ዜና Hiber Radio: የአማራ ገበሬዎች ተጋድሎ ተጠናክሮ ቀጥሏል፣ታጣቂዎች በደቡብ ኢትዮጵያ በቱሪስቶች ላይ ባደረሱት ጥቃት የሰው ህይወት ጠፋ፣አትሌት ፈይሳ ሌሊሣ በወያኔ አገዛዝ ሳቢያ አገሪቱ እንደ ሊቢያ እንዳትበታተን ስጋቱን ገልጿል፣አትሌቱ የሕወሓት መንግስት በቤተስቦቹ ላይ ብቀላ ማካሄዱን ተናገረ፣ከሰሜን ጎንደር ደባርቅ የታፈሱ ወጣቶች ወዳልታወቀ ስፍራ ተወሰዱ፣ጦማሪ በፍቃዱ በድጋሚ የታሰረው ኮማንድ ፖስቱን በሬዲዮ ተችተሃል ተብሎ ነው፣አረብ ኢሚሬት በአሰብ ወደብ ላይ እጅግ ዘመናዊ ተዋጊ አሮፕላኖችን ማስፈሯ ተነገረና ሌሎችም November 14, 2016 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ህዳር 4 ቀን 2009 ፕሮግራም አክቲቪስት አሚን ጁዲ የአትላንታው የኦሮሞ መሪዎች ጉባዔን በተመለከተ ከህብር ተጠይቀው ከሰጡት ማብራሪያ የተወሰደ( ያድምጡት) አቶ ምስጋናው አንዷለም Read More
ዜና ጎንደር ሕብረት እና ጎጃም ዓለም አቀፍ ትብብር የኦሮሞ ትግል አስተባባሪ በክብር እንግድነት በሚገኙበት በሚኒሶታ November 14, 2016 by ዘ-ሐበሻ ጎንደር ሕብረት እና ጎጃም ዓለም አቀፍ ትብብር የኦሮሞ ትግል አስተባባሪ በክብር እንግድነት በሚገኙበት በሚኒሶታ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት አዘጋጁ (ዘ-ሐበሻ) በሃገር ቤት በአማራው ክልል እየተደረገ Read More
ነፃ አስተያየቶች የውጭ ጉዳይ ሚ/ሩ ወርቅነህ ገበየሁን ትግሬነት ያጋለጠው ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ ተጨማሪ መረጃዎችን ሰጠ – “የኢትዮጵያ ሕዝብ የጠየቀው ቀለም መቀባት አይደለም” November 13, 2016 by ዘ-ሐበሻ ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ ስለ ቀድሞ ወዳጁ ዛሬው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ገ/ኪዳን የትግራይ ተወላጅነትና ስለ አዲሱ ካቢኔ ተጠይቆ ከሰጠው ማብራሪያ የተወሰደ (ሙሉ Read More
ነፃ አስተያየቶች የወልቃይት አማሮች እያደረጉት ስላለው ውጊያና በጢስ አባይ ስላለው ተጋድሎ የአማራ ድምጽ ራድዮ አዳዲስ መረጃዎችን ይዟል – ያድምጡት November 13, 2016 by ዘ-ሐበሻ https://www.youtube.com/watch?v=0XheykUYeVw Ethiopia: የወልቃይት አማሮች እያደረጉት ስላለው ውጊያና በጢስ አባይ ስላለው ተጋድሎ የአማራ ድምጽ ራድዮ አዳዲስ መረጃዎችን ይዟል – ያድምጡት:: Read More
ነፃ አስተያየቶች ስኬት የሚገኘው ራዕይ ፣ ዕሴትና ተግባር ሲዋሃዱ ብቻ ነው – ማርእሸት መሸሻ November 4, 2016 by ዘ-ሐበሻ ማስገንዘቢያ የዚህ ፅሑፍ ዋና ዓላማ በኢትዮጵያውያን ዘንድ በተለይም የሰባ ዓመታት የፖለቲካ ጉዞ የዘውዳዊውን፤ የወታደራዊውንናየዘረኛውን ወያኔ ሥርዓቶች ሲቃወሙ በባጁት ወገኖቼ መሃከል ውይይትን ለመቀስቀስ ነው። ይህን Read More
ነፃ አስተያየቶች እውነተኛ “አማራጭ ኃይል” November 2, 2016 by ዘ-ሐበሻ (ዮፍታሔ) ከሚነገረውና ከሚጻፈው በላይ የማይነገረውና የማይጻፈው እየበለጠ ነው። በተቃዋሚዎች መካከል በውጭም ሆነ በአገር ቤት፣ በኢትዮጵያም ሆነ በኤርትራ የሚካሄደው ሽኩቻና መገፋፋት በአረጋውያኑ እና በወጣቱ መካከል Read More
