ዜና - Page 307

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

በኩላሊት ህመም የሚሰቃየው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ በቂ ህክምና ሳያገኝ ወደ ዝዋይ እንዲመለስ ተወሰነ

December 21, 2013
ዘጋቢ ጋዜጠኛ ዳዊት ሰለሞን ከአዲስ አበባ በዝዋይ ወህኒ ቤት ቆይታው ለከፍተኛ የኩላሊት ህመም በመዳረጉ የተሻለ ህክምና ያገኝ ዘንድ በማረሚያ ቤቱ ክሊኒክ ሪፈር የተጻፈለት ጋዜጠኛ

(ሰበር ዜና) የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ባለበት በገለልተኛነቱ እንዲቀጥል ተወሰነ

December 16, 2013
(ዘ-ሐበሻ) በሰሜን አሜሪካ ከሚገኙ ታላላቅ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ አንዱ የሆነው የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ለረጅዥም ጊዜ ምዕመናኑን በሁለት ሃሳብ ከፍሎ ሲያወዛግብ የቆየው በሃገር

በአዲስ አበባ ከ600 በላይ አባዎራዎች ቤታቸውን በ3 ቀናት ውስጥ ለቀው እንዲወጡ ቀጭን ትዕዛዝ ተላለፈ

December 13, 2013
የኦሮሚያ ክልል ባለስልጣናት ደሃ ገበሬዎችን እያፈናቀሉ ቦታቸውን እየወሰዱ ነው በአዲስ አበባ ከ600 በላይ አባዎራዎች ቤታቸውን በ3 ቀናት ውስጥ ለቀው እንዲወጡ መታዘዛቸውን ኢሳት ቴሌቭዥን ዘገበ።

Sport: ቀነኒሳ በቀለ በኤደንበርግ አገር አቋራጭ ውድድር ላይ እንደሚሮጥ ታወቀ

December 12, 2013
ከቦጋለ አበበ ወደር የማይገኝለት የረጅም ርቀት አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በእዚህ ወር መጨረሻ በኤደንበርግ አገር አቋራጭ ውድድር እንደሚሮጥ ታውቋል፡፡ የዓለምአቀፉ አትሌቲክስ ማህበር ድረገፅ ሰሞኑን እንዳስነበበው

ሰበር ዜና: ኢትዪጲያዊ ሙስሊም የችሎት ውሎ (ቢቢኤን ልዩ ፕሮግራም)

December 12, 2013
ቢቢኤን ሰበር ዜና ልዩ ፕሮግራም ሁሉም ኢትዪጲያዊ ሙስሊም ሊሰማው የሚገባው የችሎት ውሎ የኮሚቴዎቻችንን ጠበቆች ተማም አባቡልጉንና ጠበቃ  አዲስን አነጋገራናል፡፡ትግሉ በተጠናከረ መልኩ ለመቀጠል ህዝቡ የአሚሩን ትዛዝ

አንድነት ፓርቲ የደቡብ አፍሪካ ኢምባሲ ተወካዩች በነገው መርሐ ግብር እንደሚገኙለት አስታወቀ

December 11, 2013
በዳዊት ሰለሞን አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ነገ ሐሙስ ቀበና መድሃኒዓለም ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው ዋና ጽህፈት ቤቱ የኔልሰን ማንዴላን ህልፈተ ህይወት ምክንያት በማድረግና

አንዱዓለም አራጌ ከእስር ቤት “እኔ እስሩ አልከበደኝም፤ በጣም ያሳዘነኝ ግን በኔ መታሰር ልትጠቀሙበት አለመቻላችሁ ነው” አለ

December 11, 2013
(ዘ-ሐበሻ) የ2005 ዓ.ም የዘ-ሐበሻ አንባቢዎች ምርጥ ተብሎ የተሰየመውና በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ዕድሜ ልክ እስራት ተፈርዶበት የሚገኘው ወጣቱ ታጋይ አንዱዓለም አራጌ እስር ቤት ሊጠይቁት ለሄዱት

Hiber Radio: “በሳውዲ አሁንም ከሰማኒያ ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን በየቤቱ ተደብቀው የሳውዲዎቹን ቅጣት እየጠበቁ ነው” ነብዩ ሲራክ (ቃለምልልስ)

December 9, 2013
የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ህዳር 29 ቀን 2006 ፕሮግራም አቶ ኦባንግ ሜቶ ማንዴላን ስናከብር ኢትዮጵያውያን መርሳት የሌለብን ባሉዋቸው ጉዳዮች ላይ ከህብር ጋር ካደረጉት ቃለ ምልልስ

የማንዴላን ሕይወት በአዲስ አበባ አትርፈው የነበሩት የካፒቴን ጉታ ዲንቃ ቃለምልልስ

December 8, 2013
የሰይፉ ፋንታሁን ሾው በአዲስ አበባ የኔልሰን ማንዴላን ሕይወት አትርፈው የነበሩትን ኢትዮጵያዊው ካፒቴን ጉታ ዲንቃን አነጋግሮ ነበር። ቃለምልልሱ ወቅታዊና ግንዛቤ የሚሰጥ በመሆኑ የዘ-ሐበሻ አንባቢዎችም ተካፈሉት፦
1 305 306 307 308 309 381
Go toTop