ነው። ሁሉም ኢትዮጵያዊ ዝንተ ዓለም የሚያስበው የሚዘክረው ኹነት ነው። የአገዛዞች ጭቆናና ብዝበዛ
1 196 197 198 199 200 250
Go toTop