ነፃ አስተያየቶች ለኢትዮጵያ ፖለቲካ መሪነት ተቃዋሚ መሆን ብቻ አይበቃም!!! – ግርማ ሠይፉ ማሩ October 31, 2016 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ሠይፉ ማሩ [email protected], www.girmaseifu.blogspot.com በሀገሩ ጉዳይ እገሌ ያገባዋል እገሌ አያገባውም ማለት ተገቢ ነው ብዬ አላምንም፡፡ ነገር ግን መሃንዲሰ ሀኪም መሆን እንደሌለበት ሁሉ የሚያገባን Read More
ዜና በተስፋ መቁረጥ ኦነግ ሲጋለጥ October 26, 2016 by ዘ-ሐበሻ ከሃምሳ ዓመት በላይ ኢትዮጵያን ለመሰባበር ታጥቆ የተነሳው የኦሮሞ ነጻ አውጭ ግንባር (ኦነግ) ነኝ የሚለው አሸባሪና ቅጥረኛ ቡድን ፣ ሲዳክርበት ከነበረው አሮንቃ ውስጥ ሆኖ አሁን Read More
ዜና እነ ሳሞራ የኑስ አዲስ የቴሌቪዥን ጣቢያ ሊከፍቱ ነው October 26, 2016 by ዘ-ሐበሻ ከሙሉቀን ተስፋው አዲሱ የራናይሰንስ ኔትወርክ ቴሌቪዥን፤ በሳሞራ የኑስ ከፍተኛ ሸር ሆልደርነት እና በአፍቃሪ ኢህአዴግ ዲያስፖራዎች ትብብር ሊቋቋም መሆኑን ሰማን። ይህ የወያኔን ከፍተኛ ባለስልጣናት የገንዘብ Read More
ነፃ አስተያየቶች በተለይ ለኦሮሞ ልሂቃን የተላከ ማስታወሻ (ከነፃነት ዘለቀ) October 25, 2016 by ዘ-ሐበሻ ከነፃነት ዘለቀ ([email protected]) መድሓኒት ከምን እንደሚሠራ አለማወቃችን በጄ እንጂ ብዙ ፈዋሽ መድሓኒቶች የሚቀመሙት ከመርዝና ብዙም ከማንወዳቸው ነገሮች ነው፡፡ ግን መዳን ስላለብን ሃኪምና ዐዋቂ እንድንወስዳቸው Read More
ዜና ኢትዮጵያን ከአደጋ ለመታደግ አስቸኳይ መፍትሔ ለመፈለግና ለሰላማዊ ሽግግር የሸንጎ ራእይ October 24, 2016 by ዘ-ሐበሻ ጥቅምት 12 ቀን 2009 ዓ.ም ኢትዮጵያ አገራችን ከፖለቲካ ቀውስ ውስጥ ተማግዳ የቆየችበት ወቅት ገደቡን አልፎ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሕዝባዊ እንቅስቃሴ ለመውለድ በቅቷል። በሙስሊም እምነት Read More
ነፃ አስተያየቶች የፕሬዝዳንት ሙላቱ ሪፖርት እና የፋና ውይይት…. ግርማ ሠይፉ ማሩ October 24, 2016 by ዘ-ሐበሻ [email protected], www.girmaseifu.blogspot.com ታሪከኛው የ2007 ምርጫ ተጠናቆ ገዢው ፓርቲ `መንግሰት` መስርቻለሁ ባለ ማግስት በተጀመረ ህዝባዊ እንቅስቃሴ ሲናወጥ የከረመው መንግስት የሁለተኛ ዓመት ስራውን ለመጀመር ማሟሻ ንግግር Read More
ነፃ አስተያየቶች የመጨረሻው መጀመሪያ እየተቃረበ ነውን? (ጌታቸው ማ. & ሳጅን ዮሮሱን) October 24, 2016 by ዘ-ሐበሻ የአሜሪካን ኢንተርፕራይዝ ኢንስቲትዩት ዘገባ እና የአሜሪካ መንግስት የጉዞ ክልከላ ምን ይነግረናል አገራችን ኢትዮጵያ ከአምባገነኑ የደርግ መንግስት ተላቃ በዘረኛው የህወሓት ቡድን በአሜሪካ መልካም ፈቃድ ተይዛ Read More
ነፃ አስተያየቶች የማህበራዊና የህብረተሰብአዊ ጥያቄ ወይም የብሄር/ ብሄረሰብ ጥያቄ ?„ እባብ ወተት ጠጥታ መርዝ ትተፋለች፣ ቅዱስ ግን መርዝ ጠጥቶ ወተት ይተፋል !“ October 24, 2016 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ጥቅምት 24 ፣ 2016 መግቢያ ! አሁን ያለንበት ዘመን 21 ኛው ክፍለ- ዘመን ነው። ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ፣ ብዙ የምዕራብ አውሮፓ አገሮችና Read More