ነፃ አስተያየቶች አቅምን አለማወቅ፣ አደገኛ ልታይ-ባይነት ወይስ ጥንታዊት ኢትዮጵያን ለመበጥበጥ የተወጠነ እቅድ በተግባር ላይ ማዋል? ትርጉም-አልባ የሚመስሉት የጠ/ሚ አብይ ድርጊቶች ሲተረጎሙ June 10, 2023 by ዘ-ሐበሻ በ ኢትዮጵያ ሀገሬ መግቢያ በዚህ መጣጥፍ ውስጥ፣ ከ 2018 ጀምሮ ሥልጣን ላይ የተቀመጠውን የ ጠ/ሚ አብይን እርምጃዎችና ሃሳቦች ጠጋ ብለን እንመለከታለን። ጠ/ሚኒስተሩ የሚፈጽሟቸው ተግባሮች Read More
ነፃ አስተያየቶች የባለአደራ ግዚያዊ የአገር ጉባኤ ይቋቋም! June 5, 2023 by ዘ-ሐበሻ እንደ መግቢያ ፤– ከአንጋፋው የታሪክ ሊቅ ከሴኮንቴ-ሮሴኔ ነው፡፡ የተጻፈው በ1952 ዓ፡ም እ፡ኤ፡አ “የኢትዮጵያ ታሪክ” ለተባለው መጽሀፍ እንደ አርዕስት ሆኖ የተቀመጠውም በጥያቄ መልክ ነው፡፡ እንዲህ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያን መክሰስ እና መዉቀስ የት ሊያደርስ ? June 5, 2023 by ዘ-ሐበሻ አበዉ የገበያ ግርግር ለዘራፊ በጀዉ ይላሉ ፡፡ በአንድ ወቅት አምስት በሬዎች ነበሩ ቀለማቸዉም ይለያይ ነበር ይባላል ፡፡ ይሁንና አባ ጅቦ ሊበላቸዉ አስቦ የበሬዎች አንድነት Read More
ነፃ አስተያየቶች በአስከፊ የፖለቲካ ሥርዓት አዙሪት ውስጥ እየጓጎጡ የሃይማኖት ነፃነት ብሎ ነገር የለም! June 5, 2023 by ዘ-ሐበሻ June 4, 2023 ጠገናው ጎሹ ሃይማኖታዊ እምነትን በፈጣሪ አምሳል ተፈጠረ ብለን ለምናምንለት ሰብአዊ ፍጡር በእጅጉ የሚያስፈልጉትን የነፃነት፣ የፍትህ፣ የሰላም፣ ፣የመከባበር ፣የመተሳሰብና የጋራ ህይወት ስኬት እሴቶች Read More
ነፃ አስተያየቶች የሚፈርስ አገርና የሚበተን ሕዝብ እንዳይኖር እንትጋ (መላኩ አያለው) June 4, 2023 by ዘ-ሐበሻ በአሁኑ ባለንበት ሁኔታ የኢትዮጵያን ሕዝብ ልብ ለልብ የሚያስተሳስሩ፣ በእኩልነት ላይ የተመሰረቱ፣ የሕዝብ አንድነተን የሚያበረታቱ ድርጊቶች የተዳከሙበት በአንጻሩ ደግሞ ያሉንና የነበሩንን የጋራ እሴቶች የሚቦረቡሩ ድርጊቶች Read More
ነፃ አስተያየቶች የሰንሹ የጦርነት ጥበብ ላማራ ሕዝባዊ ግንባር፤ ማጥቃት መከላከል ነው June 3, 2023 by ዘ-ሐበሻ “በጥበበኛ አዛዥ የሚመራ ጦር ሳይታሰብ ግድቡን ጥሶ በሚጎርፍ ደራሽ ውሃ ይመሰላል፡፡ ደራሽ ውሃ ከፍተኛ ቦታን እየለቀቀ፣ ወደ ዝቅተኛ ቦታ እያዘቀዘቀ፣ ዝቅዝቅ በመጉረፉ በሚያገኘው እየጨመረ የሚሄድ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዉሻ በበላበት ይጮኃል June 3, 2023 by ዘ-ሐበሻ በዓለማችን መስማት የተሳነዉ ስብስብ ድርጂት እና ለዚህም አጨብጫቢ የማይነሳዉ ነገር ግን እንደ አለመታደል በአድር ባይነት ሳይሰሙ እና ሳይረዱ በሚስማሙት ከድንቁርና ወደ ድንቁርና እንዲረማመዱ በጥቅም Read More
