ስፖርት - Page 4

ቫን ኒስቴልሮይ ማላጋ ገባ

June 13, 2011
የቀድሞው የማን.ዩናይትድ ሱፐር ስታር አጥቂ ሩድ ቫንኒስተርልሮይ ወደ ሪያል ማድሪድ ተዘዋዋውሮ የነበረ ቢሆንም እዛም የተሻለ ሕይወትን ሳያሳልፍ ቀርቶ በጊዜ ወደ ጀርመኑ ሃምቡርግ ተዘዋወሮ ነበር።

ሲቲ ማታን ለማስፈረም ተዘጋጅቷል

June 9, 2011
ማንቸስተር ሲቲ ለቫሌንሲያው የመስመር አማካይ ሁዋን ማታ ዝውውር 22 ሚሊዮን ፓውንድ በማቅረብ ተጨዋቹን ለማስፈረም የሚደረገውን ፉክክር ተቀላቅሏል፡፡ የኢስትላንዱ ክለብ በጉዳዩ ዙሪያ ከቫሌንሲያው ፕሬዝዳንት ሚጉዌል

ዳልግሊሽ የዝውውር በጀቱን በጥንቃቄ ለመጠቀም አስቧል

June 9, 2011
ኬኒ ዳልግሊሽ በመጪው ክረምት ለተጨዋቾች ዝውውር ከፍተኛ ገንዘብ እንደሚመደብለት በሊቨርፑል ባለቤቶች ተነግሮታል፡፡ ይሁን እንጂ አሰልጣኙ ገንዘቡን አላግባብ ወጪ ለማድረግ እንዳልተዘጋጀ ጠቁሟል፡፡ ሰንደይ ሚረር እንደዘገበው

ዩናይትድ ኤንሪኬን ፈልጎታል

June 7, 2011
ማንቸስተር ዩናይትድ የኒውካስል ዩናይትድን የግራ መስመር ተከላካይ ሆዜ ኤንሪኬን ለማስፈረም ከሊቨርፑል ጋር ትግል ለማድረግ ቆርጧል፡፡ የሜርሲሳይዱ ክለብ ደጋፊዎች አሰልጣኝ ኬኒ ዳልግሊሽ ስፔናዊውን ተጨዋች እንደሚያስፈርመው
Go toTop