ነፃ አስተያየቶች ሃይ ሊባሉ የሚገባ ወገኖች – ሰመረ አለሙ June 1, 2023 by ዘ-ሐበሻ ወያኔ ኢትዮጵያ ጥሩ ዜጋ እንዳይወጣላት በርትቶ ከሰራባችው ጉዳዮች አንዱ ወጣቱን የማሰብ አቅሙን ማዳከም በማቴሪያላዊ ኑሮው እንዲያተኩርና ረብ በሌለው አስተሳሰብና እምነት መበረዝ ነበር። ይሄም የሚተገበረው Read More
ነፃ አስተያየቶች የመጨረሻው ደወል – አንዱ ዓለም ተፈራ June 1, 2023 by ዘ-ሐበሻ ረቡዕ፤ ግንቦት ፳ ፫ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ፫ ዓ. ም. እየጠራ መጥቷል ወለል ፍንትው ብሎ፣ የተሸከምነው ጉድ ሊወድቅ ተንከባሎ። አሁን ጉዳዩ፤ ኢትዮጵያን እናድናት፤ ወይንስ ሲያፈርሷት ዝም ብለን እጆቻችንን አጣጥፈን Read More
ነፃ አስተያየቶች ምርጫችን አንድና አንድ ነው! – ፊልጶስ May 30, 2023 by ዘ-ሐበሻ ምርጫችን አንድና አንድ ነው፤ ትግል ተጀምሯል፤ ነገር ግን የተበጣጠስና ወጥነት የሌለው፤ ሁሉም በየመንደሩ የሚያደርገው ነው። ስለዚህም የተበታተነውንና የተበጣጠሰውን ህዝባዊ እንቢተኝነት ወደ አንድ ማዕከላዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች በሁሉም አከባቢዎች ያሉ ፀረ-ዴሞክራሲያዊ ብሄርተኞች ሃገር የቆመበትን ምሰሶ የሚቦረቡሩ ቅንቅኖች ናቸው!!! May 30, 2023 by ዘ-ሐበሻ መሰረት ተስፉ (Meserettesfu@yahoo.com) እንደኔ ቢሆን ኢትዮጵያ ውስጥ ተግባራዊ እንዲሆን የምፈልገው ስርዓት በዜግነት ፖለቲካ ላይ የተመሰረተ መንግስታዊ አስተዳደር ነው። ነገር ግን ቢያንስ አሁን ባለው የጦዘ Read More
ነፃ አስተያየቶች የታፈነዉ ጠጣር እዉነት …1 ለህዝቦች አብሮነት! – ታዬ ደንድአ May 30, 2023 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ የአሁናዊ ሁኔታዉ አስቸጋሪነት በሚገባ ይታወቃል:: የፀጥታ.. የኢኮኖሚና የሌብነት ችግሩ አጥንት ድረስ ይሰማል:: ይህን ለመቋቋም ከብረት የጠነከረ አንድነት ይጠይቃል:: ግና እዉነቱ ታፍኖ ዉሸቱ አየር Read More
ነፃ አስተያየቶች ” አንበሳ ለማጥፋት ደኑን ለዕሳት” እንዳንሰሳት ? May 30, 2023 by ዘ-ሐበሻ እንዳለመታደል ሆኖ ኢትዮጵያ በተለያዩ ዘመናት ከዉስጥ እና ከዉጭ በቀል ጠላቶች የተለያየ ክህደት እና ጥቃት በህቧ ላይ ደርሷል ፡፡ በዘመናችን የሆነዉ እና እየሖነ ያለዉ ግን Read More
ነፃ አስተያየቶች ድሮስ ፤ ከእባብ እንቁላል እርግብ ይገኛልን ??? – ሲና ዘ ሙሴ May 29, 2023 by ዘ-ሐበሻ “በሲና ተራራ በዛ በከፍታ በዙፋንህ ሆነህ ክብርህን አየነው ” ያኔ ከሲና ተራራ የመጣው አይነት መልዕክት ፤ ለዛሬው ዓለም በእጅጉ ያሥፈልጋል ። ስለ ተራ ሞቹ ሰው ማን ደንታ አለው ? መንግሥታት Read More